የኢሬቻ ባህል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ ሊመዘገብ ነው ተባለ

የኢሬቻ ባህል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ ሊመዘገብ ነው ተባለ

የኢሬቻ ባህል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ ሊመዘገብ ነው ተባለ

የዘንድሮው የኢሬቻ በአል በመስከረም 22 ሲከበር አመታዊ በአሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት የባህልና የሣይንስ ማዕከል ዩኔስኮ በአለም ቅርስነት ይመዘገባል ተባለ…ሸገር ወሬውን የሰማው ከአባ ገዳ በየነ ሰንበቶ ሮቢ የቱለማ አባ ገዳና የኦሮሚያ አባገዳዎች ሰብሣቢ ነው፡፡

የኦሮሞ የገዳ ስርአት በማይዳሰስ ቅርስነት ዘንድሮ ኢሬቻን ያስመዘግባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የአባ ገዳዎቹ ሰብሣቢ ነግረውናል፡፡ ከወራት በፊት በኦሮሞ የገዳ ስርአት የሚከበረው የኢሬቻ በአልን በተመለከተ የመንግሥታቱ ድርጅት ከዩኔስኮ ኃላፊዎች ጋር ውይይት ተደርጓል ያሉት አባ ገዳ በየነ ሰንበቶ ሮቢ ከቀናት በኋላ የሚከበረው የኢሬቻ በአል በዓለም የማይዳሰስ ቅርስነት ይመዘገባል የሚል ሙሉ እምነት አለን ብለዋል፡፡

የኢሬቻ በአል በየአመቱ መስከረም 22 ቀን በታላቅ ድምቀት በቢሾፍቱ ሲከበር በርካታ አመታትን ማስቆጠሩ ይታወቃል፡፡

10 Comments on “የኢሬቻ ባህል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ ሊመዘገብ ነው ተባለ”

  1. የእሪቻን ባህል ባእድ አምልኮ ነው እንዴት በክብር ቅርስ ተብሎ ይመዘገባል ይሄ ለትውልድ ትውልድ የሚወራረስ አይደለም አሳፍሪ ነው ስንት በቅርስ መዝገብ ላይ የሚመዘገብ እያለ ለተተኪው ትውልድ ማውረስ ሊታስበት ይገባአል

  2. ኢሬቻ ማለት ትልቅ ዋርካ ቅቤ የሚቀባበት፣ቈንፍሮ የሚበተንበት የአምላክ ፈጣሪነት የማረሳበት፡የሚጠነቆልበት አይነት ይሆን?አልገባኝም፡፡እስቲ እሬቻ አምልኮ ነው ወይንስ ባህል?እስቲ እሬቻ ምንድ ነው?

  3. WARNING !

    This could be a dangerous Ferenji and Arab Tenkol,

    1. to distract from the protests

    2. to divide and deepen the divide among Ethiopian tribes

    This could be “be mar yeteTeqelele merz”.

    Never trust ferenjis and institutions they control like unesco.

    The timing should make all very very suspicious.

    Go to hell ferenjis and arabs, you will never be able to fool us again.

    By the way who is the writer of the article, why is he afraid to be recognized ?

    Is he a shabia agent ?

    And it is called Debre Zeyit not bishoftu, ato Tesfaye Gebreab !

  4. The timing is very suspicious.

    But Irecha is celebrated by all in the central regions of Ethiopia, like Ashenda in the northern regions.

    If this helps to increase tourist numbers it is good, but we will see.

    But UNESCO is a dubious group, recently it called to stop the building of the Gibe 3 dam, the TPLF government simply ignored the call and called it “anti-development” and imperialistic.

    http://whc.unesco.org/en/decisions/4411

  5. Honestly I respect the right of the people
    to love it or celebrate it . But as for me
    I don’t like the thing they are doing with the butter

  6. Butter your self with better things then. Reality lesson, TPLF is in trouble. It is facing an unprecedented opposition from the Ethiopian youth for freedom.so far, in the ladt 9 months alone in Oromia, TPLF has mowed down over 679 Oromo kids and women. Oromos with their brotherens Amaras are fighting the minority TPLF aka Woyanes, regime day by day. ሞት ለገዳዩ ወያኔ!

  7. IRECHA MALET AMLIKO SAYHON BAHIL NEW LEMAMEN KEFELEK BALUBALTA SAYHON BEBOTAW TEGEGNINA TESATEF YANE IMNETNA BAHL MEHONUN TILEYALEH

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*