የአገሪቱ ምሁራን የት ገቡ? ፍርሃት?…አድርባይነት?… ከሃላፊነት መሸሽ??

ባለፉት ጥቂት ወራት የሃይማኖት መሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ የተለያዩ ዕውቅ ኢትዮጵያውያንን አነጋግረን ለፖለቲካ ቀውሱ መፍትሄ ነው የሚሏቸውን ሃሳቦች ስናስተናግድ ቆይተናል፡፡
የአገሪቱ ምሁራንም በችግሮቹ ዙሪያ ሀሳባቸውን የመፍትሄ አቅጣጫ ይሰጡን ዘንድ ጥረት ብናደርግም ሳይሳካልን ቀርቷል፡፡ ከሶስት ምሁራን ውጭ አብዛኞቹ “ትንሽ ይቆየን፤ አሁን ይለፈን” በሚል ራሳቸውን አግልለዋል፡፡ ምሁራን በአገራቸው እንዲህ ያለ ፖለቲካ ቀውስ ተከስቶ፣ ለምን ራሳቸውን አገለሉ? ብዙዎች ፍርሃት ስላለባቸው ነው በሚለው ይስማማሉ፡፡
አገር በፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ስትገባ፣ ምሁራን ቀዳሚ ሚና ሊኖራቸው እንደሚገባ የሚናገሩት ፕ/ር መስፍን ወ/ማሪያም፤ ምሁራኑ ከማንም በፊት ለህዝብ መቆም አለባቸው ይላሉ፡፡ ችግሩ ግን በፍርሃት ተቀፍድደዋል ባይ ናቸው፡፡ በየትኛውም አገር ለህዝብ መብቶች በመታገል ጉልህ ሚና የሚጫወቱት ምሁራን፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችና ሚዲያው እንደሆኑ የሚናገሩት ፕሮፌሰሩ፤ ሦስቱም ግን በፍርሃት ተሸብበዋል ይላሉ፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ፅሁፍ መምህሩ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራም የፕሮፌሰሩን ሃሳብ ይጋራሉ፡፡
“ምሁሩን ከመድረኩ ያራቀው የፍርሃት ጉዳይ ነው” የሚሉት ዶ/ር በድሉ፤ “የምሁራኑ ፍራቻ የመጣው ካለፈው የደርግ ስርአት ጠባሳና ይሄም ስርአት የሀሳብ ልዩነቶችን ለማስተናገድ ስነልቦናዊ ዝግጅት ስለሚጎድለው ነው” ሲሉ ያስረዳሉ – ግድያና እስራት በራሱ በማንኛውም ሰው ላይ ፍርሃት እንደሚያመጣ በመግለፅ፡፡
“ማህበረሰቡ ተበደልኩ ብሎ ሲጮህ በብዙ ልፋት ያስተማረው የራሱ ልጅ የሆነው ምሁሩ ነው ድምፁን ማሰማት የነበረበት” ሲሉም ምሁራኑን ይወቅሳሉ፡፡ “ታሳሪ የሚበዛው አሳሳሪ ሲበዛ ነው፤ ሟች የሚበዛው አስገዳይ ሲበዛ ነው” የሚሉት ዶ/ር በድሉ፤ ‹‹ሰው ለምን ይታሰራል፤ ለምንስ ይገደላል? የሚል ምሁር መጥፋቱ አድርባይነት መንሰራፋቱን ያመላክታል ባይ ናቸው፡፡
ምሁሩ ከዚህ ፍርሃትና አድርባይነት ተላቆ ለመንግስትም ለህዝብም የሚበጁ ሃሳቦችና አስተሳሰቦችን ወደ መድረክ ይዞ መውጣት እንዳለበት ይመክራሉ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ፡፡
ሌላው አስተያየት ሰጪ የኢኮኖሚክስ ባለሙያው ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ በበኩላቸው፤ በእንዲህ ያለ ግጭትና ተቃውሞ ወቅት የምሁሩ ሚና የላቀ ነው ይላሉ፡፡  “ምሁራን በኦሮሚያ፣ በአማራና በሌሎች ክልሎች ያለው ቀውስ መነሻው ምንድን ነው? ወጣቱ ለምን በዚህ ቀውስ ውስጥ ገባ? የማንነት ጥያቄው ምንድን ነው? ላለፉት 25 አመታት የተተገበረው ፌደራሊዝም ምን ውጤት አመጣ? የመንግስት መዋቅሩ ምን ይመስላል? የሚሉና ሌሎች ጉዳዮችን እያነሱ ምርምርና ጥናት በማድረግ፣ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ማመላከት አለባቸው” በማለት የምሁራኑን ሚና ያብራራሉ፡፡
ምሁሩ ሚናው የሽምግልና ሣይሆን የመፍትሄ አመላካችነት ነው የሚሉት ኢኮኖሚክስቱ፤ እስከዛሬ በታየው ሂደት ምሁራን ከህዝብ መድረኮች ተገልለው መቆየታቸውና ተገቢውን ሚና አለመጫወታቸው ሃገሪቷን ብዙ አጉድሎባታል ይላሉ፡፡
ምሁራን ዝምታን የሚመርጡት ኑሮአቸው እንዳትነካባቸው ነው፤ ነገር ግን ሃገሪቱ ለከፋ ችግር ከተዳረገች የመጀመሪያ ተጠቂ የሚሆኑት እነሱ ናቸው ያሉት ዶ/ሩ፤ ምሁራን የተለያዩ የፖሊሲ አቅጣጫዎችንና ችግር ፈቺ መፍትሄዎችን ማቅረብ እንዳለባቸው ይናገራሉ፡፡ አሁን ያለው ሁኔታ ምሁራን ከፍርሃታቸው ተላቀው ለመናገር ጥሩ አጋጣሚ እንደሆነ የሚገልጹት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ፤ ምሁራኑ የመፍትሄ ሃሳቦችን ይዘው ወደ ህዝብ መድረክ እንዲወጡ ይገፋፋሉ፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህርና ፖለቲከኛው ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው በበኩላቸው፤ ምሁሩ ራሱን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አግልሏል ይላሉ፡፡ “ከአገሪቱ አሳሳቢ ችግር ራሱን አግልሏል፤ ለዚህም ምክንያቱ የዲሞክራሲ እጦት ነው፤ የመናገርና የመደራጀት መብቱን ለመተግበር ምሁሩ በገዢው ፓርቲ ፍራቻና ተፅዕኖ ሥር ነው” ብለዋል ኢንጂነሩ፡፡
ሆኖም በዚህ ምክንያት ምሁራን ዝምታን መምረጣቸው ተገቢ ነው ብለው እንደማያምኑ የቀድሞው የ“አንድነት” መስራችና ፕሬዚዳንት ኢ/ር ግዛቸው ያስረዳሉ፡፡ “መማር ማለት ትክክል የሆነውንና ያልሆነውን የመለየት ክህሎት መላበስ ነው፤ ስለዚህ ትክክል የሆነውን ትክክል፣ ትክክል ያልሆነውን ትክክል አይደለም  ብለው በድፍረት መናገር አለባቸው” ያሉት ኢንጂነሩ፤ ኢህአዴግም ምሁራንን የማሳተፍ ባህል የለውም በማለት ገዢውን ፓርቲ ይወቅሳሉ፡፡

12 Comments on “የአገሪቱ ምሁራን የት ገቡ? ፍርሃት?…አድርባይነት?… ከሃላፊነት መሸሽ??”

  1. የተማረ አልኩ እንጂ ወገኑን ታድጎ አገሩን የሚያድን
    “ምሁር” እማ ሞልቷል ቁሞ የሚበድን፤

    ለመሆኑ ይሰማችሁ ይቆጫችሁ ይሆን ???

  2. ውድ ጥራዝ-ነጠቅ ፖለቲከኞቻችን መጀመሪያ ነገር ፖለቲካ መቼ እንደተጀመረ በትክክል ተረዱ፡፡ከዚያ በኋላ የምትሞነጫጭሩትን ትንተና እና አስተያየት አትኩሮት ሰጥተን እናነባለን፡፡
    መፍትሄ የማያመጣ የበሽታውንም መንስኤ የማይጠቁም ተመሳሳይ አሰልቺ ነገር ማንበብም ሰለቸን እኮ፡፡ፖለቲካ የጀመረው የዛሬ ሃምሳ ዓመት በተማሪዎች ንቅናቄ የሚመስለው የፖለቲካ ህፃን ለዚህች ሀገር መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም፡፡እስኪ ስለፖለቲካ ታሪክ ወሳኝ ክስተቶች ትንሽ ፍንጭ እንስጣችሁ፡፡የመጀመሪያው ፖለቲካ የተጀመረው ሉሲፈር በእግዚአብሄር ላይ አመፅ ወይንም አብዮት ያካሄደ ለት ነው፡፡ሁለተኛው ፖለቲካ ሉሲፈር አዳምና ሄዋንን አስቶ ሌላ ሁለተኛ አብዮት አካሂዶ ከገነት ሲያባርራቸው ነው፡፡ከዚያ ቀጥሎ ቃየን አቤልን ሲገድለው ነው፡፡የቃየን ዘር የሚባለው ማነው?የቃየን ዘር በአለም ላይ በሌሎች ዘሮች ላይ የበላይ ሆኖ ሌሎቹን ዘሮች እያሳደደ ለማጥፋት ለምን ተነሳ?የቃየን ዘር ከሌላ ጋር ተዋህዶ ኔፊሊም የተባሉትን የተለዩ ድብልቅ ዘሮች ፈጠረ፡፡በዚህ የተነሳ የጥፋት ውሃ መጣ፡፡ሶስተኛው ዋና ፖለቲካ እግዚአብሄር ክርስቶስ ሰው ሆኖ ወደዚህ ምድር በመምጣት ሰይጣንን በመስቀል ላይ ድል ሲነሳውና በሰይጣን ባርነት ስር ለሚማቅቀው ለአዳም ዘር በሙሉ ነፃነትን ሲያውጅ ነው፡፡የቃየን ዘር እንደሌላው የሰው ዘር በአለም ላይ ተበትኖ ያለ ነው፡፡ይህ የቃየን ዘር ከጥንት ጀምሮ አለም አቀፋዊ ህብረት የፈጠረ ሰይጣናዊ ሃይል ነው፡፡በዓለም ታሪክ ውስጥ ሱመሪያ ባቢሎን ሮም ወዘተ ወሳኝ ታሪካዊ ክስቶች ናቸው፡፡ከዚያ በዓለም ታሪክ ውስጥ እስራኤል(Hebrew) እና ጂው(Jew) የሚለው ስያሜ ወሳኝ ቦታ አለው፡፡እስራኤል(Hebrew) እና ጂው(Jew) የሚለው ስያሜ ብዙ ሰው ስለሚምታታበት የአለም ፖለቲካውም እንደዚሁ ተምታቶበታል፡፡እየሱስ ክርስቶስ ጂው(Jew) እየመሰለው የሚሳሳት ብዙ ሰው ነው፡፡እርግጥ ነው ክርስቶስን የሰቀሉት ጂው(Jew) ናቸው፡፡ጥንት አቤልንም የገደለው ቃየን ነው፡፡ወደድንም ጠላንም ጂው(Jew) የሚለው ነገር የዓለምን ታሪክ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተቆጣጥሮ ያለ ነገር ነው፡፡የእኛም ሀገር የሺህ ዘመን ታሪክና ፖለቲካ ከዚህ ውጪ አይደለም፡፡የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት እየሱስ ክርስቶስ ከሄሮድስና ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠንቀቁ ብሎ ተናግሮ ነበር፡፡እውነት ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና መላውን የሰው ዘር በዓለም ላይ እየበጠበጠ ያለው ይኼው ሰይጣናዊ እርሾ ነው፡፡ከሙዚቃ ግጥሞችና ክሊፖች ጀምሮ እስከ ዋና የመንግስት ስልጣን እና የሃይማኖት መሪዎች ድረስ ይህ ሰይጣናዊ እርሾ አለ፡፡ከዚያ ቀጥሎ አዲሱ የዓለም ስርዓት የሚባለው አለ፡፡ይሄም በቅዱስ መፅሀፍ በእየሱስ ክርስቶስ አስቀድሞ የተገለፀ ነው፡፡ሰባት የባቢሎን ኢምፓየሮች አሉ አምስቱ ወድቀዋል ስድስተኛው አሁን ያለው የሮም ኢምፓየር ነው፡፡ሰባተኛው ወደፊት ይመጣል ብሎ እየሱስ ክርስቶስ በዘመኑ ተናግሮ ነበር፡፡ሰባተኛው ባቢሎናዊ ኢምፓየር ወይንም አዲሱ የዓለም ስርዓት የሚባለው 666 እንደሆነ በዮሀንስ ራእይ ተገልጧል፡፡ይህንን ያህል ካልናችሁ የኢትዮጵያን ሁኔታ በዚህ መንገድ ማየት ትችላላችሁ፡፡በአሜሪካ በእንግሊዝ በእስራኤል እና በተቀረው ዓለም ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ጂው(Jew) ከሚለው ወሳኝ ነገር ተነጥሎ ሊታይ አይችልም፡፡በእኛም ሀገር ያለውን የወያኔ ምንነት ለማወቅ ጂው(Jew) የሚለውን ጠንቅቃችሁ እወቁ፡፡ከዚያ ሁሉም ነገር ይገለጥላችኋል፡፡ኢዝም(-ism) የሚባሉትን አስተሳሰቦች ሁሉ ጂው(Jew) የፈጠራቸው ናቸው፡፡የፈረንሳይ አብዮት የአሜሪካ አብዮት የሩስያ አብዮት ወዘተ የማን እጅ ነበረበት?የአንደኛው የዓለም ጦርነት የሁለተኛው የዓለም ጦርነት እና ሶስተኛውም የማን ስራ ነው የሚሆነው?በኢትዮጵያችን ከነበረው የተማሪዎች ንቅናቄ እና አብዮት በስተጀርባ ማን ነበረ?አሁንስ እያተራመሰን ያለው የዘር ፖለቲካ ምንጩ ምንድን ነው?በሀገራችን እና በተቀረውም አለም የሚካሄደው ባህልና ታሪክን የመበረዝና የማፍረስ ስራ የማን ተንኮል ነው?ፈፅሞ ማብቂያ የሌለው የማይረካ ቁሳዊ ሀብት ማግበስበስ እና ሌሎችን እየጨቆኑና እየበዘበዙ በሌሎች ላይ የበላይ ሆኖ የመስፋፋት ባህሪ የማን ባህሪ ነው?የዓለምን አጠቃላይ ሀብት ተቆጣጥሮ የያዘው እና ከዚህም በላይ ተጨማሪ ለመቆጣጠር እየጣረ ያለው ማነው?አብዛኛውን በዓለም ያሉትን የየሀገራቱን መንግስታት(አሜሪካንን ጨምሮ) ከበስተጀርባ ተቆጣጥሮ እየዘወረ ያለው ማነው?ከእርሱ ዘር ውጪ ያለውን የአዳም ዘር ሁሉ ለማጥፋት እየጣረ ያለው ማነው?ሌላውን ዘር እርስ በርስ እያናከሰና እያጫረሰ ያለው ማነው?በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ እየተደረጉ ያሉ አውዳሚ ጦርነቶችና ግጭቶች በማን ምክንያት ነው የሚቀጣጠሉት?ከአሸባሪነት ጀርባ ማነው ያለው? የተለያየ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘዴ በመጠቀም የዓለምን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ከፍተኛ ሰይጣናዊ ጥረት እያደረገ ያለው ማነው? ጂው(Jew) የሚል ስም ለራሱ ያወጣው የቃየን ዘር አይደለም እንዴ?ይህ እራሱን በሀሰት ጂው(Jew) ሳይሆን ጂው(Jew) ነኝ የሚል ዘር በቅዱስ መፅሀፍ ዮሀንስ ራእይ 2፡9 ላይ ተገልጧል፡፡ኢትዮጵያም ዛሬ በዘር ፖለቲካ እየታመሰች ያለችው የዚህ ጂው(Jew) የሚባል ሰይጣናዊ እርሾ መንፈስ በኢትዮጵያ እየተንሰራፋ ስለመጣ ነው፡፡የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የውጪና የሀገር ውስጥ ተብሎ ለሁለት የተከፈለችው ለምን ይመስላችኋል?ቤተ-ክርስቲያኒቷ በሄሮድስና በፈሪሳዊ እርሾ እየተበከለች ስለሆነ ነው፡፡የጂው(Jew) መንፈስ ፀረ-ክርስትና እና ፀረ-ክርስቶስ ስለሆነ ነው፡፡በህግ ጥላ ስር ያለን እስረኛ ከነህይወቱ ማቃጠል ሊያመልጥ ሲል ደግሞ በጥይት መግደል የዚህ የጂው(Jew) ሰይጣናዊ መንፈስ ተግባር ነው፡፡በነገራችን ላይ የጂው(Jew) ሃይማኖት መመሪያው የባቢሎን ታልሙድ ነው፡፡በዚህ የባቢሎን ታልሙድ ህግና እምነት መሰረት ከጂው(Jew) ውጪ ያለው ሰው ጎይም(Goyim) ተብሎ ይጠራል፡፡ጎይም(Goyim) እንደ ሙሉ ሰው አይቆጠርም፡፡ስለዚህ አንድ ጂው(Jew) ሌላውን ጎይም(Goyim) መግደል፣ማታለል፣መስረቅ፣ማፈናቀል፣ማሰደድ፣ሀገር-አልባ ማድረግ፣ ማደህየት፣ማስራብ፣ማሰቃየት፣ህክምና መከልከል፣ፍርድ ማዛባት፣እና ሌላም ብዙ አይነት አ-ሰብዓዊ ተግባር መፈፀም ይቻላል እንደሁኔታውም ይህንንም ማድረግ አለበት፡፡ህገ-መንግስት እና ዲሞክራሲ የሚባለው ነገር ዝም ብሎ ማታለያ ነው፡፡የጂው(Jew) ዘር በብዛት ጥቂት ቢሆንም የራሱን ህቡእ አለም አቀፍ ኔትወርክ በመፍጠር አለም አቀፍ አሊያንስ ወይንም ትብብር አለው፡፡ጎይም(Goyim) የሚባለው አብዝሃው ቁጥር ግን ይህንን ለማድረግ ስላልቻለ በጥቂቶቹ በጂው(Jew) ሰይጣናዊ ተንኮል እየተጠቃና እየተሰቃየ ነው፡፡የሚገርመው ነገር ጂው(Jew) ተቀናቃኙን ጎይም(Goyim) ለማጥቃት በዋናነት እየተጠቀመ ያለው እራሱን ጎይም(Goyim) ነው፡፡ወያኔዎች የሚያደርጉት የዚህን ግልባጭ ነው፡፡የዓለም ፖለቲካ ኢኮኖሚና ሌላውም አጠቃላይ ስርዓት በዚህ ተፅእኖ ስር እየወደቀ ነው ያለው፡፡በኢትዮጵያ ከዛሬ 1100 ዓመት በፊት የነበረውን የዮዲት ጉዲትን ዘመን የሚያስታውስ ካለ መረዳት ያለበት ወያኔ የዘመናችን ዳግማዊ ዮዲት ጉዲት እንደሆነ ነው፡፡ከላይ በአጭሩ በጠቀስቁት መንፈሳዊ እይታ ስትመሩ ፖለቲካውና ሌላውም ይገባችኋል፡፡ሁለ-ገብ ትግሉ ዛለቂና አስተማማኝ ውጤት የሚኖረው ሁኔታውን በዚህ መንገድ ጭምር ስንረዳው ነው፡፡የዛሬ 120 ዓመት አፄ ምኒሊክ አድዋ ሲዘምቱ ታቦት ይዘው የሄዱት የሚዋጉትን ሰይጣናዊ ሃይል ምንነት ጠንቅቀው ስለተረዱ ነው፡፡ጣሊያን ኢትዮጵያን ለመውረር የመጣችው ከበስተጀርባ በሮም ቫቲካን ተገፋፍታ ነው፡፡ሮም ቫቲካን ደግሞ ማን እንደሆነች የሚያውቅ ያውቃታል፡፡የዘመኑ ትውልድ ከአያት ቅድመ-አያቶቹ ብዙ መማር ሲችል እንደዚህ መሆኑ ግን በጣም ያሳዝናል፡፡ለነገሩ ኢትዮጵያ አዲስ ምእራፍ ችግር ውስጥ መግባት የጀመረችው የኢትዮጵያ ምሁር መፅሀፍ ቅዱስን ወርውሮ ሲያበቃ ከቆየው የቤተ-ክርስቲያን አስተምህሮት ጋር ተለያይቶ በምትኩ የማርክስን ዳስ-ካፒታል እና ሌላውንም አለማዊ እውቀት እንደ መፅሀፍ ቅዱስ መቀበልና ማመን ሲጀምር ነው፡፡የመንፈሳዊውን ዓለም እውቀት ከአለማዊ እውቀት እና ስልጣኔ ጋር አስተባብሮና አስማምቶ ለማየት ቢቻል እንደ ሀገር አሁን ያለንበት ምስቅልቅል ውስጥ ላንገባ እንችል ነበር ብዬ አስባለሁ፡፡ፖለቲከኞቻችን ለማንኛውም ቅዱስ-መፅሀፍን ልትተኙ ስትሉ እንኳን ትንሽ ገልበጥ እያደረጋችሁ አንብቡት፡፡ያለበለዚያ አሁን እየሄዳችሁበት ባለው አካሄድ ለሀገራችን ትርጉምና ፋይዳ ያለው መፍትሄ ልታመጡ አትችሉም፡፡ቸር እንሰንብት፡፡

  3. ” የአገሪቱ ምሁራን የት ገቡ? ፍርሃት?…አድርባይነት?… ከሃላፊነት መሸሽ?? ”

    Many so-called intellectuals are bought by the CIA.

    Thousands of Ethiopians based in Ethiopia and abroad are suspected to be CIA agents at this moment.

    CIA is interested in “well placed” Ethiopians. That includes,

    1. journalists

    2. intellectuals or college employed

    3. opposition politicians

    4. OF COURSE TPLF/EPRDF officials

    5. activists

    6. civic organisation leaders

    etc

  4. መምህራንን በማታለልና በመሸንገል ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች አመፅ እዳያነሱና የወያኔ ትግሬን የስቃይ ዘመን ከፍፃሜ ላይ እንዳያደርሱት በማሰብ ነው የምሁራንን ትምህርት ለመቅሰምና ምክር ለመረዳት የማይችሉት የወያኔ ቅጥረኛ ሌባዎችና ወንጀለኞች ይህን ተሀድሶ በሚል ስያሜ ያቀዱት ነበር፡፡ ይሁንና ሁሉም ነገር ካቀዱትና ከጠበቁት የተለየ አቅጣጫ እየያዘ ነው፡፡ ተማሪዎችን ጨምሮ ህዝብ ይህን እያየ ሲሆን ተማሪዎችም እየተዘጋጁ ያሉ በ2009 የትምህርት ዘመን ለመማር ሳይሆን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወያኔን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ነው፡፡

    መምህርና ተማሪ ለአንድ ሀገር ሁለገብ እንቅስቃሴ ቁልፍ ናቸው፡፡ እስከ ዛሬ ለምን እንደቻሉትና ዝም እንዳሉ ግልፅ ባይሆንም የወያኔን በሀገርና ወገን ላይ በደል እያዩ መቀጠል በእነሱነታቸው ላይ ትልቅ ጥያቄ የሚያስነሳ መሆኑን የተረዱት ይመስላሉ፡፡ በአማራ ክልል ላይ ጦርነት አውጆ ስለትምህርት ጥራት ለማውራት ማሰቡ በራሱ ምን ያህል ንቀት እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን አለማወቃቸውን የሚያረጋግጥ ነው፡፡

    ጦርነት አውጀው የሀገርን ዳር ድንበር መጠበቅ የሚገባውን ወታደር የራሱን ህዝብ እንዲገድል፣ ንብረት እንዲያወድምና መውጫና መግቢያ አሳጥቶ እንዲያስጨንቅ እያደረጉ በሌላ በኩል ደግሞ ይህንን ህዝብ ስለትምህርት ጥራት እናወያይህ ማለት ወንጀል እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም፡፡ በዚህም ተጠያቂ ማንም ሳይሆን ጠላት ለሆነ ወያኔ ተባበሪ በመሆን እሱ እንደሚለው የሚሆን ብአዴንን ጨምሮ ግለሰቦችና ህዝቡም ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል ስለትምህርት ጥራት ብቻ ሳይሆን ስለትምህርት በአጠቃላይ ማውራት አይገባም፡፡ የህዝቡ አንገብጋቢ ጉዳይ በወያኔ ውሻ ጠቅላይ ሚኒስተር ተብዮ አማካኝነት በሀገር ደረጃ በስማበለው የታወጀበት የጥፋትና እልቂት የወያኔ ትግሬ ጦርነት ነው፡፡

    ያ መንፈሱ የተነካ፣ ነፍሱ የተረገመች፣ ስጋው የሚቅበዘበዝና ልቡ የታወረ ስለመሆኑ ከውጪ አንድ አይኑን አውሮት በሁሉም እየታየ እሱ ግን ወያኔን ብቻ የሚመለከት የወያኔ ቡችላ ጠቅላይ ሚኒስተር ተብዮ በአማራ ክልል ላይ ያወጀውን ጦርነት ከይቅርታ ጋር እስካላነሳና ያሰማራውን ሰራዊት ወደ ሀገሪቱ ጠረፍ እስካልመለሰ ድረስ የክልሉ ህዝብ እንገብጋቢ ጉዳይ የታወጀበትና እያለቀበት ያለ ጦርነት ነው፡፡

    ስለሆነም የጎንደርም ሆነ የደብረ ብርሀን ምሁራን እያደረጉ ያሉ የሚጠበቅባቸውን ሲሆን በዚህም ላይ ማቆም የለባቸውም፡፡ ሌሎችም ይህን አርአያ መከተል አለባቸው፡፡ የሀይማኖት መሪዎችም ስራቸውን በአግባብ በመስራት ከህዝብ ጋር መወገን የሚገባቸው ሲሆኑ በፀሎት ደግሞ ብአዴን የሚባልን የአማራን ህዝብ ጠላት ሰይጣን አንድ ያደርገው ዘንድ ተግተው መስራት አለባቸው፡፡ የአማራ ህዝብ ጠላት ከወያኔ በፊት የወያኔ ቅጥረኛና ተላላኪ የሆነ ብአዴን የሚባል በከሰሩ ኢህአፓዎች የተመሰረተ የሰነፎች፣ የደደቦች፣ የአድር ባዮችና ስለአማራ ህዝብና ቦታ እውቀት፣ ክብር፣ መልካም ምኞት፣ ጥሩ ተግባር፣ ትጋት፣ መቆርቆርና መቆጨት በፍፁም የሌላቸው ብአዴኖች ናቸው፡፡

    ከታችና ከመካከለኛውም ያሉ ለአማራ ህዝብ የሚቆረቆሩና የሚሰሩ የብአዴን አባላት የዚህን የኢህአፓ ጥርቅም የሆነን እነ በረከት ሲሞን፣ አምላክ የረገማትና ዲያብሎስ ያረፈባት ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ጥንቅሹ፣ ህላዊ ዮሴፍ፣ ካሳ ተክለብርሀን፣ አዲሱ ለገሰና የመሳሰሉት ከአንዳንድ እንደ አለምነህና የመሳሰሉት ባንዳዎች ጋር ሆነው በወያኔ ትዕዛዝ ስለወያኔ ጥቅም የአማራን ህዝብ ለ25 አመታት ያህል እየጎዱት ያሉትን አንድ ሊያደርጓቸው ይገባል፡፡ በመሆኑም አነዚህን ወንጀለኞች ሙሉ በሙሉ ማግለልና መምታት ብቸኛው መፍትሄ መሆኑን ከአማራ ህዝብ ወጥተው ለአማራ ህዝብ እንዳይሰሩ የተደረጉ ሌሎች የብአዴን አባላት ማወቅ አለባቸው፡፡ ከአሁን በኋላ እነዚህ በአማራ ህዝብ የ25 አመት ጠላት የሆኑት ያረጁና የጃጁ የኢህአፓ ርዝራዦች በብአዴን አካባቢ እስካሉ ድረስ የብአዴን አባል የሆነ ሁሉም አባልነቱን ማቆምና በሌላ መልክ ከህዝብ ጋር ሆኖ መደራጀት አለበት፡፡

    የወያኔ ተላላኪና አሽከር በአማራ ህዝብ ላይ ዋነኛ ጠላት በሆነ ብአዴን ላይ የማያዳግም የሞት መአት ይውረድበት፡፡

  5. @Wake-UP
    This is the most stupid and ridiculous writing. In short it is racist and anti Semitic. May be you are paid for this to post it.

  6. Mermer letaweqe neger ayasfelgm.
    Chigru le 17 amet yewogawn yaferaresewn ager le 25 amet eyateramese eyegezaw yalew tgrie woyanie mengstnetn lehzbu beselam alasrekbm bemaletu new.
    Mefthie begdm bewd tgrie woyanien kemengstnet masweged new.

  7. Mehuran yet alu? Ye ethiopia mehuran tebyewech Weshoch..Leboch ayedelu ende? Ensu lewech keteregna honew Hager meshet enji meche le hager sertew yawkalu?
    Ye Ethiopia Muhuran Gay Ena Lesbianoch nachew…Gebresodom nachew…..weshoch..setoch

  8. Guest “Many so-called intellectuals are bought by the CIA.

    Thousands of Ethiopians based in Ethiopia and abroad are suspected to be CIA agents at this moment”.

    How certain are you with your claim?
    ወይስ የወሬ ሱስ?

  9. ወያኔ በአማራ ከዘመተ ሰንትአለ ዘርን በማጥፋት መድሃኒት በመስጠት፣መርዝ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አማራውን ሰገድለ አሁንም በኮንሶ የሚኖሩ ሃገራቸው የሆነው የአማራ ተወሊጅ በማሳደድና በመጨፍጨፍ በአተት (አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት) በወያኔ የተፈጠረና ብሎም በእንጀራው ውስጥ (ጀሶ፣ሰጋቱራ፣አፈር፣ዳቦ ውስጥም መርዝ በጨመር ብሎም ብጣሪ፣) በእያቀረቡበት በግድ አማራ በኢትዮጵያ ውስጥ መጥፋት አለበት ይህንም እንድሰራ የብአዴን ጽ/ቤት በገንዝብ በሆዳቸው ለወያኔ ያደሩ የባንዳ ልጆችን በማሰማራት
    አማራው ገድለው ወያኔ ሉበሇጽግ ስንት አማራዎችን ገደለ?
    አማር

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*