በኣዲስ ኣበባ ውስጥ የወያኔ ኣገዛዝ መምህራንን በየኣመቱ እንደ ኣመታዊ በዓል እየሰበሰበ የሚሰጠው ስልጣና ተቃውሞ እየገጠመው ነው ከዚህ በታች በምስሎች ተደግፎ የቀረበው ድምጽ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ ከሚገኙ የስብሰባ ኣደራሾች በምስጢር የተቀዳ ሲሆን የመምህራ ንጝር ሳቅ እና ትብብር የመድረኩን መሪዎች እፍረት ኣከናንቧል። …

በምስጢር የተቀዳ በወያኔ ባለስልጣናትና በመምህራን መሃከል ንትርክ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ ከሚገኙ የስብሰባ ኣደራሾች በምስጢር የተቀዳ Read more »


የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ነበሩ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በመንግሥት የሥልጣን አመራር ዘመናቸውም የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) የፓርቲ አባልና ሥራ አስፈጻሚ አባልና ከፍተኛ አመራር ነበሩ። በኦህዴድ ውስጥ የተደረገው ሹም ሹር ምን እንደምታ እንዳለው አስተያየር እንዲሰጡ ተጠይቀዋል። ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች → LISTEN

ጎንደር አራዳ ገበያን ለማቀጠል የሞከሩ ተያዙ :: #Ethiopia #Gonder #Aradamarket #AmharaResistance #MinilikSalsawi በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል ትልቁ የሆነውን የአራዳ ገበያ ሊያቃጥሉ የሞከሩ ሰዎች ዛሬ አመሻሹንበሕዝብ ትብብር እና ርብርብ በአማራ ፖሊስ መያዛቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በቁጥጥር የዋሉት ሁሉም የሕወሓት ሰዎች የሆኑ …

ጎንደር አራዳ ገበያን ለማቀጠል የሞከሩ ተያዙ :: Read more »

አሁን የተጀመረውን የአማራ እና የኦሮሞ ህዝባዊ እምቢተኝነት ወደ እርስበርስ ፍጅት ለመቀየር ህወሃት እኔ በምሰራበት መስሪያ ቤት በኩል ብዙ እየተሰራ ነው። ለዚህም ሴራ ያመች ዘንድ ኦሮምኛ የሚችሉ ትግሬዎችን በፍርድ ቤት ስማቸውን ወደ “ቶሎሳ እና ፈይሳ”፤ አማራ ክልል ያደጉትን ትግሬዎች ስም ደግሞ …

መልዕክት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ የኦሮሚያ የአማራ ተማሪዎች በሙሉ Read more »

“ፈይሳ ሌሊሳን የወሰወሱት ኣሜሪካ የሚኖሩ በኣሜሪካ የሚረዱ ኢትዮጵያን መበጥበጥ የሚፈልጉ ናቸው።” ሃይለማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአሜሪካ ጋር ጠብ መጫር የፈለጉ ይመስላል። ሀይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት አሜሪካ በገንዘቧ ኢትዮጵያን እንድታበጣብጥ አንፈቅድም ሲሉ አለም ጉድ ብሎ ነበር። ዛሬ ደግሞ በኒውዮርክ በተገኙበት ለአንድ …

“ፈይሳ ሌሊሳን የወሰወሱት ኣሜሪካ የሚኖሩ በኣሜሪካ የሚረዱ ኢትዮጵያን መበጥበጥ የሚፈልጉ ናቸው።” ሃይለማርያም ደሳለኝ Read more »

ኮማንደር ውበት አለ የባህር ዳር ከተማ ፓሊስ መምሪያ ሀላፊ የባህር ዳርን ወጣቶች የሚያሰቃየው አውሬ የቤት ለቤት አፈናው እና አፈሳው ቀጥሏል:: በተለያዮ ጣቢያዎች እስከ ሰኞ 09/01/2009 የታሰሩትን የባህር ዳር ወጣቶች ሌሊት 7:00 ስአት ይኸው ኮማንደር ውበት አለ የባህር ዳር ከተማ ፓሊስ …

ኮማንደር ውበት አለ የባህር ዳር ከተማ ፓሊስ መምሪያ ሀላፊ የባህር ዳርን ወጣቶች የሚያሰቃየው አውሬ Read more »

የኢሬቻ ባህል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ ሊመዘገብ ነው ተባለ የዘንድሮው የኢሬቻ በአል በመስከረም 22 ሲከበር አመታዊ በአሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት የባህልና የሣይንስ ማዕከል ዩኔስኮ በአለም ቅርስነት ይመዘገባል ተባለ…ሸገር ወሬውን የሰማው ከአባ ገዳ በየነ ሰንበቶ ሮቢ የቱለማ አባ ገዳና የኦሮሚያ …

የኢሬቻ ባህል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ ሊመዘገብ ነው ተባለ Read more »

ንግሥት ይርጋ፤ የአማራ ተጋድሎ ትዕምርት! ወሮበላው ወያኔ በአዲሱ የአማራ ትውልድ አይበገሬነት ግራ ተጋብቷል፡፡ አማራን በመጨፍጨፍ፣ ልጆቻችን በገፍ በማሰር፣ በማሰቃየትና በማሳደድ የሕዝባችን አንገት ለማስደፋት እንዳበደ ውሻ እየተናከሰ ቢሆንም፣ በየዕለቱ እየተዋረደ ነው፡፡ የዚህን ርካሽ ፋሽስታዊ ቡድን ጸረ አማራ ተግባር በመደገፍ፣ አማራ ክልል …

ንግሥት ይርጋ፤ የአማራ ተጋድሎ ትዕምርት! ወሮበላው ወያኔ በአዲሱ የአማራ ትውልድ አይበገሬነት ግራ ተጋብቷል፡፡ Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts September 21, 2016 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የ15 ኣመታት ዝምታቸዉን ሰበሩ። መምህራኑ-በዚህ ስብሰባ አኛ የእናንተን እንከን እናውራ እናንተ ደግሞ ዝም ብላችሁ አድምጡን”፡፡ ይቺ ሀገር አንደ ሀገር አንደትቀጥል ከተፈለገ እኛ አድማጭ እናንተ ተናጋሪ የምትሆኑበት አካሄድ ማክተም አለበት” ሲሉ …

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የ15 ኣመታት ዝምታቸዉን ሰበሩ። Read more »

የኣማራ ክልል ኦዲተር ጽ/ቤት ሃላፊ በብር ሸለቆ የታሰሩ የኣማራ ወጣቶች ላይ ግፍ እየፈጸመ ይገኛል። ደሴ ጥላሁን ይባላል፤ የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሃላፊ ነው። ተወልዶ ያደገው ደቡብ ጎንደር ስማዳ የሚባል ቦታ ነው። ሰውየው አማራ ቢሆንም የሚሰራው ስራ ግን ትግሬዎች ከሚሰሩት …

የኣማራ ክልል ኦዲተር ጽ/ቤት ሃላፊ በብር ሸለቆ የታሰሩ የኣማራ ወጣቶች ላይ ግፍ እየፈጸመ ይገኛል። Read more »

በጎንደር እና በባህር ዳር የተጠራውን የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ተከትሎ ለንግድ ድርጅቶች ማስጠንቀቂያ ተሰጠ። በጎንደር እና በባህር ዳር የተጠራውን የቤት ውስጥ መቀመጥ ኣድማ ከኣቅሙ በላይ የሆነበት የወያኔው ኣገዛዝ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ በሚል በየንግድ ድርጅቶች በተዘጎ በሮቻቸው ላይ ማስታወቂያ መለጠፉንና ድርጅቶን ካልከፈቱ …

በጎንደር እና በባህር ዳር የተጠራውን የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ተከትሎ ለንግድ ድርጅቶች ማስጠንቀቂያ ተሰጠ። Read more »

How many prisoners of conscience do you think are held in Qilinto, Kality, Shoa Robit and Zeway Federal prisons for having different political thoughts to the regime in Ethiopia? In Qilinto alone, there are estimated of 500 of them who are not convicted yet. How many of these are recognized by the public to whom they are sacrificing?

My arrest and 18 months of stay in prison has helped me meet a lot of prisoners. I met a guy who has never heard the name of a rebel group (Amhara Democratic Forces Movement) of which he was accused being a member; I met a guy who is accused for affiliation of Oromo Liberation Front whose leaders he can’t name; I met the ex-president of regional state of Gambella, Air Force Capitans, and many others who has no one to visit, hire a lawyer, or even to remember to… By the time I was held in Qilinto, many Ethiopians who raised religious freedom from State interference, Gondere Amharas, Oromo University students, youths from Gambella and Benishangul Gumuz, Tigrians who were suspected for having affiliation to the Tigrian rebel group, and many Ethiopian Somalis were held there. Many of these share the same cahllenge: they have no one to give the least recognition why they were jailed. I used to deliberately avoid hearing stories of these inmates while I was there to avoid the feeling that I can’t do any good for them. After my release, the feeling haunts me in different form. I sometimes ask myself if I might feel better jailed than to helplessly do nothing as a ‘free man’.

A week before the wake of Ethiopian new year, Qilinto prison caught in fire. Guards shot many prisoners dead when they try to escape the fire. Now, the survivors are distributed to other prisons, Shoa Robit and Zeway, while a few others are left to stay in a undamaged zone in Qilinto. The prisoners who are moved to other prisons had no shoes (were barefooted) and have no clothes to change. Those who have regular visitos are now given with pair of slippers and cloths to change, but most political prisoners whose family members and friends are in remote rural areas are still on barefoot. Even worse, no one knew which one of them did make it alive from the blaze for they have no one who speaks about what had happened to them. (Prison admins claimed the dead are 23 but informal reports indicate more than 70 prisoners are missing.)

If you ask me how many of these 500 political prisoners in Qilinto have actually committed a crime, my answer would be ‘maybe ten’. One way or another, all of them are victims for trying what they thought would bring better change for their people. They are people who care.

These prisoners of conscience are not all well known. They do not have family and friends support. Most of them are from remote rural areas. Some of them were breadwinners for their families before their arrest and they don’t know the fate of their respective families after they are jailed. In addition to this and physical and psychological abuses in prison, they also have to face a lot of challenges:

1. They don’t have basic necessities (such as clothes to change, blankets, pyjamas, towels…) nor pocket money to buys some things such as cleaning detergents, toothbrushes and toothpastes, or even to have a cup of coffee once a week. However, there are a few job opportunities for prisoners, they are not allowed for political priosners.

2. They miss someone who talk to them. Most of the political prisoners have no one visiting them regularly. Even though they do have many inmates, none of them can replace the feeling visitors give a prisonor.

3. They need information. They want to know what is going on in the country. They don’t have any reliable source of information other than windfall rumors and EBC’s state-led biased reports. They need to update themselves with contemporary realities.

These are all mere wishes to many of the political priosners.

The way we support the political prisoners has a direct implication for those who are trying their best to make a change in the country. They will either be encouraged for they will have our support in case they fall victims of the regime or not. This is why we need to ask what we can do.

Currently, it is only a few concerned citizens who are visiting and trying to help political prisoners at regular basis. This has made the burden on these people very much. What if each of us try to do what we can? What if those of us who have the time select a political prisoner and keep visiting her/him regularly? What if those of us who have the money keep contributing some regularly? Wouldn’t this be a great deal of care and promise for those who are sacrificing for a better world?

የፀጥታ ኃይሎች ጨዋ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ይተኩሳሉ፣ ይገድላሉ ያሉት ተቃዋሚዎች ተጠያቂዎቹም የመንግሥት የፖለቲካ መሪዎች እንደሆኑ አስታውቀዋል።

የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሙክታር ከድርና ምክትሏ ኣስቴር ማሞ ከድርጅቱ ተባረሩ። ኦሮሚያ በጊዜያዊ ርእሰ መስተዳደር መመራት ጀምራለች። (Minilik Salsawi) ራሳቸውን ከስልጣን ኣሰናብተዋል በሚል ሕወሓታዊ ሽፋን የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሙክታር ከድርና ምክትሏ ኣስቴር ማሞ ከድርጅቱ ተባለው በምትካቸው ሌሎች መሾማቸው ተሰምቷል። በዚህም መሰረት በምትካቸው በወያኔያዊ …

የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሙክታር ከድርና ምክትሏ ኣስቴር ማሞ ከድርጅቱ ተባረሩ። ኦሮሚያ በጊዜያዊ ርእሰ መስተዳደር መመራት ጀምራለች። Read more »

በአዲስ አበባ የመምህራን እና የወያኔ ፍጥጫ እየተጋጋለ ነው። Minilik Salsawi – mereja.com በአዲስ አበባ የተጀመረው የመምሕራን ስልጠና ተብሎ በወያኔ ባለስልጣናትና ካድሬዎች የተጀመረው ስብሰባ በመድረኩ መሪዎችና በመምህራት መሃከል የተጀመረው ዝምታ እየጠበበ በንትርክና በፍጥጫ እየተጋጋለ መምጣቱን ተሳታፊ መምሕራን ተናግረዋል። በኣዲስ ኣበባ ዩንቨርስቲ …

በአዲስ አበባ የመምህራን እና የወያኔ ፍጥጫ እየተጋጋለ ነው ። Read more »

በኦሮምያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ እንዲሁም በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ በመንግስት የሚደረግን ግድያ እና አፈና አጥብቄ የማወግዝ መሆኑን እንድታውቁልኝ እፈልጋለው። አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው በትላንትናው እለት አንድ ወድልጄ በfacebook ላይ ሲንሸራሸር አግኘሁት ብሎ የላከልኝን ፎቶ መለጠፌን እና የግል አመለካከቴን ማስቀመጤ ይታወሳል ፣ …

በኦሮምያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ እንዲሁም በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ በመንግስት የሚደረግን ግድያ እና አፈና አጥብቄ የማወግዝ መሆኑን እንድታውቁልኝ እፈልጋለው። አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው Read more »

የማለደ ወግ … ክበረ ነክ ፣ ጸያፍ ስድብ በመንግሥት ቴሌቪዥን ! [ነቢዩ ሲራክ ] ቴሌቪዥኑ ከዘባተሎ ፖለቲካ መረጃ ቅበላ ወደ ብሽሽቅ መድረክነት በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩው የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲያስፖራዎች የወያኔ / ኢህአዴግን መንግሥት ደግፈው ፣ ግንቦት 7 እነ ኦነግን ተቃውመው ሰልፍ …

የማለደ ወግ … ክበረ ነክ ፣ ጸያፍ ስድብ በመንግሥት ቴሌቪዥን ! [ነቢዩ ሲራክ ] Read more »

ስልጠናውን ለመካፈል ከመንግስት ት/ቤት የሄዱ መምህራን በቀን ለአበል 150 ብር ለሻይ ቡና ደግሞ 20 ብር፣ በድምሩ 170 ብር እየተከፈላቸው ስልጠናውን በመውሰድ ላይ ናቸው የግል ት/ቤት መምህራን ስልጠናው ከሙያቸው ጋር ፈፅሞ የማይገናኝ ከመሆኑም በላይ ለመንግስት ት/ቤቶች መምህራን የሚሰጠው የአበል ክፍያ የማይታሰብላቸው …

” ስልጠናው ከመምህርነት ሙያ ጋር ፈፅሞ የማይገናኝ ፋይዳ የሌለው ፖለቲካ ነው፡፡ ” የግል ት/ቤት መምህራን Read more »

በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ ሃሳባቸው ጆሮ አግኝቷል ወይ ለሚለው እርግጠኛ መልስ መስጠት አይቻልም፡፡ ውጤቱን በሂደት የምናየው ይሆናል፡፡ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነትመናገር ይቻላል፡፡ የመፍትሄ ሃሳቦቹ አሁንም መቀጠል አለባቸው፡፡ መንግስት በአዲሱ ዓመት …

በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ Read more »

ባለፉት ጥቂት ወራት የሃይማኖት መሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ የተለያዩ ዕውቅ ኢትዮጵያውያንን አነጋግረን ለፖለቲካ ቀውሱ መፍትሄ ነው የሚሏቸውን ሃሳቦች ስናስተናግድ ቆይተናል፡፡ የአገሪቱ ምሁራንም በችግሮቹ ዙሪያ ሀሳባቸውን የመፍትሄ አቅጣጫ ይሰጡን ዘንድ ጥረት ብናደርግም ሳይሳካልን ቀርቷል፡፡ ከሶስት ምሁራን ውጭ አብዛኞቹ …

የአገሪቱ ምሁራን የት ገቡ? ፍርሃት?…አድርባይነት?… ከሃላፊነት መሸሽ?? Read more »

ሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ‹አርም› የሚል ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ሦስት ነገሮችን አምኗል ማለት ነው፡፡ አንድም መሪው በጎ ኅሊና አለው፤ ለማረም የሚችል ዐቅም አለው፤ ችግሩ የተፈጠረው ከአሠራሩ ላይ ነው ብሏል፡፡ አንድም ደግሞ ሕዝቡ፤ መሪው እንደ ማንኛውም ፍጡር …

ሦስቱ የሕዝብ ማስጠንቀቂያዎች (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት) Read more »

ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል። #MinilikSalsawi በጎንደር ዩንቨርስቲ የተጀመረው ስብሰባን ቦይኮት የማድረግ እንቅስቃሴ ቀጥሎ ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል።በወታደሮች አስከብባች ሁን ደብረ ብርሃን ሰላም ናት ትላላቹህ …

ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል። Read more »

በኮንሶ ስለተፈጠረው ተቃውሞና ግጭት የኮንሶ ጥያቄ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ገመቹ ገንፌ በተፈጠረው ግጭት መነሻ ምክንያት ዙሪያ እንዲሁም አሁን ስላለበት ሁኔታ “ጥያቄያችን በኦሮሚያ ክልል እስከመጠቃለል ይዘልቃል” አቶ ገመቹ ገንፌ፤ – የኮንሶ ኮሚቴ አባል ከኮንሶ የዞንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ግጭት …

የኮንሶው ቀውስ እያወዛገበ ነው :: ጥያቄያችን በኦሮሚያ ክልል እስከመጠቃለል ይዘልቃል:: Read more »

በአሜሪካን ካሊፎርኒያ ስቴት ሎስ አንጀለስ ከተማ ባለው የወያኔ  አገዛዝ ቆንስላ ጽ/ቤት ኢትዮጵያውያን ለ45 ደቂቃዎች ያህል በቁጥጥር ሰር  አዋሉት ።   በቆንስላ ጽ/ቤቱ የወያኔ አርማ ያለበት ሰንደቅ ዓላማ ወርዶ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሰንደቅ ዓላማ እንዲውለበለበ ተደርጓል ። በሕወሓት ትእዛዝ ግፍ …

ሎስ አንጀለስ ከተማ የወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤትን ኢትዮጵያውያን ለ45 ደቂቃዎች ያህል በቁጥጥር ሰር አዋሉት ። Read more »

ከዋሽንግተን ዲሲና ከአካባቢው እንዲሁም ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የመጡ ኢትዮጵያውንና ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን በዛሬው እለት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት፣ በዋይት ሃውስ እና በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ደጃፎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።

ሕጻናት የያዙ እናቶችና አዛውንቶች ጭምር የነበሩበት እጅግ የበዛ ቁጥር ያለው ሰላማዊ ሰልፈኛ ከማለዳው አንስቶ ነው “በዚያች አገር እየተካሄደ ነው” ያለውን ግድያ “በአፋጣኝ አስቁሙ!” እና “ለመንግስቱ የምትሰጡትንም እርዳታ አቋረጡ” የሚሉ ጥያቄዎችን ላቀረበላቸው የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ባለሥልጣናትና የምክር ቤት አባላት ሲያሰማ የዋለው።

ሳያቋርጥ ቀኑን በዘለቀው ካፊያ ውስጥ ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር መሥሪያ ቤት ወደ በዋይት ሃውስ አልፎ ከምክር ቤት የሚያደርሱትን የከተማይቱን ጎዳናዎች ሞልቶ…

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በኒው ዮርክ ተጀምሯል #UNGA #UN #Migration #NewYork #VOAAmharic የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬ እለት በኒው ዮርክ ተጀምሯል።በሳምንቱ መጨረሻ በከተማው የደረሰውን ፍንዳታ ተከትሎ የፀጥታው ጥበቃው በከተማዋ ተጠናክሯል።የዓለም መሪዎች በጉባዔ ለመሳተፍ ወደ ከተማው እየገቡ …

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በኒው ዮርክ ተጀምሯል Read more »

አትሌት ፈይሣ ሌሊሣ በሪዮ ኦሎምፒክ ያገኘውን የብር ሜዳልያ ለቤተ መዘክር አበረከተ። የኢትዮጵያ አትሌቶች በሳምንቱ ማብቂያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ ዓለምአቀፍ ሩጫ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል። http://bit.ly/2cZbseU ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። http://bit.ly/2cL3HYl

” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም ( የመንግስቱ ሃይለማሪያም ትዝታዎች _ ቁጥር ሁለት ፣ ገፅ 55 ።) .. ታሪክ የአለፈውን ክስተት የምንማርበት …

” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም Read more »

በወያኔ ንጹሃን ዜጎች ላይ የሚያደርገውን ጭፍጨፋ በመቃወምና አገር ውስጥ በተጠናከረ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ላለው የነጻነትና የፍትህ ትግል አጋርነት ለመግለጽ ታላቅ ትዕይንተ ህዝብ ዋሽንግተን ከተማ ውስጥ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ኢትዮጵያውያን ዘር፣ ሐይማኖት፣ ጾታ፣እድሜና በሌሎችም ምክንያቶች ሳይለያዩ አንድ አካል አንድ አምሳል ሆነው …

“ለወገን ጥሪ የወገን ምላሽ” በሚል መሪ ቃል ታላቅ ትዕይንተ ሕዝብ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተካሄደ Read more »

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን የመጀመሪያ ቀን የውይይት ውሎ በከፊል(መስከረም 9፣ 2009 ዓ.ም)፡- በዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ካሳ ተ/ብርሀን አጠቃላይ የውይይት መድረኩ መነሻ አሳብ ትረካ እና የእለቱ የውይይት አጀንዳ በሆነው ያለፉት 25 ዓመታት የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ጉዞ ዙሪያ የሚያጠነጥን ገለፃ በኃላ …

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን – ሰው እየሞተ እና ህዝብ ለተቃውሞ እየወጣ ስለትምህርት ጥራት እና ተደራሽነት መወያየት ያሳፍራል:: Read more »

በአገዛዙ ላይ ተቃዉሞው በ2009 በተጠናከረ መልኩ እየቀጠለ ነው። ሕወሃቶች የሕዥብን ጥያቄ በሃይል ለማፈን እና ለመጨፍለቅ አቅደው ነው እየተንቀሳቀሱ ያሉት። በአዲሱ አመት መግቢያ የተፈጠረውን አንጻራዊ መረጋጋት ለጥቅማቸው በመጠቀም፣ ከሕዝብ ጋር ያላቸው ችግር በቶሎ መፍታትና መረጋጋቱ ዘለቄታዊ እንዲሆን መስራት ሲገባቸው፣ ሰዎቹ ግን …

በባህር ዳርና በጎንደር የስራ ማቆም እና ከቤት ያለመውጣት ኣድማ እየተካሄደ ነው። Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts September 19, 2016 = መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=tXZmX_8yLQ0]

የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለስድስተኛ ጊዜ ወደ መስከረም 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ተዛወረ።#Ethiopia #Gonder #AmharaResistance #MinilikSalsawi ለዛሬ ተቀይሮ የነበረው የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለስድስተኛ ጊዜ ወደ መስከረም 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ተዛወረ። በጎንደርና በባህር ዳር በቤት …

የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለስድስተኛ ጊዜ ወደ መስከረም 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ተዛወረ። Read more »

Ethiopian Demonstration in front of US Embassy in TelAviv , Israel 19/sep/2016 …. በእስራኤል ቴል አቪቭ የኣሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት ኢትዮጵያውያን ያደረጉት ደማቅ ሰልፍ የወያኔን ስርዓትና የኣሜሪካንን እርዳታ በመቃወም [youtube http://www.youtube.com/watch?v=UJuHpJWWh24&w=560&h=315] [youtube https://www.youtube.com/watch?v=mW8S56GOcDk&w=560&h=315]

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን ውይይት ለተገደሉ ወገኖቻችን የኅሊና ፀሎት በማድረግ ተጀመረ: ዛሬ በተጀመረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን ውይይት አዲስ ነገር እንደተከሰተ ሸገር 102.1 ራዲዮ ዘግቧል፡፡ ምሁራኑ፣ ውይይቱ በኦሮሚያና በአማራ ክልል ለተገደሉ ወገኖቻችን የኅሊና ፀሎት በማድረግ ይጀመር በማለት ውይይቱ በኅሊና ጸሎት …

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን ውይይት ለተገደሉ ወገኖቻችን የኅሊና ፀሎት በማድረግ ተጀመረ:: Read more »

በጎንደር ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔ ስብሰባን ላለመሳተፍ ኣድማ መቱ። #Ethiopia #Gonder #GonderUniversty #AmharaProtests #EthiopiaTeachers Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጎንደር ዩንቨርስቲ መምህራን ሰብስቦ ለማስፈራራት ለማዘናጋት ለማታለል እንዲሁም በተለመደው የሃሰት ፕሮፓጋንዳና ኣብዮታዊ ዲሞክራሲ ለመጥመቅ ኣስቦት ሕወሓት የጠራው ስብሰባ በመምህራን ኣድማ ምክንያት መደናቀፉ ታውቋል።ወያኔ …

በጎንደር ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔ ስብሰባን ላለመሳተፍ ኣድማ መቱ። Read more »

ወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ በወያኔ መታፈኗ ተሰማ፥ የአማራ ተጋድሎ ወጣቶችን በማሰርና በማሸማቀቅ ዓይቆምም፥ ================================== ወጣት ንግስት ይርጋ፥ አርብ መስከረም 6 ቀን 2009 ዓ.ም ከጎንደር ከተማ ተነስታ፥ በታች አርማጭሆ ሳንጃ ከተማ ወደ ሚገኘው ቤቷ ስታመራ መንገድ ላይ ታፍና ወደ አዲስ …

ወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ በወያኔ መታፈኗ ተሰማ፥ Read more »

የምዕመናን ቁጥር ከተጠበቀው እጅግ አነስተኛ ነበር ለምዕመናን ቁጥር መመናመን ዋናው ምክንያት ከሳምንት በፊት ደብሩን ረግጠው በነበሩት አባ መላኩ (አቡነ ፋኑኤል) ምንያት ነው የሚሉ ብዙዎች ናቸው መምህር ዘበነ በቅርቡ አገራችን ውስጥ በወያኔ እየተጨፈጨፉ ለሚገኙት ወገኖቻችን የሰጠውን ወያኔን የሚደግፍ እንዲሁም ከወንጌል የወጣ …

በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ በዛሬው ዕለት ተጠርቶ የነበረው ”ለቅሷዊ ጸሎት” በምዕመናን ድርቅ ተመታ Read more »

የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል አከባበር ሥነ ስርዓት *******************************   ዘንድሮ የኦሮሞ ህዝብ የ2016/2009 የኢሬቻ በዓል አከባበር ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት በአባ ገዳዎች መሪነት በነፃነት በሆራ አርሰዲ ያከብራል። ከአባ ገዳዎች መዋቅር ውጭ የየትኛው የኦህዴድ/ኢህአዴግ ካድሬዎች ጋጋታ በአካባቢው እንዲሰማ አይፈቀድም።   የአባ ገዳዎች …

የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ህዝብ በ2008 የተገደሉትን፣ ለእስር፣ ለወከባ፣ ለድብደባ፣ ለቃጠሎ የተዳረጉ ልጆቹን ያስባል። Read more »

ፌስቡክ ላይ ያሉ ቫይረሶች እና መፍትሄያቸው ፡- 1- በጣም አደገኛው ቫይረስ በአፕ መልክ የቀረበ ሲሆን ሙሉ መረጃችሁን ለመስረቅ በመጀመሪያ እናንተን ሸውደው ፈቃድ ያገኛሉ። ይሄን ይመስላሉ ፣ — Who among your FB friend is secretly in love with you? — who …

ፌስቡክ ላይ ያሉ ቫይረሶች እና መፍትሄያቸው Read more »

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከእሳትና ጥይት የተረፉት ታሳሪዎች በቂሊንጦ በእንግልትና ስቃይ ውስጥ መሆናቸውን ለቢቢኤን ገለጹ ቂሊንጦ በደረሰው የእሳትና የጥይት ተኩስ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ መንግስት ባመነው 23 ሰዎች እና ከዚያ በላይ መሞታቸው ይታወቃል፡፡ የተረፉት እስረኞች ወደ ተለያዩ እስር ቤቶች መላካቸው እና የተወሰኑት …

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከእሳትና ጥይት የተረፉት ታሳሪዎች በቂሊንጦ በእንግልትና ስቃይ ውስጥ ናቸው Read more »

ወያኔ ነፍሶበታል። የሕዝቡን ትግል እያለሰለሱ እንዲያጣጥሉና የወያኔን ሃያልነት እንዲሰብኩ ለሚዲያዎች በጀት ሊመደብ ነው። #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – ከዚህ ቀደም ተሞክሮ ባይሳካም ለስልጣኑ ርዝማኔ ተስፋ የማይቆርጠው የሕወሓት የደህንነት ቢሮ በሃገር ውስጥ ላሉ ሚዲያዎች በተለይ በነጻ ፕሬስ ስም ለሚንቀሳቀሱ ጋዜጦች …

ወያኔ ነፍሶበታል። የሕዝቡን ትግል እያለሰለሱ እንዲያጣጥሉና የወያኔን ሃያልነት እንዲሰብኩ ለሚዲያዎች በጀት ሊመደብ ነው። Read more »

Daniel Berhane  = ሐሙስ የጀመረውን የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ስልጠና ሊያወያዩ የሄዱት ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ ነበሩ አሉ – የትግራይ ም/ፕሬዚዳንትና የህወሓት ሰራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል። ሰውየው ወደ ከፍተኛ ስልጣን በቅርብ ስለመጡ ሰዉ እሳቸው ላይ አይበረታም ተብሎ መሰለኝ እሳቸው የተመረጡት። እሳቸው ደግሞ …

የተማረ ሰው የማጣጣል ድርጅታዊ ባህል – ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ ፎረሹ ፣ ኢ.ህ.አ.ዴ.ግም እርቃኑ ወጣ:: Read more »

ኢህአዴግ ለ8 ቀናት በጠራው የመምህራን ስልጠና እንኳን ሊያተርፍ ብዙ ብዙ እየከሰረ እንደሆነ ግልፅ እየሆነ ነው፡፡ለምሳሌ የህ.ወ.ሐ.ት ምሽግ ተብላ በምትታሰበው መቐለ፣ ሊያውም ዶ/ር አዲስ አለም ባሌማ በመሰለ የህ.ወ.ሐ.ት የፖሊት ቢሮና የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የነበረው ሰብሰባ ኢህአዴግ እርቃኑ …

ህወሐት በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የነበረው ሰብሰባ እርቃኑ የወጣበት፣ ብዙ የፎረሸበትና ብዙ የከሰረበት ነው:: Read more »

ተዋናይ ዝናህ ብዙ ፀጋዬ አገሩን ጥሎ ተሰደደ። VOA Amharic ==================== ዝናህ ብዙ ´´በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመው ሰቆቃ እና ግድያ ህሊናዬ ሊቀበል አልቻለም።ባለው ስርዓት ላይ ተቃውሞ አለኝ።ይህ ስርዓት እስካልተቀየረ ድረስ ወደ አገሬ አልመለስም´´ በማለት ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ በሰጠው ቃል ገልጧል። [youtube …

ተዋናይ ዝናህ ብዙ ፀጋዬ አገሩን ጥሎ ተሰደደ። (Interview ) ይህ ስርዓት እስካልተቀየረ ድረስ ወደ አገሬ አልመለስም Read more »