የመጀመርያዉ አለማቀፍ የአዝማሪ ጉባኤ በጀርመን DW Amharic January 19, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከአገሩ የወጣ አገሩ እስኪ መለስ ቢጭኑት መኪና ቢጋልቡት ፈረስ ብሎ አዚሞአል። ማሲንቆ ተጫዋቹ እና፣ ክራር ገራፊዉ አዝማሪ፤ አገሩ የናፈቀዉን በዉጭ አገር የሚኖረዉን ኢትዮጽያዊ በዜማዉ ሲያዝናና።