የማለደ ወግ … ክበረ ነክ ፣ ጸያፍ ስድብ በመንግሥት ቴሌቪዥን ! [ነቢዩ ሲራክ ]

የማለደ ወግ … ክበረ ነክ ፣ ጸያፍ ስድብ በመንግሥት ቴሌቪዥን ! [ነቢዩ ሲራክ ]

1435-satenaw-news

ቴሌቪዥኑ ከዘባተሎ ፖለቲካ መረጃ ቅበላ ወደ ብሽሽቅ መድረክነት

በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩው የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲያስፖራዎች የወያኔ / ኢህአዴግን መንግሥት ደግፈው ፣ ግንቦት 7 እነ ኦነግን ተቃውመው ሰልፍ መውጣታቸውን ሰምተናል ። በዚሁ ሰልፍ ይዘውት የወጡት መፈክርን የያዘውን ክበረ ነክና ጸያፍ ስድብ ከትናንት ምሽት ጀምሮ በማህበራዊ ድረ ገጾችና በፊስ ቡክ ሲሰራጭ ተመልክተናል ። ምራቃቸውን የዋጡ አባቶች ፣ ወንድሞች ሂጃብ ያደረጉ የኢትዮ ሴቶች የተካተቱበት የድጋፍና ተቃውሞ ሰልፍ ይዘውት የወጡት” ኦነግ ተ… ዳ !” የሚለውን መፈክር ይገኝበታል ፣ ደጋግሜ አይቸው ማመን እቅቶኝም ነበር ። ወደ ኋላ ግን እርጠኝነቱን ስረዳ እዝነ ልቦና ያለው ያደርገዋል በማልለው ስድብ አዘል መፈክር ለእነሱ እኔ እስከ መሸማቀቅ ደርሻለሁ ፣ ያሳፍራል ፣ ያሳዝናል

ዛሬ እኩለ ቀን ደግሞ ክበረ ነክ ፣ ጸያፍ ስድቡ በመንግሥት ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ስመለከተው ደግሞ ይበልጥ ተሸማቀቅኩ ፣ አዘንኩ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ተገቢ የልሆነ መረጃ ለመሰራጨቱ አዲስ ባይሆንም ” ኦነግ ተ… ዳ !” ብሎ የተጻፈን ነውረኛ መልዕክት በህዝቡ በሚደጎም ጣቢያ ማሳዬት ትልቁ የመንግሥት ተቋም ምን ያህል በዘቀጠ አስተደደር እንደሚመራ በገሃድ ያሳይ ይመስለኛል ።
በመንግሥት ቴሌቪዥን ይህን መሰል ጸያፍና ተገቢ ያልሆነ ተራና የወረደ የወሮበላ ስድብ ማስተናገዱ ያስቆጫል ። ይህም የመንግሥት ቴሌቪዥኑ ወደ ከተራ የተዛባ ዘባተሎ ፖለቲካ መረጃ ቅበላ ወደ ብሽሽቅ መድረክነት እየቀየረው መሆኑ በእርግጥም እንደ ዜጋ ያስቆጫል … በዚህች ሀገር የሰው ሰብአዊ መብት በጠመንጃ ሲጣስ ብቻ ሳይሆን ክብረ ነክ ጸያፍ የሚባል ነውር በአደባባይ ሲናኝ ” ተው ” ባይ ሽማግሌ ጠፍቶ እንዲህ መባዘናችን ልብ ይሰብራለረ ያማል
እስኪ ቸር ያሰማን !
ነቢዩ ሲራክ

24 Comments on “የማለደ ወግ … ክበረ ነክ ፣ ጸያፍ ስድብ በመንግሥት ቴሌቪዥን ! [ነቢዩ ሲራክ ]”

  1. The Somalis of the Ogaden region had suffered a lot under the brutal Amhara colonial rule.They share this ugly subjugation and exploitation by the Amharas with the other nations,nationalities and peoples the EPRDF has liberated. Now this Somali community is free and having its own self rule and developing their region. The EPRDF acknowledges that the previous Amhara colonialists had also occupied parts of Somalia and the border there is not fully demarcated. The EPRDF government has taken steps to address the legitimate border claims of Sudan and demarcate the border with this brotherly country.The legitimate claims of Somalia should also be considered and addressed to end the injustices the Amhara colonialism has caused. Eritrea has been liberated from the same Amhara colonialism with the active support and role of the EPRDF. The EPRDF has been doing justice not only the liberated nations, nationalities and peoples but also to the neighboring countries for the sake of peaceful neighborly relations.

  2. ሌላው ጋ ጣት ከመቀሰር ራሳሽንን እንመርምር። እዚህ ስንት ቆሻሻ፣ ዘረኛ፣ ነውረኛ፣ በባህላሽን ያልተለመደ ሲጻፍ ኣግባብ ኣይደለም ሳንል ሌላውን ለማውገዝ መሮጥ ያስተዛዝባል። ጨዋነት ከጎደለን እኮ ብዙ ቆይተናል።

  3. ህወሀት አንዴ ከአማራ ብብት ሌላጊዜ ከኦሮሞ ጫማ እየተደፋች በከፋፍለሕ ግዛ ቀመር ለ25 አመታት ቅማልዋ እሥኪራገፍ እነኝህን ሀምብል ወይም ደግ ቤተሰቦች ሥታናቁር ኖረች ፡ አሁን ደግሞ እንደገና ይህን አይነት ወንጄል መሥማት አያምም ወገኖች ። ያማል እንጅ ። ተይ ወያኔ ፡ ከእንግዲሕ ለሚመጣዉ ማነኛዉም ችግ ወጭ በራሥሽ ።

  4. G.mequanent፦ ምን ያለህ ማፈሪያ ነህ የተባለውን እንኳን በቅጡ እላነበብክም መፈክሩ የሚለው ኦነግ ተ.. ነው እንጅ ሰለ አማራ የተባለ ነገር የለም እንዲያው “ዶሮ ብታልም ጥሬዋን” ሆኖብህ ነው እንጅ እማራው ይህቺን እገር ዳር ድንበሯን ከሌሎች ብሄሮች ጋር ሆኖ ከማስጠበቅና ከማቆየት በስተቀር አንተ እንደምትለው የተባይ አስተሳሰብ የለውም አንተ ግን አፍህ ሲያራ እንጅ ሲናገር አይሰማም ባለጌ ነህ። መኳንንት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለህ ግማታም ወያኔ።

  5. To: G. Mequanent; It seems your narcist and delusional mind has already betrayed your sychopathic brain. Ask any Ethiopian Somali and they all will tell you that they are by far better during HIM and Mengistu than they are during Woyane’s rule. Somali Ethiopians including old men and women, children and infants were rapped, murdered, and tortured during Woyane’s twenty five years of mis rule. These crimes of ethnic cleansing, genocides, and extra judicial killings perpetrated by Woyanes are still going on after twenty five years. Somali Ethiopians have never faced these types of egregious crimes as they faced during the terrorist Woyanes governance. Woyanes have been and still are historical shame and curse for all Ethiopians from north to south and from east to west.

  6. አቶ መኳንንት : – እኔም በእናንተ በሚገባዎ ቋንቋ ልናገርና – እኛም እናቶትን እንብዳሎት! አሜን ይበሉ

  7. ትክክል ነው ታዛቢ !
    እስኪ መጀመሪያ ሁላችንም አስከ አሁን እንደቆየነው በጨዋ ደንብ እንከባበር ። ሁሉም በራሱ ሲደርስበት ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ይቅር ፡፡ አቶ ነብዩ ! ሰሞኑን በመሠራጨት ለይ ስላሉት የስድብ ዓይነቶች ያየኸው ነገር የለም ? አሁን ነው የታየህ ? የአንድ አካባቢ ህዝብ በጅምላ ቅማላም ፤ አንበጣ ቆርጣሚ ፤ ድኃ ችጋራም እየተባለ ሲሰደብ አሁን አንተ አፈርኩ ተሸማቀቅሁ የምትለው ቢባል ምን ይደንቅሀል ? ነው ወይስ ሊሰደብ የማይገባውና የሚገባው ህዝብ አለ ? እኔን አትንኩ ሌላውን እንደፈለጋችሁ ነው ?

  8. አንድ በእዉነት እንዲያዝልኝ የምፈልገዉ ነገር አለኝ የተከበርህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ። እኔ ኢትዮጵያዉይ ነኝ እንጅ ዘርህ ምንድን ነዉ ተብየ ብጠየቅ የአባቴንና የአያቴ ስም ከመንገር በቀር ሥለዘር ከዚህ ያለፈ የማዉቀዉ ነገር የለኝም ።

    ሌላዉን ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንደምወድና እንደማከብር ሁሉ የትግራይ አባት እናቶቸን እህት ወንድሞቸን እወዳለሁ አከብርምአለሁ ። ግን ሰዉ የሚወደዉ እንዳለዉ ሁሉ የሚጠላዉም ይኖረዋል ። እኔም እንደ ሰብአዊ ፍጡር የምወደዉና የምጠላዉ ሊኖረኝ የግድ ነዉ ።

    እኔ የምጠላዉ አንደኛ ሕወሀትን ሁለተኛ መለሰንና ሥብሀትን ነዉ ። ለምን ብትሉኝ ሰዉ ሥለገደሉ ብቻ አይደለም ዉሸት ሥለተናገሩም አይደለም ፖለቲከኞች ሥለሆኑም አይደለም ።

    እኔ እነርሱን የምጠላቹዉ አንዱን ንፁሕ ግለሰብ ወይም
    ማህበረሰብ በሌላዉ ላይ አነሳስቶ በማናቆርና በማፋጄት የስልጣን እድሜቸዉን ለማራዘም የሚፈፅሙት እኩይ ተንኮልና ሴራ በጣም ሥለሚቀፈኝ ነዉ ።

    ዉድ ወገኖቸ ከልብ ነዉ የምላችሁ ሕወሀቶች ከመጡ ጀምሮ አንዱን ጎሳ ከአንደኛዉ ጎሳ አንዱን ግለሰብ ከሌላዉ ካልሆነ በቀር ስለራሳቸዉ በሆነ ማህበራዊ መገናኛ ከጥንካሪያቸ በስተቀ ስለድክመታቸዉ ስለአንድነታቸዉ በስተቀር ስለልዪነታቸዉ ሠምታችሁ ታዉቃላችሁ ።

    ሥለህወሀት የማዉቀዉ አማራ ከኦሮሞ ፡ ኦሮሞ ከሱማሌ ፡ አማራ ከቅማንት ወዘተ እያሉ መጥተዉ አሁን ደግሞ እንደምታዩትና እንደምትሠሙት ኦሮሞና ሶማሌ እያሉ ተንኮል ያራግባሉ ። በአሁኑ ሰአት በዚህ ተንኮል ላይ ካልነቃን እኛ ማን ነን ።

  9. ሠላም
    አፍሽ እንዲህ ከገማ ታችኛው እንዴት እንደሆነ መገመት አያዳግትም ። ትላም

  10. እኔ ይህን አልኩኝ እነዚህ ቅጥረኞች እንዴት አሜሪካ ሊገቡ ቻሉ ካልን ይህ ነው ሚስጥሩ በርካታ ሱማሌዎች በኢትዬ.ቦሌ ሩዋንዳ እና ጂጂጋ ባሉ ቀንደኛ የስርአቱ ደጋፊ ደላሎች ረዳትነት በካታ ሱማሌዎች የኢትዬ. ፖስፖርት ባለቤት ናቸው ከዚህም ባለፈ የሶማሌ ስደተኞች ናቸውም ተብለው በካንፕ ሳይኖሩ ማህል አገር በማስፈር ኢኮኖሚውን ምን ያህል እዳደቀቁ የኑሮ ውድነት የቤት ኪራይ…የክገወጥ የባንክ ዝውውርን ለህወሀት ድጋፍ ሰጭ በመሆን ስደተኛ ሳይሆኑ የኦጋዴን እና የጂጂጋ ህዝቦችን ስደተኛ ናቸው በማለት ወደ አሜሪካ እንዲገቡ እንዲሰልሉ ሆነዋል በአሁኑም ግዜ ሞባይል ናንኪንግ (m birr) መስርተው ህዝብን እየበሉ ናቸው ከስር መሰረታቸው ልንመረምር ግድ ይላል ቴክኖሎጂውን መንቀፌ ሳይሆን ጀርባቸውን እንይ ቀጣይ የህወሀት ዘረኛ ቡድን የሱማሌን ህዝብ አቅም በመገንባት የዘር ፌድራሊዝምን ለማስረፅ ቡድን መስርቶ እየተንቀሳቀሰና የሱማሌን የመንግስት ምርጫን ድጋፍ ሰጭም በመሆን ዛሬ ያልተካለለውን የሁለቱ ሀገር ድንበር ወያኔ ስልጣኑን ቢያስረክብም እነዚህ መሰሪ ህዝቦችን ጦር እንደሚያሰብቅ ጥርጥር የለውም የአማራን ተቃውሞ በመቃወም 10ሚሊዬን ብር ትግራይ ተፈናቃዮች እርዳታ መለገሳቸውን እናስታውሳለን ዛሬ ተደባብሶ ያለው የኦጋዴን ነፃ አውጭ ጦር የት ገባ? ማን መሰረተው የገራባ መግዧ እርዳታ ከፌደራል ጉዳዬች እስካሁን ድጋፍ አላቆመም መጨረሻውስ? አልሸባብ የህወሀት በእድሜ ቆይታ ትርታ መሆኑንስ የግብፅን ነውጥ በሆሲን ሙባረክ ግድያን አስታኮ አባይ ግድብን መገንባት ጀማ እስላሚያን ያስታጠቀ ያቀናበረው ወያኔ…ጥልቅ ሴራዎቹን ልናጋልጥ የታሪክ ምሁራን ፖለቲከኞች ዝምታችሁን ስበሩ ኢትዬ. ወደፊት በወያኔ ደጋፊነት ዳግም የኡጋዴን ጦርነት መነሳቱ አይቀሬ ይሆን? *የሲኦል ፍርደኛው መላስ ዘራዊው እንደሞተ የኦጋዴን የነዳጅ ማውጫ ፕሮጀክት በካርጎ ፕሌን ይጓዝ የነበረው ቁስ የት ገባ? እናም ሌሎችም በርካታ በክልሉ የሚታዩ እንቅስቃሴዎች የማንነት ጥያቄዎች ወረፋቸው ደርሶ ሰልፋን እንደሰለሜ እንደሚገርፋት አያጠራጥርም ለሁሉም በንቃት ላይ ያተኮረን ለውጥ ሰሜኑን ስናይ በምስራቅ አንበጣ እንዳንወረር እሰጋለሁ።

    *የሲኦል ፍርደኛው ከአፍሪካ ሀገሮች ሱማልያን እና ሩዋንዳን አጥብቆ ይወዳቸዋል ለምን?

    ሞት ለወያኔ

    **********************************

  11. How do you feel surprised for the so called “government” media present this lewd word in public this is the team formed by murderers who slaughter innocent people irrespective of their tribe religion and whatever because our world is unfair these criminals supported by the western world who condemn terrorist where as feed these brutal terrorist with currency weapons , and considering them as “government” and on the other side they express that they are concerned by the act these so called “govern” did, what a fake world which appreciate criminals when God respond all will get their hand harvest what they sow.

  12. I am reach and educated. My famimilies are millioners , infact all my relatives are business people and reach. I hate to see poor people. Regarding my p$sy it is clean and tight. All my boy friends have given me their witness and I am certified str$et girl.

  13. all tribes in ethiopia dont like amhara i dont know why?monday is working day if you not work on monday your mind will be fucked up all the week shameless amhara go demonstration on monday.HODAM le lijochu shiro seto tedebko siga yemibela kersam after demonstration you run to restraunt to full your stomach agases.

  14. One cares about political issues and not about personal attack.Tplf’s money is behind it.TPLF is in extremely difficult situation.It is tottering towards its grave due to a jigantic political earthquake .Beyond reasonable doubt OLF and QEERRO are behind it .OLF is Oromo and every Oromo is OLF.Forward with OLF and QEERROO to the inevitable victory!!!!.

  15. ወያኔ በአማራ ከዘመተ ሰንትአለ ዘርን በማጥፋት መድሃኒት በመስጠት፣መርዝ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አማራውን ሰገድለ አሁንም በኮንሶ የሚኖሩ ሃገራቸው የሆነው የአማራ ተወሊጅ በማሳደድና በመጨፍጨፍ በአተት (አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት) በወያኔ የተፈጠረና ብሎም በእንጀራው ውስጥ (ጀሶ፣ሰጋቱራ፣አፈር፣ዳቦ ውስጥም መርዝ በጨመር ብሎም ብጣሪ፣) በእያቀረቡበት በግድ አማራ በኢትዮጵያ ውስጥ መጥፋት አለበት ይህንም እንድሰራ የብአዴን ጽ/ቤት በገንዝብ በሆዳቸው ለወያኔ ያደሩ የባንዳ ልጆችን በማሰማራት
    አማራው ገድለው ወያኔ ሉበሇጽግ ስንት አማራዎችን ገደለ?
    አማር

  16. የወሮበላ ስድብ በወሮበላ ዜና ማሰራጫ መቅረቡ ሊገርም አይገባማ።
    ወያኔ መውረሩም ፥ መብላቱም ግልጽ ነው። አሁን ግን የሚበላው ሕዝብ አልበላም ብሎ ስለተነሳ ፡ ለወሮብሎች ቀን ጨልሟል።

  17. Selam
    Rich & educated ?
    Street girl ? አሰዳቢ ! ምንም ውስጥ የለሽበትም ። ያንዱ ዘነዘና እንደ ቃሪያ ለሁለት ይሰንጥቅሽ አቦ !

  18. እናንተ ይምትሳደብ ሁሉ እባካችሁ ስድብ ይቅር በሌላ ነገር ብንወያይ ይሻላል እባካችሁ ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*