“ለወገን ጥሪ የወገን ምላሽ” በሚል መሪ ቃል ታላቅ ትዕይንተ ሕዝብ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተካሄደ

በወያኔ ንጹሃን ዜጎች ላይ የሚያደርገውን ጭፍጨፋ በመቃወምና አገር ውስጥ በተጠናከረ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ላለው የነጻነትና የፍትህ ትግል አጋርነት ለመግለጽ ታላቅ ትዕይንተ ህዝብ ዋሽንግተን ከተማ ውስጥ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ኢትዮጵያውያን ዘር፣ ሐይማኖት፣ ጾታ፣እድሜና በሌሎችም ምክንያቶች ሳይለያዩ አንድ አካል አንድ አምሳል ሆነው “ወያኔን ከጫንካችን ላይ ውረድ፣ ወገኖቻችን አትጨፍጭፍ፣ የህዝቡ ጥያቄ ትክክለኛና አግባነት ያለው ነው” የሚሉና በርካታ መፈክሮችን በመያዝ ልዩ የሆነ ፍቅርና መግባባት የታየበት ብዙ ሽህ ህዝብ የተቀላቀለው ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።  ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ መልክ ሁልቆ መሳፍርት የሌለው ኢትዮጵያዊ ከተለያዩ የአሜሪካን ግዛቶችን እንዲሁም ከካናዳና አውሮፓ ጭምር በመሰባሰብ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት ተቃውሞውን ካሰማ ወደ አሜሪካ ምክር ቤት ተሟል። VIDEO ↓

https://www.youtube.com/watch?v=sI7PDB8VgMc

16 Comments on ““ለወገን ጥሪ የወገን ምላሽ” በሚል መሪ ቃል ታላቅ ትዕይንተ ሕዝብ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተካሄደ”

  1. ይህ ሰልፍ በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የአንድነትና የትብብር መግለጫ እንጅ ወያኔ ተጠርጎ የሚወጣው አገር ውስጥ ባለው አርበኛ ነው። ሰልፉ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ በወያኔ ጥይት በግፍ በወደቁት ወገኖቻችን ስም ታላቅ ምስጋን አቀርባለሁ።

  2. Teraran ynqexeqxe self
    Aye mesqinoch.
    Ye Ethiopia economy iko ke
    America gar ijeg yewerde.
    Idgetachin be American yetegegne
    meselachihu.
    Thanks to our wise leadership
    its doesn’t allow them to jump here
    and their.
    Ethiopians are not slaves.
    that is 95% of our economy is with
    Asian. What I advise the Ethiopian
    Government is let jam it VOA It’s
    an enemies organ.

  3. ዩኒቨርስቲዎች የወያኔን ትግሬ በህዝብ ላይ ሰቆቃ በ2009 መጀመሪያ ግማሽ ላይ እንደሚያከትሙት ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ የፈፀመው በደልና ወንጀል ለ25 አመታት ያህል በህዝባቸውና ሀገራቸው ላይ መከራ ሲያደርስ እያዩና ከሌላኛው ህዝብ በበለጠ የወያኔን ጉድና ድክመት እያወቁና እየተረዱ እንዴት ዝም ለማለት ይቻላቸዋል፡፡

    የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችም ወያኔ ትግሬን እንደ አበደ ውሻ እያዩት በማባረር በኩል ትልቅ ሚና የሚጫወቱ ነው የሚሆኑ፡፡ ችግሩ ግን ወያኔ ትግሬ ይህን ስለሚያውቅ ትምህርት ቤቶች እንዳይከፈቱ ያደርግ ይሆናል፡፡ ይህን የሚያደርግ ከሆነ ደግሞ በአለም ፍርድ ቤት የሰውን የመማር መብት ረገጣ ወንጀል መከሰስ ይኖርበታል፡፡

    ያም ሆነ ይህ ግን ወያኔ ትግሬ ሊወጣበት ከማይችል የህዝብ አመፅና ጥላቻ ላይ የወደቀና አቅም የሌለው አውሬ ሆኗል፡፡ የሚሆነው ሁሉ እንደ ሀገር አስተዳዳሪና ነገሮችን በቁጥጥሩ ስር እዳደረገ ሳይሆን ምንም አቅም እንደሌለውና የሱ የስቃይ ዘመን እንዳለቀ የተረዳ እንደሆነ ነው፡፡

    በጎንደርና በጎጃም ላይ ጦርነት አውጆ መግደል፣ ማሰቃየትና ማውደም ይችል ይሆናል፡፡ ነገር ግን በፍፁም እንደ ገዢ ቀርቶ እንደ ዜጋም ሆኖ ከአሁን በኋላ የሚቀጥል አይሆንም፡፡ የጎንደርና የጎጃም ህዝብ 13 ሚሊዮን ሲሆን ይህም የትግራይን ከ3 እጥፍ በላይ ነው፡፡ ታዲያ ይህን ሁሉ ጀግና ህዝብ ወያኔ ትግሬ ፀጥና ለጥ አድረጎ ለመግዛት እንዴት ይቻለዋል፤ ያውም በመላ ሀገሪቱ አመፅና ጥላቻ በሱ ላይ ተነስቶብት እያለ፡፡

  4. አሊጋዝ (ከኒው ዴልሂ፣ህንድ)

    ትክክል ነህ፡፡ ነገር ግን ወያኔ ትግሬ በውጪ ሀይሎች አማካኝነት ከዚህ የደረሰ ብቻ ሳይሆን በነሱ ላይ ሙሉ በሙሉ የተንጠለጠለ ጥገኛ መዢገር ው፡፡ እሱ የሚዘርፈው፣ የሱ ቤተሰቦችና ተባባሪ ትግሬዎች የዘረፉትን ይዘው በውሸት ስደት ጠይቀው የሚኖሩ በአሜሪካ፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ፣ እንግሊዝና በሌላውም አውሮፓ ነው፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ በአፉ አውጥቶ ባይነግረውም ከወያኔ ጋር ግን እንደበቃው ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ይሁንና በአፉ አውጥቶ በመናገር ወሳኝ የሆነ እርምጃ እስኪወስደ ድረስ ግንየተአሜሪካን መንግስትም ሆነ የተለያዩ ድርጅቶችን በሰላማዊ ስልፍም ጭምር ማስጨነቅና ከጨካኝ ወያኔ ትግሬዎች ጋር ያላቸውን ግንኙነት በፌስ ቡክና የመሳሰሉት ማህብራዊ ድህረ ገፆች ላይ ማጋለጥም ይገባል፡፡

    ወያኔ ትግሬን በስውርም ሆነ በግልፅ እየረዳች ያለች ታናሿ እንግሊዝ ነች፡፡ ቻይና ግን ሁኔታው እስከሚከር ድረስ እንጂ ወያኔ ትግሬን አሽቀንጥራ ነው የምትጥለው፡፡ በ500 ሙሊዮን ዶላር ማለትም ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ ትግራይ ውስጥ የሚገነባው የቻይና ግዙፍ የኬሚካል ማምረቻ ሁኔታም የሚቆም ሊሆን ይችላል፡፡

    ስለሆነም የሀገር ቤቱ ወሳኝ ቢሆንም ነገር ግን በውጪ ሀገር ባሉ የወያኔ ትግሬ መጽዋቾችን ከሱ መለየት መቻል በሀገር ላለ ህዝብ ትልቅ እገዛ የሚያደርግና የፖለቲካም ሆነ ኢኮኖሚ ክስረት የሚያደርስባቸው ነው፡፡ በመሆኑም በአለም የሚገኙ ኢትዮጲያን ሁሉ ያለማቋረጥ ተቃውሟቸውን ለአለም ህዝብ ማሰማት ግድ የሚልና ወሳኝም የሆነ ነው፡፡

  5. Debelle,

    What did you say?

    Gojam and Gonder are one and the same. Do you have problem with that?

    If you say so. Fuck you.

    Gojam and Gonder are one heart, blood, mind and soul as it is with Shewa and Wollo.

    You are Chigaram, find a job.

  6. these kinds of protests must be sustained over a long period of time. we should not give up or get frustrated for lack of action by the aid donors who are supplying a life line and the guns to the tplf fascist ethnic thugs and looters.

  7. tgrea came from yemen with king calape as slave tgrea means under my feet they were very few but all the time they stall agew land always tgrea is against ethiopia all ethiopian enemy came through tgrea now they start stilling amhara land we must give them the last lesson which is they will never forget it

  8. ዝናብ ሳይበግረን አንድላይ ሆነን ይህን ድምፅ በማሰማታችን እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ለእውነት መቆም ምንኛ ያስደስታል ። ለሆዳቸው ያደሩት ዛሬ ሆዳቸው ቢሞላ ነገ ምን ደስታ ይኖራቸው ይሆን ሞት ላይቀር ከእውነት ጋር

  9. media Is Power. አገርቤት ያለው ህዝብ እሚንቀሳቀስ አሜሪካ እና ሌሌች ዓለም ባለዉ ኢትዮጵያውያን ሞራል ብርታት ነዉ። ከዛሬዉ እጅግ አስገራሚ ሰላማዊ ሰልፍ መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይነቃነቃል ። ይህ እጅግ ሲበዛ ድጋፍ የሚሰጥ ትዕይንት ነዉ።

    በዲፕሎማሲ ኪሳራ ማድረስ በራሱ ከጦርነት በላይ ነዉ። እኛ እማናዉቀዉ ስንትና ስንት ሚስጢራዊ ስምምነቶች ይሰረዛሉ። የማናዉቃቸዉ ስንት የዉጭ አገር የተከማቹ ባንክ አካዉንት ገንዘቦች እንዲታገዱ ወይም ጥያቄ ዉስጥ ወድቀዉ ይሆናል። በጣም በርካታ ሃክ የሚደረጉ መረጃዎች በተለይ በ CIA በኩል የሚደርሳቸውን መረጃዎች ከዚህ በኋላ ለወያኔ እንዳይደርሱ ይደረጋል ። ለዚህ ሁሉ አስተዋፅኦ ሰላማዊ ሰልፍ ነዉ። ሌላዉና ትልቁ በቀጣይም የሚደረገው በርካታ አገሮች የሚጀምረውን ማንኛውም የትጥቅ ትግል መቶ በመቶ ይረዳሉ።
    ኢምባሲዎች ከፍተኛ እርዳታ ያደርጋሉ። መረጃዎች ይሰጣሉ። ይደብቃሉ።
    ለዚህ ሁሉ መንስኤ የሚሆኑት ወያኔ በጉልበት እንጅ ስልጣናቸውን በሰላማዊ ማንኛውም መንገዶች ስለማይለቁ ነዉ።
    በቅርብ ሊደረግ የሚችለዉ ዋናዉ ነገር ወታደሮች እንዲከዱ ማድረግ ነዉ። ለዚህ እገዛ እንዲረዳ ህብረተሰቡ በየደረጃው ግንዛቤ እንዲያገኝ በመገናኛ ዘዴዎች ሁሉ ተጠቅሞ ብሄራዊ ጥሪ ማድረግና፡ ከለዉጥ በኋላ ከወንጀል ነፃ የሆኑ ወደ ሙያቸው እንደሚመለሱ በየሚሄዱበት ቦታ ሁሉ ተመሳሳይ ጥያቄ በብሔራዊ ደረጃ ተዘጋጅቶ በድብቅ እንዲበተንና ወታደሮች ለዓላማው ግብ መድረስ እንዲረዱ ሁሉም የተቆረቆሩ ወገኖች ግዴታ እንዲሆን እናድርግ ።

  10. Is this all about being united and fight the Nazi tplf? This is joking!.Where is the unity on the ground? We are seeing every day only Gondar,only Gojjam,only Wollega, Harar,Ambo, Arsi….only these people are dying? Why they happened to be the only one to be massacered in a broad daylight,taken to torture camps in mass,beaten,murdered for the simplest reason they are just non-tigre ethiopians? Where are the Afars,Somalis,Benishangul, Gambella,South people,Shoa Amharas, Wollos? Is not this your fights as well? Does that mean tplf is an angel for you guys? What moral is that, you want to breath freedom and peace at the expense of only Amhara and Oromo blood& sacrifices!?….

  11. Here is what I think!

    In the coming few weeks Addis Ababa will join the fight for freedom. About 6 million Oromos living around Addis Ababa will march into the capital and force the rogue government of Tplf to resign. This is in my openion inevitable . Addis Ababaians get ready!!!!!!!!

  12. Ethiopians are marching towards their freedom crystal clear. The civil disobedience is at a point of no return even in the middle of mass executions and mass arrests. Fear has changed side now. TPLF is engulfed in fear while youth has thrown it out. For all practical purposes, TPLF should capitulate or flee the country. Adios murderers and haters.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*