አሳዛኝ ዜና
በተስፋዬ ገብረአብ
ይህን አሳዛኝ ዜና የሰማሁት፣ ጥር 17፣ 2012 ተስያት ላይ ነበር። አንድ ጓደኛዬ በስልክ እንዲህ ሲል ጠየቀኝ፣ “ኢህአፓ የፈፀመውን ሰማህ?” “አልሰማሁም። ምን ፈፀመ?” ባጭሩ ነገረኝ።በተስፋዬ ገብረአብ
ይህን አሳዛኝ ዜና የሰማሁት፣ ጥር 17፣ 2012 ተስያት ላይ ነበር። አንድ ጓደኛዬ በስልክ እንዲህ ሲል ጠየቀኝ፣ “ኢህአፓ የፈፀመውን ሰማህ?” “አልሰማሁም። ምን ፈፀመ?” ባጭሩ ነገረኝ።