በአፋር ክልል የተገደሉት ጎብኝዎች ዜግነት ታወቀ
4 ሰዎች ታግተዋል፣ ሁለት ቆስለዋል
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. January 18, 2011)፦ ትላንት ማክሰኞ ከጠዋቱ 5 ሰዓት ላይ በአፋር ክልል ያልታወቁ ታጣቂዎች በወሰዱት ርምጃ የተገደሉት አምስት ጎብኝዎች ዜግነት መረጋገጡ እና አራት ሰዎች መታገታቸው ታወቀ።4 ሰዎች ታግተዋል፣ ሁለት ቆስለዋል
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. January 18, 2011)፦ ትላንት ማክሰኞ ከጠዋቱ 5 ሰዓት ላይ በአፋር ክልል ያልታወቁ ታጣቂዎች በወሰዱት ርምጃ የተገደሉት አምስት ጎብኝዎች ዜግነት መረጋገጡ እና አራት ሰዎች መታገታቸው ታወቀ።