የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት

ተወዳጁ እና አንጋፋዉ የባህል ሙዚቃ አንባሳደር የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት ትናንት ተሰምቶአል።

ድምጻዊ ይርጋ ዱባለ የኢትዮጽያን ባህል በተለያዩ የአለም ክፍሎች በመዘዋወር ያሳዩ እና ያስተዋወቁ አንጋፋ ተወዳጅ የጥበብ ሰዉ ነበሩ። ይርጋ ዱባለ ዛሪ ግባተ መሪታቸዉ ተፈጽሞአል። በቦታዉ ላይ የነበረዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዝርዝር ዘገባ አለዉ። ያዳምጡ