ሎስ አንጀለስ ከተማ የወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤትን ኢትዮጵያውያን ለ45 ደቂቃዎች ያህል በቁጥጥር ሰር አዋሉት ።
በአሜሪካን ካሊፎርኒያ ስቴት ሎስ አንጀለስ ከተማ ባለው የወያኔ አገዛዝ ቆንስላ ጽ/ቤት ኢትዮጵያውያን ለ45 ደቂቃዎች ያህል በቁጥጥር ሰር አዋሉት ።
በቆንስላ ጽ/ቤቱ የወያኔ አርማ ያለበት ሰንደቅ ዓላማ ወርዶ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሰንደቅ ዓላማ እንዲውለበለበ ተደርጓል ። በሕወሓት ትእዛዝ ግፍ የተገደሉ ኢትዮጵያውያን ምስሎች በጽ/ቤቱ ውስጥ ተበትነዋል። www.mereja.com