ተዋናይ ዝናህ ብዙ ፀጋዬ አገሩን ጥሎ ተሰደደ። (Interview ) ይህ ስርዓት እስካልተቀየረ ድረስ ወደ አገሬ አልመለስም
ተዋናይ ዝናህ ብዙ ፀጋዬ አገሩን ጥሎ ተሰደደ። VOA Amharic
====================
ዝናህ ብዙ ´´በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመው ሰቆቃ እና ግድያ ህሊናዬ ሊቀበል አልቻለም።ባለው ስርዓት ላይ ተቃውሞ አለኝ።ይህ ስርዓት እስካልተቀየረ ድረስ ወደ አገሬ አልመለስም´´ በማለት ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ በሰጠው ቃል ገልጧል።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=Z0BP8ft-56c]