እንደ ሀገር እየፈረስን እንደ ሕዝብ እየተዋረድን ነው። እያንዳንዳችን በነቂስ የግብዞች መጫወቻ ሆነናል። ተንቀናል፣ ታግተናል። የእምነት ቤቶቻችን በከሀዲዎች ተጠለፉ፤ ፍትህ መስጫዎች ውርደት ማሸከሚያዎች ዜና ማሰራጪያዎች ደግሞ ውሸት መርጫዎች ሆኑ። ነፃነት ያልን እስርን ንብረት እናፍራ ያልን መከራን አተረፍን። የትግራይ ሽፍቶች ከሆዳሞች ጋር …

ብሔራዊ ውርደት በቃ በዳኛቸው ቢያድግልኝ Read more »

ሰውለሰው (ግንቦት 2003 ዓ.ም) [email protected]  አቶ መለስ ዜናዊ ”የብልህነቱ” ጥግ አማራንና ኦሮሞን መከፋፈሉ ነው ይባልለታል። ይህ እንዴት ብልህ ሊያሰኝ እንደሚችል አቶ መለስ ዜናዊ ብቻ ያውቃል። እነዚህ ሁለቱ ትላልቅ ብሔረሰቦች በጠላትነት ተፋርጀው እርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባይገቡለትም ተባብረው እንዳይቆሙ ለማድረግ በብርቱ …

በሲያትል የኢትዮጵያውያን ፎረም ይመሰረታል Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት ሜሪሌዎችን በሠላም ወደመጡበት እንዲመልስ አልያ በኃይል እንዲወጡ እንደሚደረግ የኬንያ መንግሥት ማሣወቁም በዚሁ allafrica.com ዌብሣይት ተጠቅሷል። ትዝታ በላቸው ያነጋገረቻቸው አንድ የኬንያ ፓርላማ አባል ግን የጎሣ አባላቱ በአካባቢው ድርቅና የግጦሽ መሬት መመናመን የተጎዱ መሆናቸውን በመጠቆም ጉዳዩ ዘላቂ መፍትሄ ይሻል ይላሉ። …

የኬንያ ፓርላማ አባል የግቤ ግድብ ግንባታ እንዲቆም ጠየቁ Read more »

[ሊመለከቱት የሚገባ!] Ethiopia Zare (ዓርብ ግንቦት 12 ቀን 2003 ዓ.ም. May 20, 2011)፦ ሁለቱን ታዋቂ አርቲስቶች አብራር አብዶን እና ደበበ እሸቱን ጨምሮ ሌሎችም ስለየሙዚቃው ንጉሥ ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ የተናገሩትን ፋሲል በቀለ ከስዊድን በድምፅና በምስል በሁለት ክፍሎች በመክፈል እንደሚከተለው አጠናክሮታል። (ለመመልከት …

አርቲስት አብራር አብዶና ደበበ እሸቱ ስለዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ምን ብለው ነበር Read more »

የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር፥ ኦብነግ ባለፈዉ ሳምንት በኢትዮጵያ መንግስት ሰራዊትና ”ልዩ ፖሊስ” የሚባሉ ያላቸው የክልሉ ኃይሎች በመተባበር በጅምላ ፈጁዋቸዉ ያለዉን የ37 ሰዎች ስም ዝርዝር በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ አመልክቷል። መግለጫዉ የሰለባዎቹን ጾታ የተገደሉበትን ቀንና ቦታም ለይቶ ይጠቅሳል። የኦብነግ የዉጭ ጉዳይ …

የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር ወያኔን በጅምላ ፍጅት ከሰሰ Read more »

በያዝነው ሳምንት የግንቦት 7 1997 ዓ.ም. ምርጫን ስድስተኛ ዓመትና የንቅናቄዓችንን ሶስተኛ የምሥረታ ዓመትን ዘከርን። ከግንቦት 7 1997 ዓ.ም. ወዲህ ስድስት የቁጭት ዓመታትን አክብረናል። ከእነዚህ ውስጥ ሶስቱ ዓመታት ያለፉት ግን ካጣናቸው መልካም ነገሮች በላይ የማስመለስ እልህ በቁጭታችን ላይ ጨምረንበት ነው። ከግንቦት …

በግንቦት 1997 ካጣነው በላይ ማግኛችን ደርሷል! Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ ታክሲ ሾፌሮች ባለፈዉ ሰኞ የስራ ማቆም አድማ በመጀመራቸዉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪና በስራና በተለያዩ ምክንያቶች ከተማዋን የሚጎበኘዉ ህዝብ ከፍተኛ የመጓጓዣ ችግር እንደገጠመዉ የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከስፍራው ባስተላለፈልን ሪፖርት ገለጸ። እንደዘጋቢያችን አባባል የዘረኛው አገዛዝ የጸጥታ ኃይሎች የታክሲ ሾፌሮች …

በአዲስ አበባ የታክሲ ሾፌሮች አደሙ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ በታክሲ እጦት እየታመሰ ነው Read more »

በቀደሙት ሁለት መንግሥታትና አሁን በስልጣን ላይ ባለው አገዛዝ የመሬት ፖሊሲ መካከል ያለው ልዩነት እንዲገለጽለት የምጣኔ ሐብት አስተማሪዉን በትምህረት ክፍለ ጊዜ የጠየቀው ተማሪ ተማሪዎችን ለአመጽ የሚያነሳሳ የፖለቲካ ጥያቄ ጠይቀሃል ተብሎ ለእስር የተዳረገው ተማሪ አስቻለው ቢራቱ በታሰረበት እስር ቤት ውስጥ ለከፍተኛ የምግብ …

በወያኔ አገዛዝ ዘመንና በቀደምቶቹ 2 መንግሥታት መካከል ስላለው የመሬት ፖሊሲ ልዩነት እንዲብራራለት አስተማሪውን በመጠየቁ ለእስር የበቃው ተማሪ አስቻለው ቢራቱ በከፍተኛ ስቃይ ላይ መሆኑ ተዘገበ Read more »

ከዛሬ ነገ መጡብኝ በሚል ፍርሀት የተዋጠዉ የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ ንጹህ ዜጎችን ማሰር ስልጣኑን የሚያራዝምለት ይመስል በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሆነ የእስር ዘመቻ መጀመሩን መድረክ የተባለው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ ከሰሞኑ ከወደ አዲስ አበባ ባሰራጨው ዜና ገለጸ። መድረክ ባሰራጨዉ በዚሁ ዜና አያይዞ …

ወያኔ ህዝባዊ አመጽ ሊቀሰቅሱብኝ ነው የሚላቸውን ማሰር ቀጥሎአል። በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በርካታ ተማሪዎች ታስረዋል Read more »

የግንቦት20 በአል አከባባርን ለማደናቀፍና ብሎም ህዝባዊ አመጽ ለመቀስቀስ አንዳንድ ወገኖች እያሴሩ ስለሆነ አስፈላጊው ክትትል ሊደረግባቸው ይገባል ሲል የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ በአገሪቱ ላሉ ወረዳዎች ሁሉ ሰርኩላር ማስተላለፉን ኢሳት የተባለው የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን ዘገበ። ኢሳት ኢትዮጵያ ዉስጥ ከተለያዩ ወረዳ ባለስልጣኖች አገኘሁት …

ዘረኛው የመለስ ዜናዊ አገዝዝ የጽጥታ ሀይሎቹ ማንኛውንም ክትትል እንዲያድረጉ አዘዘ Read more »

የዓለም የምግብ ድርጅት በሶማሌ ክልል የሚሰጠውን ሰብዓዊ ዕርዳታ በተፈጠረው የደህንነት ሥጋት ሳቢያ ለጊዜው ማቆሙን አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ የድርጅቱ ሰብዓዊ ዕርዳታ መቆሙን በይፋ እንደማያውቅ አመለከቷል። ለዝርዝሩ ከአዲስ አበባ የተጠናቀረውን ዘገባ ያድምጡ፤

ብዙ ሙስሊማን በዩናይትድ ስቴትስ ላይ እንዲያመሩ ካደረጓቸው ምክንያቶች በቁልፍነት የሚጠቀሱት ሦስቱ፥ – የቡሽ አስተዳደር በኢራቅ ላይ ጦርነት ማወጅ፥– የጓንታናሞ ቤይ ኪዩባና አቡ-ግሬይብ እሥር ቤቶች አያያዝና ፖሊሲው፥ እንዲሁም– በፍልሥጤማውያንና እሥራኤል ግጭት ወደ እሥራኤል ያዘነበለ የሚሉት ፖሊሲ ናቸው። ፕሬዘዳንት ኦባማ የዛሬ ሁለት …

ፕሬዘዳንት Obama በመካከለኛው ምሥራቅና ሰሜን አፍሪቃ ሀገሮች ለውጦች ላይ ንግግር አድርጉ Read more »

ግዙፍን የአለም ገንዘብ ድርጅት ላለፉት ሰወስት አመታት ከላይ ለመዘወር ያበቃቸዉ የእድገት፥ዉጤት-ስኬት፥ ቀና መንገድ አጉዞ አጉዞ ፕሬዝዳትነትን አጎናፅፎ ከኤሊሴ ቤተ-መንግሥት ዶላቸዋል ነበር የብዙዎች-ግምት-ተስፋ። የሳቸዉ ጥረትም።ቁል ቁል ተሽቀንጥረዉ ዘብጥያ አረፉ

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ONLF) “የኢትዮጵያ ኃይሎች በምሥራቃዊ የአገሪቱ ክልል ውስጥ ያካሂዳሉ” ያለውን የግድያ ዘመቻ  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲመረምር ጠይቋል። ሸማቂዎቹ ባወጡት መግለጫ “ድርቅ ባጠቃው የኦጋዴን ክልል ባለፈው ዓርብ የኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ሠራተኞች አንዱን ገድለው ሁለት …

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር እና ወያኔ ይወነጃጀላሉ Read more »

ሁለት ሰራተኞች የደረሱበት አልታወቀም  Ethiopia Zare ረቡዕ ግንቦት 10 ቀን 2003 ዓ.ም. May 18, 2011)፦ ባለፈው ሳምንት አርብ አንድ የአለም አቀፉ የምግብ ድርጅት ሰራተኛ ባልታወቁ ታጣቂዎች ከተገደለና ሁለት ተጨማሪ ሰራተኞች መጥፋታቸው ከተገለጸጸ ወዲህ ገዥው መንግስትና በተቃዋሚው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጸጻነት ግንባር የተካረረ ሰጣ …

የአለም ምግብ ድርጅት ሰራተኛ መገደል እያወዛገበ ነው Read more »

የሕዳሴ ግድብ ግንባታው እቅድ ድንገት ዱብ ያለው በሰሜን አፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ አገሮች የተከሰተውን ዓይነት ሕዝባዊ አመፅ ኢትዮጵያም ውስጥ እንዳይከሰት ለመከላከል የተፈጠረ አጀንዳ ነው ሲሉ ተቃዋሚዎች ለሚያቀርቡት ትችት ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ ለሚዲያ ምላሽ ሰጥተዋል።የግድቡ ግንባታ ጉዳይ ቀደም ብሎ የታቀደ …

የመንግሥቱ ሚዲያ፥ የሕዳሴ ግድብ እና የኑሮ ውድነት በኢትዮጵያ Read more »

የዓለማችን ግዙፍ የፋይናንስ ተቋም የሆነው ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዶሚኒክ ስትራውስ ካሃን በአስገድዶ መድፈር ሙከራ ወንጀል በመጠርጠራቸው የኒውዮርክ ፖሊስ ባለፈው ቅዳሜ በቁጥጥር ሥር አውሎአቸዋል፡፡

– ጠቅላይ ሚኒስትሩ በካፒታልና በሥራ አድራሻ ምክንያት መመዝገብ ላልቻሉ ጊዜ አራዝመዋል ንግድ ሚኒስቴር ሐምሌ 17 ቀን 2002 ዓ.ም. በተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀውን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ከየካቲት 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን በመግለጽ አተገባበሩን አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት ለኢትዮጵያ ነጋዴዎች …

ሰኔ ሰላሳና ‹‹የነጋዴ አበሳ›› ይገጣጠሙ ይሆን? Read more »

ከደቡብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከሐዋሳ ከተማ በሰባት አውቶቡስ ተሰባስበው ቅሬታቸውን ለማሰማት ወደ አዲስ አበባ ያመሩት የሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አገልጋዮችና የእምነቱ ተከታዮች ምዕመናን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በምትገኘው ዱከም ከተማ ላይ ሲደርሱ በፖሊስ መታገታቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

– ሰባት ኩባንያዎች የጨረታ ሰነድ ገዝተዋል በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት የሚገኝባቸውን የካሉብና የሂላል መሬቶችን ጨምሮ፣ ፔትሮናስ በተሰኘው የማሌዥያ ኩባንያ ተይዘው የነበሩ የነዳጅ ይዞታዎችን የኢትዮጵያ መንግሥት በማጫረት ላይ እንደሆነ ታወቀ፡፡

‹‹ሕወሓት ወደ እስር ቤት ሸኘኝ፤ አንድነት ግን ወደ ትምህርት ቤት እየላከኝ ነው››  አቶ ስዬ አብርሃ የሕወሓት የቀድሞ የአመራር አባል፣ የመከላከያ ሚኒስትርና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ስዬ አብርሃ፣ በዓለም ታዋቂ ከሆኑት ዩኒቨርሲቲዎች ግንባር ቀደም ተጠቃሽ የሆነው ሐርቫርድ …

ስዬ አብርሃ ወደ ሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ያቀናሉ Read more »

– ኦሮሚያ፣ አማራና ደቡብ የአንበሳውን ድርሻ ይዘዋል ባለፈው እሑድ የተሰበሰበው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠውን የድጎማ በጀት ቀመር አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ የድጎማ ቀመርና የጋራ ገቢዎች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በሆኑት የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት በአቶ ሽፈራው ሸጉጤ የቀረበውን የ2004 ዓ.ም. …

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚቀጥለውን ዓመት የድጎማ በጀት አፀደቀ Read more »

ባአክሲዮኖችን ለሁለት ከፍሎ ሲያወዛግብ የሰነበተው የዘመን ባንክ የምርጫ ሽኩቻ ተጠናቆ ባለፈው ቅዳሜ ሌላ ምርጫ ተካሂዶ መሥራቹን አቶ ኤርሚያስ አመልጋን በድጋሚ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት በመምረጥ ተቋጭቷል፡፡

– የጤና ተቋማት የተሽከርካሪ አደጋ ተጐጂዎችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለመርዳት ይገዳዳሉ ከያዝነው ወር ማገባደጃ ጀምሮ በመላ አገሪቱ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች በሙሉ የሦስተኛ ወገን የመድን ሽፋን እንዲገቡ የሚያስገድደው አዋጅ በሥራ ላይ እንደሚውል ታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2003 ዓ.ም ይፋ እንደተደረገው አአአ ለ2012 ዓ.ም ለዳይቨርሲቲ ቪዛ (ዲቪ ሎተሪ) አመልክተው ከነበሩ መካከል ዕድሉን አግኝታችኋል ተብለው ዝርዝራቸው ባለፈው ሣምንት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ዌብ ሣይት ላይ የወጣው በሙሉ ተሠርዟል፡፡ …

የዲቪ ውጤት ተሠረዘ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ ተሳፋሪዎችን የሚያመላልሱ (በልማድ ሚኒባስ በመባል የሚታወቁት) ታክሲዎች በተመደበላቸው መስመር ብቻ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው የታክሲ አሰራር ሰሞኑን ተግባራዊ ቢደረግም ከቅሬታዎች ነፃ አልሆነም። ሠሞኑን በከተማይቱ ታዬ የሚባለው የተሽከርካሪ እጥረት እያነጋገረ ባለበት፤ ዘጋቢዎቻችን ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች፥ ተሳፋሪውንና አስከርካሪዎችን በማነጋገርና እንዲሁም …

የአዲስ አበባ የታክሲ ቀጠና አሰራር በመዲናይቱ የመጓጓዣ እጥረት ፈጠረ Read more »

ተወዳጁ እና አንጋፋዉ የባህል ሙዚቃ አንባሳደር የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት ትናንት ተሰምቶአል። ድምጻዊ ይርጋ ዱባለ የኢትዮጽያን ባህል በተለያዩ የአለም ክፍሎች በመዘዋወር ያሳዩ እና ያስተዋወቁ አንጋፋ ተወዳጅ የጥበብ ሰዉ ነበሩ። ይርጋ ዱባለ ዛሪ ግባተ መሪታቸዉ ተፈጽሞአል። በቦታዉ ላይ የነበረዉ ወኪላችን ታደሰ …

የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት Read more »

የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ከጅቡቲ በመጀመር ከመጪው ሀምሌ ወር አንስቶ ለጎረቤት ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል የመሸጥ ዕቅድ አለው። ህዝቡ ግን በኤሌክትሪክ ሃይል መቋረጥ ችግር ውስጥ እንደሆነ ይናገራል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኢትዮዽያ መንግስት የኤሌክትሪክ ሃይል ለጎረቤት ሀገራት የመሽጥ እቅድ እንዳለው በተደጋጋሚ ይገልጻል። …

የኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ ዕቅድና የህዝብ ቅሬታ Read more »

(በፍቃዱ አድነው) በዚህ ሳምንት የሚጀመረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ጵጵስና ለመቀበል በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ብር በጉቦ መልክ የሰጡ እጩዎችን እንዳይሾም ተሰግቷል። “ደጀሰላም” የተባለው ለቤተክርስቲያኒቱ ቅርበት ያላቸውን አወዛጋቢ ዘገባዎች በማቅረብ የሚታወቀው ድረ ገጽ ሰሞኑን እንደዘገበው የጵጵስና መእርግ ለማግኘት …

በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጵጵስና ለመሾም “500 ሺህ ብር ጉቦ እየተከፈለ ነው” Read more »

እስክንድር ነጋ (አዲስ አባባ)   አስኮ፣ ላፍቶ፣ ለቡ፣ ኤአት ፣ ሲ.ኤም.ሲ፣ ዓለም ባንክ፣ ቀራንዮ፣ ኮተቤ፣ ቃሊቲ… የማለዳ ታክሲ ለወትሮውም መከራ ነው። ግፊያው የድብድብ ያህል ነው። ትላንት ሰኖ ግምቦት 8/2003 ግን ፣ ተጋፍቶ የሚገባበት ታክሲ የጠፋው ገና ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ …

ታክሲዎች ስራ ማቆም አድማ እንድምታ Read more »

አስራደው ከፈረንሳይ ውድ እናቴ! ቀደምት የተባረኩ ልጆችሽ የአንቸቸ የእናታችንን ድንበር በደማቸው አጥረው ነጻነትሽን አስከብረውና ተላት አሳፍረውአልፈዋል፤ ታዲያ ለዚህ ውለታቸው ካንቺ የእናት ፍቅር ሌላ የጠየቁት ልዩ ውለታ አልነበረም። … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

Ethiopia Zare ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2003 ዓ.ም. May 16, 2011)፦ የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበርን ለመርዳት ከተለያዩ የአሜሪካና ካናዳ ግዛቶች የተሰባሰቡበት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ከ27ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ። በርካታ ኢትዮጵያዊያንና ተጋባዥ ተናጋሪዎችም በስፍራው ተገኝተው ለማህበሩ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።

Ethiopia Zare (ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2003 ዓ.ም. May 16, 2011)፦ የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበርን ለመርዳት ከተለያዩ የአሜሪካና ካናዳ ግዛቶች የተሰባሰቡበት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ከ27ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ። በርካታ ኢትዮጵያዊያንና ተጋባዥ ተናጋሪዎችም በስፍራው ተገኝተው ለማህበሩ ያላቸውን ድጋፍ …

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ድርጅትን ለመርዳት 27ሺህ ዶላር ተሰበሰበ Read more »

ዛሬ አዲስ አበባ በበርካታ አከባቢዎች ታክሲዎች ስራ አቁመው ውለዋል። አዲሱ የስምሪት መመሪያ ጥቂቶችን ለመጥቀም የወጣ ነው ሲሉ ባለታክሲዎቹ አማረዋል። የዛሬ ሳምንት ሰኞ የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ፤ የአዲስ አበባ ታክሲዎችን ስምሪትና የዋጋ ተመን የሚያሳይ አዲስ መመሪያ አዋጣ። መመሪያው አርብ ዕለት …

በአዲስ አበባ የታክሲዎች የስራ ማቆም አድማ Read more »

(ሳ. ግርማ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች የሰሞኑ አሰልቺ ሙዚቃ “ቦንድ፣ ቦንድ፣ ቦንድ” ሆኗል:: የገንዘብ እና የንግድ አስተምሮት እምብዛም ባልጠናበት እንደ ኢትዮጵያ ባለ ማኅበረሰብ ውስጥ መደናገር ቢበዛ አይደንቅም:: ስለዚህም ጊዜው የመረጃ እንደመሆኑ ለራሴ ግንዛቤ ለመጨበጥ ይረዳኝ ዘንድ አስተማማኝ የሆኑ የመረጃ ምንጮችን …

የኢትዮጵያ መንግሥት ቦንድ ምን ያህል አስተማማኝ ነው? Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ የታክሲ ስምሪት በቀጣና እንዲመደብ በተደረገ በስድስተኛ ቀኑ ከታክሲ አሽከርካሪዎች ተቃውሞ ገጠመው፡፡ በዚህም ምክንያት ስምሪቱ ሰኞ ማለዳ ተስተጓጐሎ ነበር፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ የተጀመረው የቀጣና ስምሪት የታክሲ ሾፌሮችንና ረዳቶችን እንዳላስደሰተ ይነገራል፡፡

ኤርትራውያንና ሶማሊያንውያንን ጨምሮ የሚበዙት ኢትዮጵያውያን የሆኑባቸው 72 ስደተኞች በብጥብጥ በመታመስ ላይ ካለችው ሊቢያ በጀልባ ወደ ጣልያን ወደብ በማቅናት ላይ ሳሉ 61 ያሉቁበትን ዜና መዘገባችን ይታወሳል። በህይወት ተርፈው ከተነሱበት የሊቢያ ባህር ዳርቻ ለመመለስ ከበቁት አስራ አንዱ ሁለቱ መሞታቸው ተመልክቷል። እንዲህ ያለ …

ከ60 በላይ በሊቢያ የነበሩ ኢትዮጵያውያ ስደተኞች እልቂት Read more »

ባለፈው ሐሙስ እኩለ ሌሊት ላይ የግብፅ መንግሥትን ከፍተኛ ልዑክ አስከትለው አዲስ አበባ የገቡት የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻራፍ፣ በዓባይ ተፋሰስ አገሮች ውስጥ የነበረው የሞኖፖሊ ዘመን አክትሞ የጋራ ጥቅሞች የሚከበሩበት ዘመን ላይ መደረሱን አስታወቁ፡፡

ጊዜው ጠዋት ወደ ሥራና ትምህርት መግቢያ ሰዓት ነው፡፡ ሥፍራው ደግሞ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው አስኮ መስመር ላይ ነው፡፡ በአንድ ፌርማታ ርቀት ያህል በርካታ ሰዎች የመንገዱን ጠርዝ ይዘው ቆመዋል፡፡

የግብፁ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻሪፍ ኢትዮጵያን ለመጐብኘት ሐሙስ እኩለ ሌሊት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን የሚጐበኙበት ዋነኛው ምክንያት በዓባይ ጉዳይ ለመደራደር እንደሆነም አስቀድመው ገልጸዋል፡፡

በአገሪቱ የተካሄደውን የእርስ በርስ ጦርነትን ሽሽት፣ ከደርግ ግድያና መቅሰፍት ለማምለጥ፣ ለትምህርት እንዲሁም የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ኑሮ ለመቀየር ወይም በሌላ አጋጣሚ፣ ወደ ውጭ ወጥተው እዚያው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሚሊዮኖች እንደሚቆጠሩ ግምታዊ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡