ጅማ – የሚመለከታቸው በሚገባ ያልተመለከቱት አካባቢ


ማስታወሻ፦ ከዚህ በታች ያለው ጽሑፍ በፀሐፊው ፈቃድ ከፌስ ቡክ ላይ ተወስዶ እዚህ የተለጠፈ ነው። መልካም ንባብ።

++++
ቀሲስ ወንድምስሻ አየለ
(ቀሲስ ወንድምስሻ አየለ):- ጅማ ከ፲፱፻፺፱ ዓም ጀምሮ ስሟ በክፉም መነሣት ጀምሯል፤ የአካባቢውን ነዋሪና አስተዳደር ስሜት ለሚረዳ ይህ ጥሩ አይደለም። መረጃዎችን በግንጥሉ ለሚሰማ ደግሞ ጅማ ላይ ብቻ የተከሠተ አድርጎ ያየዋል። ሌሎችም መታየት ያለባቸውንና የሚመለከታቸው ቢያስቡበት መፍትሔው የማያስቸግረውን ጉዳዮች ብናነሣስ? ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በልማቱ ከተዘነጉትና አሁን በመጠኑ በልማቱ ወላፈን ከሚጎበኙት አካባቢዎች አንዱ ነው። ላያቸው ግን ሁሌም የማይረሱና ለመላው ኢትዮጵያም ሆነ ለዓለም የሚበቃ ሀብት እየታፈሰባቸው ነው፡

(Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . . .)