ቁጥሩ እጅግ የበዛ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፈኛ በዋሽንግተን የተቃውሞ ድምጹን ሲያሰማ ዋለ – VOA

ከዋሽንግተን ዲሲና ከአካባቢው እንዲሁም ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የመጡ ኢትዮጵያውንና ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን በዛሬው እለት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት፣ በዋይት ሃውስ እና በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ደጃፎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።

ሕጻናት የያዙ እናቶችና አዛውንቶች ጭምር የነበሩበት እጅግ የበዛ ቁጥር ያለው ሰላማዊ ሰልፈኛ ከማለዳው አንስቶ ነው “በዚያች አገር እየተካሄደ ነው” ያለውን ግድያ “በአፋጣኝ አስቁሙ!” እና “ለመንግስቱ የምትሰጡትንም እርዳታ አቋረጡ” የሚሉ ጥያቄዎችን ላቀረበላቸው የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ባለሥልጣናትና የምክር ቤት አባላት ሲያሰማ የዋለው…

https://www.youtube.com/watch?v=sI7PDB8VgMc

5 Comments on “ቁጥሩ እጅግ የበዛ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፈኛ በዋሽንግተን የተቃውሞ ድምጹን ሲያሰማ ዋለ – VOA”

  1. A country wide popular revolt (throughout ethiopia) plus ethiopian military support for the popular revolt = woyane downfall with the least damage and suffering.

  2. The Amharas must realize that their master Shabia and the rogue regime in Eritrea will not save them. The Amhara-Shabia alliance against the Tigreans will fail and both sides will be punished.

  3. It would be much better if you call it
    Eritrean demonstration . The thing that surprise
    you was they have even been closed their Embassy
    in D C .

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*