የኢትዮጵያ ባንኮች ተቀማጭ ገንዘባቸው በመቀነሱ ትርፋቸውም መቀነሱ ተገለጸ Ethiopia Zare January 18, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. January 18, 2011)፦ ብሉምበርግ የአክሰስ ካፒታል ሼር ካምፓኒን ጠቅሶ እንደዘገበው በዚህ አመት የኢትዮጲያ ባንኮች ትርፋቸው እየቀነሰ ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ ህጉ አበዳሪዎች ከመንግስት የዋስትና ሰነድ (ሴኩሪቲ)እንዲገዙ ስለሚጠይቅ መሆኑን ገልጿል።