” ስልጠናው ከመምህርነት ሙያ ጋር ፈፅሞ የማይገናኝ ፋይዳ የሌለው ፖለቲካ ነው፡፡ ” የግል ት/ቤት መምህራን

ስልጠናውን ለመካፈል ከመንግስት ት/ቤት የሄዱ መምህራን በቀን ለአበል 150 ብር ለሻይ ቡና ደግሞ 20 ብር፣ በድምሩ 170 ብር እየተከፈላቸው ስልጠናውን በመውሰድ ላይ ናቸው

የግል ት/ቤት መምህራን ስልጠናው ከሙያቸው ጋር ፈፅሞ የማይገናኝ ከመሆኑም በላይ ለመንግስት ት/ቤቶች መምህራን የሚሰጠው የአበል ክፍያ የማይታሰብላቸው በመሆኑ ስልጠናውን አንካፈልም በማለት ጥለው ወጥተዋል ተብሏል፡፡ “ስልጠናው ባይኖርም ሥራ ላይ መሆናችሁ አይቀርም ነበር፡፡ ስለዚህም አበል ሊከፈላችሁ አይገባም” መባላቸውን የሚናገሩት መምህራኑ፤ ከሥራችን ጋር ፈፅሞ የማይገናኝ ስልጠና ለመውሰድ አዳራሽ ውስጥ ቁጭ ብለን ከምንውል መደበኛ ሥራችንን ብንጀምር ይሻለናል፡፡ ይህ ስልጠና ከመደበኛ ስራችን ውጪ በመሆኑ ተገቢውን የአበል ክፍያ ሊሰጠን ይገባል ብለዋል፡፡ በአንድ ህግና መንግስት በምትተዳደር አገር ላይ ሆነን አንድ አይነት ስልጠና ለመውሰድ እየተጠራን የግል ት/ቤት መምህራን በመሆናችሁ ስልጠናውን የምንሰጣችሁ ያለ አበል ክፍያ ነው መባሉ ህጋዊ ተግባር አይደለም” ሲሉም ተችተዋል፡፡
በስልጠናው ለመካፈል ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ገልፀው ከስልጠናው አዳራሽ ከወጡት መምህራን መካከል ያነጋገርናቸው ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ መምህር፤ “የስልጠናው ዋንኛ አጀንዳ ሆኖ የቀረበው የፌደራሊዝም ጉዳይ ከመምህርነት ሙያ ጋር ፈፅሞ የማይገናኝና ለመምህራኑ አቅም ግንባታም ሆነ ክህሎት ማሣደጊያ አንዳችም ፋይዳ የሌለው ፖለቲካ ነው፡፡ ለአመታት በመምህራኑ ውስጥ ሲነሳ የቆየውን የፈቃድ አሰጣጥ ጉዳይ አጀንዳ አድርገው ያቀረቡትም ይህንኑ ፓለቲካዊ ይዘት ያለውን የፌደራሊዝም ጉዳይ ለመሸፈን እንዲረዳ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ስልጠናውን ለመካፈል ከመንግስት ት/ቤት የሄዱ መምህራን በቀን ለአበል 150 ብር ለሻይ ቡና ደግሞ 20 ብር፣ በድምሩ 170 ብር እየተከፈላቸው ስልጠናውን በመውሰድ ላይ ሲሆኑ በከተማዋ የሚገኙ አብዛኛዎቹ የግል ት/ቤት መምህራን ስልጠናውን ለመካፈል ፍቃደኛ ሳይሆኑ በመቅረታቸው ተበትነዋል፡፡ መምህራኑ ይህንኑ ጥያቄአቸውን በተደጋጋሚ ቢያቀርቡም ምላሽ አለማግኘታቸውንና በትናንትናው ዕለትም ተመሳሳይ ጥያቄ ያቀረቡ መምህራን ስልጠናውን ባለመካፈል ውሳኔያቸው የፀኑ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡

7 Comments on “” ስልጠናው ከመምህርነት ሙያ ጋር ፈፅሞ የማይገናኝ ፋይዳ የሌለው ፖለቲካ ነው፡፡ ” የግል ት/ቤት መምህራን”

  1. ኢሀድግ ትምህርት ያውቃል እንዴ?የኣስራረቅ ስልጠና ሊስጥ ከኣልሆነ በስተቀር ! ጀኔራሎቹ ከከብት ጥበቃ ኣስከ 6ኛ የተማሩ ሚኒስተሮቹ ና ባለስልጣኖቹ በኣብዛኞች በግዚ ድግሪ .የከበሩ ትምህርት ያለውን ዜጋ ከኣገር ያስደዱ በኣጠቃላይ ኣዋቄ የማይፍልጉ የደንቆሮ ስብስቦች እንዴት ስልጠና ሊስጡ ይችላሉ !! ???

  2. መምህራንን በማታለልና በመሸንገል ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች አመፅ እዳያነሱና የወያኔ ትግሬን የስቃይ ዘመን ከፍፃሜ ላይ እንዳያደርሱት በማሰብ ነው የምሁራንን ትምህርት ለመቅሰምና ምክር ለመረዳት የማይችሉት የወያኔ ቅጥረኛ ሌባዎችና ወንጀለኞች ይህን ተሀድሶ በሚል ስያሜ ያቀዱት ነበር፡፡ ይሁንና ሁሉም ነገር ካቀዱትና ከጠበቁት የተለየ አቅጣጫ እየያዘ ነው፡፡ ተማሪዎችን ጨምሮ ህዝብ ይህን እያየ ሲሆን ተማሪዎችም እየተዘጋጁ ያሉ በ2009 የትምህርት ዘመን ለመማር ሳይሆን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወያኔን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ነው፡፡

    መምህርና ተማሪ ለአንድ ሀገር ሁለገብ እንቅስቃሴ ቁልፍ ናቸው፡፡ እስከ ዛሬ ለምን እንደቻሉትና ዝም እንዳሉ ግልፅ ባይሆንም የወያኔን በሀገርና ወገን ላይ በደል እያዩ መቀጠል በእነሱነታቸው ላይ ትልቅ ጥያቄ የሚያስነሳ መሆኑን የተረዱት ይመስላሉ፡፡ በአማራ ክልል ላይ ጦርነት አውጆ ስለትምህርት ጥራት ለማውራት ማሰቡ በራሱ ምን ያህል ንቀት እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን አለማወቃቸውን የሚያረጋግጥ ነው፡፡

    ጦርነት አውጀው የሀገርን ዳር ድንበር መጠበቅ የሚገባውን ወታደር የራሱን ህዝብ እንዲገድል፣ ንብረት እንዲያወድምና መውጫና መግቢያ አሳጥቶ እንዲያስጨንቅ እያደረጉ በሌላ በኩል ደግሞ ይህንን ህዝብ ስለትምህርት ጥራት እናወያይህ ማለት ወንጀል እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም፡፡ በዚህም ተጠያቂ ማንም ሳይሆን ጠላት ለሆነ ወያኔ ተባበሪ በመሆን እሱ እንደሚለው የሚሆን ብአዴንን ጨምሮ ግለሰቦችና ህዝቡም ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል ስለትምህርት ጥራት ብቻ ሳይሆን ስለትምህርት በአጠቃላይ ማውራት አይገባም፡፡ የህዝቡ አንገብጋቢ ጉዳይ በወያኔ ውሻ ጠቅላይ ሚኒስተር ተብዮ አማካኝነት በሀገር ደረጃ በስማበለው የታወጀበት የጥፋትና እልቂት የወያኔ ትግሬ ጦርነት ነው፡፡

    ያ መንፈሱ የተነካ፣ ነፍሱ የተረገመች፣ ስጋው የሚቅበዘበዝና ልቡ የታወረ ስለመሆኑ ከውጪ አንድ አይኑን አውሮት በሁሉም እየታየ እሱ ግን ወያኔን ብቻ የሚመለከት የወያኔ ቡችላ ጠቅላይ ሚኒስተር ተብዮ በአማራ ክልል ላይ ያወጀውን ጦርነት ከይቅርታ ጋር እስካላነሳና ያሰማራውን ሰራዊት ወደ ሀገሪቱ ጠረፍ እስካልመለሰ ድረስ የክልሉ ህዝብ እንገብጋቢ ጉዳይ የታወጀበትና እያለቀበት ያለ ጦርነት ነው፡፡

    ስለሆነም የጎንደርም ሆነ የደብረ ብርሀን ምሁራን እያደረጉ ያሉ የሚጠበቅባቸውን ሲሆን በዚህም ላይ ማቆም የለባቸውም፡፡ ሌሎችም ይህን አርአያ መከተል አለባቸው፡፡ የሀይማኖት መሪዎችም ስራቸውን በአግባብ በመስራት ከህዝብ ጋር መወገን የሚገባቸው ሲሆኑ በፀሎት ደግሞ ብአዴን የሚባልን የአማራን ህዝብ ጠላት ሰይጣን አንድ ያደርገው ዘንድ ተግተው መስራት አለባቸው፡፡ የአማራ ህዝብ ጠላት ከወያኔ በፊት የወያኔ ቅጥረኛና ተላላኪ የሆነ ብአዴን የሚባል በከሰሩ ኢህአፓዎች የተመሰረተ የሰነፎች፣ የደደቦች፣ የአድር ባዮችና ስለአማራ ህዝብና ቦታ እውቀት፣ ክብር፣ መልካም ምኞት፣ ጥሩ ተግባር፣ ትጋት፣ መቆርቆርና መቆጨት በፍፁም የሌላቸው ብአዴኖች ናቸው፡፡

    ከታችና ከመካከለኛውም ያሉ ለአማራ ህዝብ የሚቆረቆሩና የሚሰሩ የብአዴን አባላት የዚህን የኢህአፓ ጥርቅም የሆነን እነ በረከት ሲሞን፣ አምላክ የረገማትና ዲያብሎስ ያረፈባት ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ጥንቅሹ፣ ህላዊ ዮሴፍ፣ ካሳ ተክለብርሀን፣ አዲሱ ለገሰና የመሳሰሉት ከአንዳንድ እንደ አለምነህና የመሳሰሉት ባንዳዎች ጋር ሆነው በወያኔ ትዕዛዝ ስለወያኔ ጥቅም የአማራን ህዝብ ለ25 አመታት ያህል እየጎዱት ያሉትን አንድ ሊያደርጓቸው ይገባል፡፡ በመሆኑም አነዚህን ወንጀለኞች ሙሉ በሙሉ ማግለልና መምታት ብቸኛው መፍትሄ መሆኑን ከአማራ ህዝብ ወጥተው ለአማራ ህዝብ እንዳይሰሩ የተደረጉ ሌሎች የብአዴን አባላት ማወቅ አለባቸው፡፡ ከአሁን በኋላ እነዚህ በአማራ ህዝብ የ25 አመት ጠላት የሆኑት ያረጁና የጃጁ የኢህአፓ ርዝራዦች በብአዴን አካባቢ እስካሉ ድረስ የብአዴን አባል የሆነ ሁሉም አባልነቱን ማቆምና በሌላ መልክ ከህዝብ ጋር ሆኖ መደራጀት አለበት፡፡

    የወያኔ ተላላኪና አሽከር በአማራ ህዝብ ላይ ዋነኛ ጠላት በሆነ ብአዴን ላይ የማያዳግም የሞት መአት ይውረድበት፡፡

  3. እኔ የምለው ወያኔ እንኳን ሊያሰለጥን ቀርቶ ለራሱስ መቼ ሀ ሁ ቆጠረና ነው አስተማሪዎችን ሊያሰለጥን የተነሳው? ዘንድሮ መስከረም ከጠባም በሆላ ገድ ይሰማ ጀመር

  4. ይሄ ነው የኛ ነገር ለወያኔ የተመቸውም ለዚህ ነው ገንዘብ ካለ ህልውናን መሸጥ ለወያኔ ተመችቶታል ስለዚህ በቀላሉ ክፍልፍል ለማድረግ ቀሎታል ማለት ነው። ከዚህ በሃላ ምክንያት እየፈለገ የግል ት/ቤቶችን ያፈርሳል ማለት ነው። እባካችሁ አትከፋፈሉ። አበሉ ሳይስጣችሁ ኖራችሁ የለም ወይ?

  5. የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከዓለም ባንክ ባገኘው $20,000,000 ሃያ ሚሊየን ዶላር (አራት መቶ ሚልየን ብር) የገንዘብ ድጋፍ ጨረታ አውጥቶ ነበር።

    http://www.diretube.com/sendek-exclusive-interview-on-the-20-million-dollar-bid-scandal-with-the-minister_e028297b8.html

    የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ጨረታ
    አውጥቶ ነበር። ለጨረታ የቀረበው ፕሮጀክት “Ethiopian General Education Quality
    Improvement Project II” ተብሎ የሚጠራ ነው:: የፕሮጀክቱ ዋና ዓላማ ሶስት መቶ
    የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ከአስር ዩኒቨርስቲዎች ጋር በኔትዎርክ በማገኛኘት
    አስፈላጊ የመማር እና የማስተማር መረጃዎችን እንዲለዋወጡ ማድረግ ነው።
    ጨረታውም፣ አስፈላጊ ቁሶችን ማቅረብ፣ ዝርጋታ ማከናወን እና ሲስተሙን ኮሚሺኒግ
    ማድረግን ያካተተ ነበር።
    ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው ጨረታ ሶስት የቻይና ኩባኒያዎች እና አንድ
    የጀርመን ኩባንያ ተሳትፈዋል። ኩባኒያዎቹ ያቀረቡት የሥራ ልምድ፣ የገንዘብ መጠን እና
    የቴክኒካል ምዘና በትምህርት ሚኒስቴር ከተገመገመ በኋላ አሸናፊው መለየቱ ተነግሯል።
    በትምህርት ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ በተጠራ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የካቲት 8 ቀን
    2008 ዓ.ም. (16/02/2016) ትምህርት ሚኒስቴር የጨረታው አሸናፊ ነው ከተባለው
    ከቻይናው ኢንስፐር ግሩፕ ኩባንያ ጋር የ19 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር የስኩል ኔት ዝርጋታ
    ስምምነት ተፈራርሞ ነበር። በዚህ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማት
    የተገኙ ጋዜጠኞች በጨረታው ሒደት ላይ ያላቸውን ቅሬታ አቅርበዋል። የሚዲያ
    ተቋማት ከሰበሰቡት መረጃ በጨረታው ሒደት ላይ ክፍተት መኖሩን አስታውቀዋል።
    አሸናፊ ነው የተባለው ኩባንያ ካቀረባቸው የሥራ ልምዶች መካከል ቢያንስ ከአራት
    በላይ የተጭበረበሩ መሆናቸውን አንስተው በፊርማው ሥነሥርዓት ላይ የተገኙ
    የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ጠይቀዋል።
    ለሚዲያ ተቋማት ጥያቄዎች የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ጥላዬ
    ጌጤ የሰጡት ምላሽ፣ “ፕሮጀክቱ የዘገየበት ዋናው ምክንያት በግዢ ሒደት ወቅት
    የተነሳውን የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ነው። እጅግ ከፍተኛ የሆኑ
    ጥቆማዎች ስለሚመጡ እነዚህን ጥቆማዎች ለማጣራት ረጅም ጊዜ ወስዶብናል።
    ከሚኒስትሩ እስከ በታች ኃላፊዎች ድረስ እንዲሁም በአዋጁ ስልጣን የተሰጣቸው
    መስሪያቤቶችን ድጋፍ በማግኘት ዛሬ ለመፈራረም በቅተናል። በዚህ ጨረታ ላይ ቅሬታ
    ያቀረቡ ወገኖች ጥቆማም የያዝነውን ሃሳባችን የሚያስቀይር ሆኖ አላገኘነውም።
    በውጭ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች የማጣራት ሥራዎችን እንዲሰሩም
    አድርገናል” በማለት ነበር ከሚዲያ ተቋማት የቀረቡትን ቅሬታዎች ውድቅ ያደረጉት።
    ሆኖም ግን የሰንደቅ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ጥላዬ ጌጤ
    የሰጡት ምላሽ አጥጋቢ ባለመሆኑ ተጨማሪ ምርመራዎችን ለማድረግ ወስኖ
    ተንቀሳቅሷል። ይኽውም፣ ለትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በ18/06/2008
    ዓ.ም. በደብዳቤ ቁጥር ሰ.የ.ማ.አ1694/2008 በስኩል ኔት የጨረታ ሂደት ተጨማሪ
    ማብራሪያ ዝግጅት ክፍላችን እንደሚፈልግ ገልጸን ደብዳቤ አስገባን። ለሚኒስትሩ
    ባስገባነው ደብዳቤ ሊጣሩ ይገባቸዋል ያልናቸው መረጃዎች እና ማስረጃዎች በከፊል
    ሲቀመጡ፤
    • የኢንስፐር ግሩፕ ኮርፖሬሽን በታንዛኒያ በ “Home affairs Project” ከ190 ሚሊዮን
    ዶላር በላይ ፕሮጀክት መስራቱን የሚገልጽ ያቀረበው የሥራልምድ ሃሰተኛ ነው።
    በጋዜጣዊ መግለጫ ላይም መረጃው የተሳሳተ መሆኑን ቢገለጽም ቀጥተኛ ምላሽ
    አልተሰጠበትም። ዝግጅት ክፍላችን ባጣራው መረጃ መሰረት ኩባንያው በታንዛኒያ
    የሰራቸው ሥራዎች የሉም።
    • ከቬኑዙዌላ ትምህርት ሚኒስትር መስሪያቤት በ16/11/2015 በአይሲቲ ኦፊስ
    የተፃፈው ደብዳቤ እንደሚለው ኢንስፐር ግሩፕ የተባለው ድርጅት ምንም ዓይነት
    ሥራ በተቋሙ ውስጥ እንዳልሰራ የሚገልጽ ነው። አዲስ አበባ የሚገኘው
    የቬኑዝዌላ ኤምባሲ የመረጃውን ትክክለኛነት አረጋግጧል።
    • በኢንስፐር በኩል ከአርጀንቲና ትምህርት ሚኒስቴር የቀረበው መረጃ ሕጋዊ አለመሆኑ
    ታውቋል። አርጀንቲና የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ በ28/10/2015 በፃፈው ደብዳቤ
    ኢንስፕር ግሩፕ የሚባለው ኩባንያ በአርጀንቲና ትምህርት ሚኒስቴር ውስጥ የሰራው
    ስራ አለመኖሩን ብቻ ሳይሆን ኤምባሲው ኢንስፐር የሚባል ኩባንያ
    እንደማያውቀውም ገልጿል።
    • ኢንስፐር በታይላድ ሰርቻለሁ ብሎ አያይዞ ያቀረበው ሰነድ፣ በኩባንያው ኦፊሻል ዌብ
    ሳይት ላይ ከተቀመጠው በእጅጉ የሚበልጥ ማስረጃ ነው። ይኽውም ሥራውን
    ካሰራው ኩባንያ ኦፊሻል ዌብ ሳይት ላይ የፕሮጀክቱ የገንዘብ መጠን 5 ሚሊዮን
    ዶላር ነው የሚያሳየው።፡
    • ኢንስፐር ከኬኒያ ያቀረበው የሥራ ልምድ ከጨረታው ሰነድ ጋር ተመሳሳይ አይደለም፤
    ከchina bid center የቀረበው መረጃ በምን ምክንያት ውድቅ ሆነ? በMicrosoft
    Windows system እና በLinux virtual machine መካከል ያለውን የአገልግሎት
    አሰጣጥ ልዩነቶች እንዴት ፈታችሁት? ማይክሮ ሶፍትን በተመለከተ ከRuijjie
    Technical Forum የተገኘውን ማስረጃ ምን ምላሽ ተሰጠው? እና ሌሎች ተዛማጅ
    ጥያቄዎችን አካተን በደብዳቤ አቅርበን ነበር። በጽሑፍ ላቀረብነው የማብራሪያ
    ጥያቄ በወቅቱ ምላሽ ሳናገኝ ቀረን።
    ከተለያዩ ምንጮች ትምህርት ሚኒስቴር በቀረቡት ቅሬታዎች መነሻ ጉዳዩን
    እያጣራ መሆኑን አጣሪ ኮሚቴ ተሰይሞ ጥቆማ ወደ ቀረበባቸው ሀገሮች
    መንቀሳቀሳቸውን መረጃ ደረሰን። የተወሰኑ ሳምንታት ጠብቀን ትምህርት ሚኒስቴር
    የደረሰበትን የምርመራ ውጤት እንዲያሳውቀን ለሚኒስትሩ በደብዳቤ ጨረታው መታገዱን ግን በራሳችን መንገድ ሰማን። መታገዱን ለትምህርት ሚኒስትሩ በቀጥታ እንዲሁም
    ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እና ለመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
    ሚኒስትር በግልባጭ እንዲያውቁት በ24/12/2008 ዓ.ም. በደብዳቤ ቁጥር
    ሰ.የ.ማ.አ.1788/2008 ደብዳቤ ጽፈን አስገባን። የደብዳቤው ፍሬ ነገር በስኩል ኔት
    የጨረታ ሒደት ሰነድ ከማጭበርበር ጋር በተያያዘ የተወሰደ እርምጃ ካለ ስለመጠይቅ
    የሚል ነበር።

  6. ወያኔ በአማራ ከዘመተ ሰንትአለ ዘርን በማጥፋት መድሃኒት በመስጠት፣መርዝ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አማራውን ሰገድለ አሁንም በኮንሶ የሚኖሩ ሃገራቸው የሆነው የአማራ ተወሊጅ በማሳደድና በመጨፍጨፍ በአተት (አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት) በወያኔ የተፈጠረና ብሎም በእንጀራው ውስጥ (ጀሶ፣ሰጋቱራ፣አፈር፣ዳቦ ውስጥም መርዝ በጨመር ብሎም ብጣሪ፣) በእያቀረቡበት በግድ አማራ በኢትዮጵያ ውስጥ መጥፋት አለበት ይህንም እንድሰራ የብአዴን ጽ/ቤት በገንዝብ በሆዳቸው ለወያኔ ያደሩ የባንዳ ልጆችን በማሰማራት
    አማራው ገድለው ወያኔ ሉበሇጽግ ስንት አማራዎችን ገደለ?
    አማር

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*