” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም

” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ”
ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም
( የመንግስቱ ሃይለማሪያም ትዝታዎች _ ቁጥር ሁለት ፣ ገፅ 55 ።)
..Image result for fiseha desta
ታሪክ የአለፈውን ክስተት የምንማርበት ብቻ ሳይሆን በታሪክ ውስጥ ግለሰቦች እና የተለያዩ ቡድኖች በፈፀሙት ስህተት እና ከውድቀቶቻቸው እኛ ተመሳሳይ ስህተት እንዳንሰራና ተመሳሳይ አወዳደቅ እንዳንወድቅ የምንማርበት እጅግ አስተማሪ ዘርፍ ነው ። የታሪክ ገፆች እንደሚያስነብቡን የአንድ አካባቢ ሰዎች ሰርገው የገቡበት ድርጅት ከመቅፅበት ይፈርሳል ይለናል ።
…
1~ የቀድሞው የደርግ አባልና የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚደንት የነበረው ፍስሃ ደስታ ከቃልቲ በይቅርታ እንደወጣ ከፍተኛ አቀባበል ያደረገለት አቦይ ስብሃት ነጋ ነበር። የደርጉ ምክትል ሊቀመንበር ፍስሃ ደስታና አቦይ ስብሃት የመጀመሪያ የጉብኝት መርሃ ግብራቸውን አድዋ በመሄድ ንግስት ሳባ ትምህርት ቤት አደረጉ። ለካ የቀድሞው የህውሃት ሊቀመንበር አቦይ ስብሃትና የደርጉ ምክትል ሊቀመንበር ፍስሃ ደስታ የአድዋ ልጆች ብቻ ሳይሆኑ አብሮ አደጎችና የአንድ ት/ቤት የአንድ ዘመን ተማሪዎች ነበሩ። በትግሉ ወቅትም አቦይ ስብሃት አዲስ አበባ ሄዶ የደርግ ኮለኔል ቪላ ቤት ውስጥ ዘበኝነት ተቀጥሮ የስለላ ስራ በሚሰራበት ወቅት ከደርጉ ምክትል ከነበረው ፍስሃ ደስታ ጋር በሚስጢር እየተገናኘ የደርግን የውስጥ ሚስጥር ለህውሃት ያቀብል ነበር።
…
2~ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት የሆነው አባይ ወልዱና የቀድሞው የህውሃት አባል አዋሎም ወልዱ በረሃ እያሉ ተኽሉ ወልዱ የሚባል የደርግ ባለስልጣን የነበረ ወንድማቸው አዲስ አበባ ውስጥ ይኖር ነበር። የተኽሉ ወልዱ ቤት በአዲስ አበባ የወያኔ ጽህፈት ቤት ነበር። ደርግ «ሞኙ» ከነተኽሉ ወልዱ ጋር አዲስ አበባ ውስጥ ስለ ወንበዴዎች ሲወያይ ይውል የነበረው ነገር ሁሉ አንድም ሳይቀር በበነጋታው ወያኔ እጅ ይገባ እንደነበር አያውቅም ነበር። ከነ ጭራሹም ደርግ ተኽሉ ወልዱ አባይና አዋሎም ወልዱ የሚባሉ ወንድሞች እንዳሉት አያውቅም ነበር። የተኽሉ ወልዱ ቤት ግን ከትግራይ በረሀ የገጠር ልብስ ለብሰው ወደ አዲስ አበባ የሚገተሙ የወያኔ ታጋዮች ምሽግ ነበር።
…
3~ ሻለቃ ኪሮስ አለማየሁ ፣ ሻለቃ ሲሳይ ሃብቴ ፣ ሻለቃ ሞገስ ወልደ ሚካኤል በደርግ ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን የነበራቸው መኮንኖች ነበሩ ። በደርጉ ስብሰባ የተያዘ አጀንዳና ወታደራዊ ሚስጥር ስብሰባው ሳያልቅ ቀድሞ ለወያኔና ለሻአቢያ ይደርሳቸው ነበር ።
…
ደርግ የወደቀው በወያኔና ሻአቢያ ጦር ተሸንፎ ሳይሆን ከውስጥም ከውጭም ነቀዝ ፣ብል በልቶት ነው።ደርግ ቤቱን ብርግድ አድርጎ ከፍቶ የራሱ ባለስልጣኖች ዘራቸውን ቆጥረው መረጃ ዘመዶቻቸው ለሆኑት ወያኔና ሻአቢያ ይሸጡ ነበር ። ከምእራቡ አለምም ከ CIA ጋር ግጭቱ እየጨመረ ሲመጣ በመጨረሻ ተበታተነ ።
…
4 ~ ኢህአፓ ~ የአፍሪካ ቦሊሸቪክ እየተባለ የሚጠራውንና እጅግ ጠንካራ የነበረውን ፓርቲ አመድ አድርገው ያፈራረሱት ዘሩ ክህሽን ፣ እያሱ አለማየሁ ፣ ዮሴፍ አዳነ የአንድ መንደር ልጆች ናቸው። እነ ጌታቸው ማሩን የመሰሉ ብሩህ አእምሮ ያላቸውን ልጆች ፊታቸው ላይ አሲድ ደፍተው በአጭር ያስቀሯቸው እነዚህ እፉኝቶች ናቸው ። እነ ቲቶ ህሩይንና አክሊሉ ህሩይን የመሰሉ በመቶ ሺህዎች ለሚቆጠሩ ወጣቶች ፍጅት ተጠያቂዎቹ እነ ዘርኡ ክህሽን ናቸው።
…
5 ~ ኢደፓ የተባለውን ድርጅት ለወያኔ ገፀ በረከት ያቀረበው ከሃድው ልደቱ አያሌው ይመስላችኋልን? ። ልክ ናችሁም ልክ አይደላችሁምም ። እርግጥ ልደቱ አያሌው ከወያኔ ጋር በመሞዳሞድ ቅንጅት የተባለውን ፓርቲ ሊያፈራርስ ችሏል። ከዛ በፊት ግን ኢደፓ ፓርቲ ውስጥ የማእከላዊ ኮሚቴ አባል በመሆንና እነ ልደቱ አያሌውን ከደህንነት ጋር በማደራደር ከፍተኛ ሚና የተጫወተው ፌስቡክ የምታውቁት ዳንኤል ብርሃኔ ነው። ዳንኤል ብርሃነ የኢደፓ ከፍተኛ አመራር የነበረና ኢደፓን አዳክሞ” ከእጅ አይሻል ዶማ ” ያደረገ ሰው ነው።
…
6~ ግንቦት 7 ~ ግንቦት ሰባት ከትህዴን ጋር በተቀላቀለ ማግስት ሞላ አስገዶም ያደረገውን ክህደት ለእናንተ መናገር ለቀባሪው ማርዳት ነው ።
…
7~ አንድነት ~ አንድነት የሚባለው የፖለቲካ ፓርቲ እጅግ ጠንካራ የተባለ የፖለቲካ ፓርቲ ነበር ። ድርጅታዊ ስራውንም የውስጥ ሚስጥሩን ጠብቅ ለጠላት በሩን ሳይከፍት ሲሰራ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን የአረና ከፍተኛ አባል የነበረ አስራት አብርሃም የተባለ የአንድነትን ለምድ የለበሰ ተኩላ አንድነት ፓርቲ ቢሮ ውስጥ ተገኝቶ በአባልነት ተመዘገበ ። ወር ሳይቆይ የአንድነት ፓርቲ ሚስጥር ለደህንነት መድረስ ጀመረ ። ብጥብጥ ተጀመረ ። ፀጉረ ልውጡ ጆሮ ጠቢ አንድነትን በተቀላቀለ በወር ውስጥ አንድነት ፓርቲ ስርአተ ቀብሩ ተፈፀመ ። RIP! !!
…
አሁንስ ሁሉንም መጥቀሱ ደከመኝ ሌሎችም እጅግ ብዙ ምሳሌዎች ነበሩ ። ለማንኛውም ፈረንጅ ” ረጅም ጉዞ የምትጓዝ ከሆነ አብሮህ የሚጓዘውን ጓደኛህን በጥንቃቄ ምረጥ ” ይላል። ይሄ የሚናቅ ምክር አይመስለኝም።
…
በአሉ ግርማ የፃፈው መፅሃፍ ላይ አንድ ገፀ ባህሪ አለው “ሻለቃ ታደሰ ቆሪቾ ” የሚባል ። ስለ ሻለቃ ታፈሰ ቆሪቾ አሁን እዚህ አልፅፍም ከፈለጋችሁ መፅሃፉን አንብቡ ። በአሉ ግርማ ግን በኦሮማይ መፅሃፉ ደርግን ወሳኝ መረጃ በመስጠት ምክር ቢጤ መክሮት ነበር ።እንደ እነ ሻለቃ ታደሰ ቆሪቾ ከእነ ስእላይ በርሄ ጋር በመሆን እየቦረቦሩህ ነውና ተጠንቀቅ ቢለው ደርግ ሞኙ በአሉ ግርማን ገደለው።

25 Comments on “” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም”

  1. These are very important and relevant information for our leaders that lead the new Ethiopian people’s liberation movement. The examples of the Derg and HIM’s in Ethiopia and the history of spies and fifth column enemies during the Second World War, and throughout hidtory tells us that countries and organizations must be vigilant to keep their secrets. In each and every instances where we have spies and enemies get a foothold within any institution that institution will be eaten and becomes hollow from the inside and will collapse and destroyed. Yes, we have to and need to understand and learn how to protect our secrets inorder to minimize the risk that comes from the enemies of the people. Protecting our movement will ensure our success and shorten the time of our struggle. Let us ensure that our leaders don’t have any type of relationship and communication with leaders, members, and supporters of TPLF/Woyanes, EPRDF, ANDM, OPDO, SEPP, and other ethnic based pseudo parties. Our leaders must implement the process of bedding and screening of everyone’s background from childhood to now including birth places, fathers, mothers, brother, sisters, schools, work places, residences, and friends of the person or persons that come to join the movement. Make sure to absolutely know the motivations and interests of these potential members. Force protection is paramount in keeping the movement alive and insure the sustainablity of the freedom movement. The leaders are required not to trust anyone to volunteer any information of the organization.

    • You trash you think you are “big political and Security Analyist” you better die in your mother womb than existing like a human. I wonder how some of you from birth to death live with Hate!! Trash and garbage you will never succeed.. By the wY who has murdered and displayed the body of all young revolutionaries during the Derg? Tigrians??? Your hero Mengistu, his followers Legesse, Melaku , Ali Mussa , Colonel Daniel… Alemu Abebe… All those murderesrs in Makelawi and Kebles are Tigrians… Doma

      • Girma:

        So what? you don’t live in the past. You live current. Indeed, the burning issue is what is going now, not what happened in the past. You cant’s justify your repressive and rejected regime by referring what happened 40 years ago.

    • Zaries beteqawami drjit, beteley hbre bhier nen bemilut yederg aynet slela yelenm? Yemishalew agerawi sm yizo bebhier mederajet yihon?

  2. ውሸት ቢደረደር እውነት እውነት አይሸትም። ከዚህ በላይ የተጻፈው በጭፍን የትግሬዎች ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ይመስላ። ሁሉንም ትግሬ ወያኔ ብለን እንዳንወጀል መጠንቀቅ አለብን። ይህ ካልሆነ ግን በዘረኝነት ከምናወግዘው ወያኔ በምንም አንሻልም። እንዲያውም እንደ ኮ/ል ፍስኃ ደስታ አይነቶቹ ለምንታገልለት ሁሉን አቀፍ መንግስት ምስረታ አስተዋጸኦ ያደርጋሉ። ነቅቶ መጠበቁ እንዳለ ሆኖ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም የለገሱንን ምክር አንርሳ። ወያኔ ትግሬ ነው ሁሉም ትግሬ ግን ወያኔ አይደለም። ትግሬ እንጅ ትግራይ ተከዜን አይሻገርም።

  3. ታምራት ሞላ ትንሽ አታፍርም እንዲህ ስትናገር ቆም ብለክ አስብ ። ግዜ የሰጠው …

    • Amen do y have a brain at all ? Or big mouth.. ?? You better ashamed .. If u can go and fight otherwise shut ur dirty mouth… Ask help for translation

  4. Ahmed Wassa says:
    September 16, 2016 at 7:53 pm
    ንጉሡ ሞቱማ says:

    September 16, 2016 at 7:48 pm

    #### ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ###
    የአንተን መልክ መስለው ደም መጣጭ የወያኔ ጋኖኖች መብረት እና መገናኛውን ሁሉ በመዝጋት በአማራ እና ኦሮሚያ እስከ አሁን 5,350 ሰዎች በላይ ተገለዎል ከ 465,000 ህዝብ በላይ እስርቤት እየተስቃዬ እንደሁም ለአራተኛ ግዜ በቅሊንጦ አሳቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አንተ ጨዎ ህዝብ ሆነህ በትግስት 25 አመት ተሰቃየህ ደማህ እስከ መቼ? ከ 30 ሚሊዬን በላይ ስራ አጥ ወጣቱ ተስፈቢስ ሆነ እድሜ ለገነት ዘውዴ ትውልድን የመግደል ፓሊሲ አሁን አንተም በተራህ ደረጃህን ወደ ጭካኔ ደረጃ ከፍ አርገህ ሁሉም ያለውን መሣሪያ፣ ቆንጨራ፣ በነዳጅ የሚቀጣጠል ፈንጂ እንደ አረብ አብየት ተዘጋጅተህ ለመስከረም 23, 2009 ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ ከጨፍ እሰከ ጨፍ ተነስተን ለመጨረሻ ግዜ አገራችንን በዚህ ቀን እናስመልሳለን።
    ወገናችን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች እያለቅን ነው። ዝም ብሎ መሞት የለም ወደ ቤትህ ሲመጡ ቀድመህ ቅለባቸው። ጦሩ መልእከት አስተላልፍ በኤርትራ ድንበር ያለህ በሙሉ ለወያኔ የሚያገበድዱትን ቀደመህ ቀልበህ መሣሪያህን ይዘህ ከሕዝብ ተቀላቀል። ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት፣ በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ የረሃብተኛው መሬትህን የያዙትን ቻይና፣ ህንዶችን በመጀመሪያ ዙር ጠራርገህ አውጣ። ብተወድም ባትወድም ኢትዮጵያዊ ደምህን በዚህ መልእክት በፈጣሪ ስም በአንድነት እንድትነሳ ስንል እናዘዎለን እናንተም ውስጥ ለውስጥ ትእዛዙን አስተላልፈ። ጥሩ ዜጋም ሆንክ ሆዳም ይህንን የረገጥካት ምድር የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም ላይ ነው የቆምከው፣ እራስ ወዳድ የሆን የምትባንነው የህን ስራ ነብ ነው ሆድህን የምታመልከ ከሆነም የልጆችህ እርግማን አይለቅህም። የአብርሃም ደቦጭን እና የሞገስ አስግዶም ታረክ በዚህ ቀን ይደገማል። ኮድ ቁጥር 2840 ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 29 አሰቸኳይ አዋጅ (Very Urgent Last Call for all opposition parties to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ ዛሬውኑ አንገብጋቢ ነው ያላችሁን እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም።
    1ኛ ወያኔ ህዛባችንን በድህነቱ ተመርኩዞ ሆዳሞቹን ተጠቅሞ ሲየሰፈራራ አኔ ከወረድኩ ክፍተት ይፈጠራል አያአሉ ያስፈራራል። እውነታው ግልፅ ነው። Nothing will happen!!! We had a proudful culture of Ethiopian having belessed of Christian and Muslim peoples on the planet. እኛ ደግም በተቀናጀ ሁኔታ ከመቅፅበት ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር ወዲያወኑ የሽግግር መንግስት ለ5 አመት በፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ይህ ማለት ማንኛውም የፓለቲካ ድርጅት ልቡን ከፍቶ ለአገሬ ኢትዮጵያ ይህ ያስፈልጋል ብሎ ይመክራል፣ ይስማመል ስርአት ህግ ይቀርፃል ሰለዚህ ሁሉም ተሳታፊ ነው ስራ ፈት የለም!!! ከ 5 አመት በኃላ ኢትዮጵያን በእኩል አይን ማስተዳደር የሚችልበትን ብቻ ከማንኛውም ዘረኝነት የፀዳ አላማ መሠረት ያለው ተወዳድሮ ስልጣን ይረከባል። የስልጣን ገደብ ከበዛ በሁለት ዙር 8 አመት ብቻ ይሆናል። We had a very Critical time needs to go for unity Under the only better option of Ginbot 7 and do the compassionate transition contribution. If you are on different page; you are not matured view, please leave the politics not complaining anyone. No time for us our people are dying with genocide unless we go through as a hero for a radical change of unity on Meskerem 23, 2009 E.C. start from @ 9am to take over the entire ETHIOPIA.
    2ኛ ኮማንደር ሐጎስ የልዪ የመረጃ ክፈላችን ወያኔዎች ሕዝባችንን እንደዝንብ አየጨረሱን አሁን ትግስታችን አልቋል ወደ መራራው ጭካኔ ደረጃ በጣም ከፍ ይበል፣ በስምምነቱ መሠረት ወያኔዎቹ በተስባሰቡት ቦታ ላይ በስንሰለቱ ደንብ እርምጃ ይወሰድ እስከ መስከረም 23 2009 ድረስ። ሞት ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም? ሰለዚህ ምርጫ የለንም አገርን የወረረ ጠላት በክርስትናሆነ በእስልምና ጅሃድ ይታወጃል አገር እስኪመለስ። ሕዝባችንን የንፁሐን ጅምላ ግድያ ያቀነባበሩት የሽብር ግበረሀይሎች፣ ፣የአከባቢ አፈቀላጤዎች፣ ሳሞራ እና በውስጥ ኮድ ሲመስ የምልከው 14 የጦር መሪዎች በውጭ ይመላለሳሉ በተገኘው አጋጣሚ እርምጃ ይወሰድ። ደብረ ፀዮን እና 17 ሲመስ በኮድ ዝርዝር ደም የጨቀዮትን በሰንሰለት መሰብሰቢያ ቦታዎች ኮድ ቦታ ለይ እርምጃ የወሰድ። ሰሞኑን የህዝብ ፍጅት ላይ በተቀዳው ስልክ ላይ አንዱ ባለሥልጣን የለው “የአማራ እና የጋላ ሆዳሞች ናቸው ለፍርፈሪ ሲሉ ወሬ እያቀበሉን ህዝባቸውን አስገደሉ እኘኛን ተመልሰው ግደሉ ይሉናል እኛ ከደሙ ንፀ ነን አለ” እያሾፈ ሰለዚህ ህውሀት ከጠፋ ኦሄድድ እና በአዲን መጀመሪያ እንጨርሳቸዎለን አለ።
    የህ አባባል የመጨረሻ ዘግናኝ ነው፣ በየ አማራ በኦሮሚያ ያሉት ወሬ አቀባዬች አብዛኛውን አግኝተነዎል በባለጠስልጣናት ስልክ ላይ በማጥመድ ለሁሉም ፍርድ ይጠብቃቸዎል በአገር ውስጥ እና ወጭ ያሉ ወሬ አቀባዬች ትውልዱን እያስጨረሱ ያሉትን በቴሌ የመቅጃ መረብ ውስጥ ገብተዎል። ማን እንደሆናቹም በውጭ የሉት በኤርትራ ወንድሞቻችን ስም ጥገኝነት የጠየቃቹት በሙሉ እኛ ኢትዮጵያዊ ሕዝቦች ነን እናንተ አውሬ ሆናችሀል አኛ ግን አስከ አሁን ፈጣሪን እንፈራለን ግን ያ ማለት ደግሞ ፍርሀት አይደለም ጥበብ ነው። ሰለዚህ በማንኛውም የስልክ ጥሪ ውስጥ ስማቹን ብናይ ወዲያውኑ የጨበረበራችሁትን የ ጥገኝነት ውሸት ለአገሪቱ በውጭ ወኪሎች በኩል ላላቹበት አገር እናስታውቃለን። ኮማንደር ሐጎስ ወያኔ መረጃ በመፈን ለቻይና $20 ሚሊዮን እየከፈሉ ነው በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን ስራተኞች ላይ በኮዱ ስንሰለት መሰረት እርምጃ የወሰድ። ወያኔን ከውስጥ ሆነን እርቃናቸውን አሰቀርተን የኤፈርት ንብረት፣ አባሎች በሙሉ እንዲሁም ትናንት እነሱ የኢሠፓ ንኪኪ ሲሉ ወይ ግዜ ባለውሉ በተራችን ደግሞ የኢሕአዴግ ንክኪ ልንላቸው የማይቀርበት 11 ሰአት ደርሰናል።
    3ኛ የትግራይ ህዝብን አፉን ሲጨርሱ ኖረዎል፣ አሁን ህዝቡ ሌላው እየደማ ወያኔዎችን መደበቅ የለበትም ዛሬውኑ ሆይ ብሎ ይውጣ። ከጀርባው ቆመው ሆዳቸውን እየሞሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ የሚያበዙትን በክትትሉ ስንሰለት እርምጃ የወሰድ። የወያኔ መሥራቾች እነ ደ/ር አረጋዊ እና ሌሎች በቅርብ ቀን ቀጥታ በሚድያ ለትግራይ ህዝብ ቆራጥ ንግግር ያረጋሉ ከዚያም 1000 ሆዳም አደዎዎቨዋ ነጥረው ይወጣሉ ከዚያም የትግራይ ህዝብ ለኩሩ ያረጁ ሲል ለሕዝባችን ጋር ይቀላቀላል። ወያኔዎች እስከ ዛሬ እንደ ዝንብ መግደል እንጂ ሞት መኖሩን አያቁም?
    4ኛ ሁሉም ህዝባችን ስንጠነክር እና አጅ በእጅ ተያይዘን በፈጣሪ ሐያል እንወጠዎለን። ፈረንጅም የሚያከብረን በአንድነት ቀደመን ስንገኝ ነው። ፍርሀት ወደ መቃብር እና ለ ወያኔ መልሳቹ ሽጡላቸው።
    5ኛ በውጭ አገር ያላቹ በሰላማዊ ሰልፈ ና የተቸገሩ ወገኖቻቹን እርዱ አገር ወስጥ የእምነት ድርጅቶች ኢትዮጵያዊያን ተረዳዱ አገር ወስጥ ህዝቡ በረሐብ ላይ እያለ ሁለተኛ መከራ ነው የመጣበት እባካቹ እንረዳዳ የተቸገሩትን ምግብ አብሉ በትጥቁ ትግል ላሉት ጓዶች። በቀን አንዴ በልተን ወደ ፈጣሪ አያነበን ያለንበት ወቅት ላይ ነን።
    6ኛ የሽብር ግብረ ሐይሉ ኮሚቴው በደም የጨቀዩ ናቸው። በኢትዮጵያ ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ ደም የለመዱ? በኦሮሚያ ፣ በአማራ የውሽት ብር ከቻይና አምጥተው በተኑ። ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ አገር የሚመሩ? አስቡት ትግራይ ያለ ጥሩ የኢትዮጵያዊ ልብ ያለው ገበሬ ከነዚህ በእጥፍ ተሽሎ ኢትዮጵያን መምራት ይችላል። 1000 ምርጥ አደዎዎች ኪሳቸው የለማ፣ የደለበ፣ የልማት መርፌ የተወጉ የ$58 ቢሊዮን የተዘረፈ ኤፈርት ንብረት ባለቤቶች ናቸው?
    ቀኑ ታረካዊ ነው በአደዎ ዘመቻ ላይ።
    መስከረም 23 ቀን 2009 ከ3 ሰአት ጅምሮ በየአቅጣጫው በመነሳት ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነትን እናስመልሳለን።

    7ኛ የአዲስ አበባ ሕዝባችን ተዘጋጅ አሁን 5 ፎቅ ካልስረህ አያንዳድሽ ወያኔ በቁመና ይሽጥሻል ልክ 30,000 ሰዎች በዝናብ እንደበተናቸው ዝም ካልክ የባሰ ነገር እየመጣብ ህገ ነው። ይህ የአንድነት መአበል ከመለጠህ በኃላ እንደ ቁራ ብቻህን ተጮሀለህ ሌሎች ፍርፋሪ ከወያኔ አግኝተው እንደይሸውዱህ። ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ህብረት ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ ስንል እናሳውቃለን። በጦር ውስጥ በፓሊስ ውስጥ ያላቹ ጎበዝ አለቃ መርጣቹ ከህዝብ ጋር ስሩ በሽግግሩ ስርአት ህዝባችንን ያለገደለ ሰራዊት ብቻ በቋሚ ይቀጥላል።

    8ኛ ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ፣ተረዳዱ ስንል እናሳውቃለን።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!!!!!!!
    ንጉሡ ሞቱማ united የኦሮሞ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ አምቦ ኮር አዛዥ።

    ግልባጭ፣
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው ሃላፊዎች።
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው በሙሉ።

    1. አክሊሉ ስዩም says:
    በአዲሱ አመት የለም መሞት
    አበባ አደይ ሞት ለገዳይ በሚለው በአዲሱ የይሁኔ በላይ ዘፈን 2009 ን እንጀምር።
    ጫካ የሚገባ ዝንጀሮና ያልሰለጠነ ሰው ብቻ ወይም አማራጭ ያጡ የነጻነት ታጋዮች ብቻ ናቸው። እኛ ለነጻነታችን የሰላሙን አማራጭ ሙሉ በሙሉ ሳንጠቀም ወደ ጫካ መሮጥ ትክክል አይደለም። ይልቁንስ ሁሉንም ስለሚያካትተው የአደራ መንግስት ምስረታ እናውራ።
    ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን የሚያስተዳድር የአደራ መንግስት ለመመስረት ለህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን እነዚህ ግለሰቦች ሁሉንም በአገሪቱ ፖለቲካ የሚሳተፉትን ተቃዋሚዎችና ኢህአዴግን ጨምረው የአደራ መንግስት ይመስረት። አሁን ወደ ግለሰቦች ጥቆማ በቀጥታ እናመራለን። እባካችሁ ሰው ስትጠቁሙ ልምድ ያላቸውን፣ አድርባይነት የሌለባቸውን፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን። በእኔ በኩል የሚከተሉት እጠቁማለሁ እናንተ ደግሞ ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ የሰዎችን ስም አክሉበት።
    1ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
    2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
    3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
    ???4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ???? Confess first and ask excuse Ethiopian People on VOA, German voice, ESAT about BEDENO??? Dividing Orthodox Ethiopian Religion???
    እነዚህ ባሁኑ ጊዜ ከምንም የፓለቲካ ድርጅት ውስጥ የሌሉ ስለሆነ እንጅ የፓለቲካ ድርጅው ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ብዙ አሉ። ለጊዜው ግን የምንፈልገው ከፓለቲካ ድርጅት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑትን ነው። እናንተም ጨምሩበት ቢያንስ 15 ይሁኑ።

    2. Dr Tollera Dema says:
    Very good Negussu united as u said one-day movement for all on Meskerem 23.
    If we unite on this day no more woyana.
    Are you ready ETHIOPIANS North to South, West to East???
    Are you making your Country Ethiopia first or you blinded with your own selfish-interest and ready to cry and blame your self tomorrow?

    [Reply]

    [Reply]

    Reply

  5. ደረቅ ውሸት፡፡ ስልጣን የተያዘው ለህወሓት ታማኝ ለሆኑ ሠዎችና ለትግራይ ተወላጆች ብቻ ነው፡፡ ሌሎች ብሔረሰቦች ግን ለይሰሙላ የተቀመጡ ተላላኪዎች ናቸው፡፡ በአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች በተጨቋኝ ተገዢ አገሮች የሚገኙትን ባንዳዎች በመጠቀም ጭቆና አድርሰዋል፤ ሀብትና ንብረት በዝብዘዋል፡፡
    የሚገርመው ግን ቅኝ ገዢዎች በዘር ሆነ በሌላ ነገር ምንም ግንኙነትና ትስስር የሌላቸው ናቸው፡፡

    የኛዎቹ ወያኔዎች ግን ወደዱም ጠሉም የትግራይ ማህበረሠብ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ትስስርና ቁርኝት ያለው መሆኑና የኢትዮጵያ(=የኤርትራ ) አካል መሆኑን አይጡትም። ግን እንደ ቅኝ ገዥዎች መርህ አንዱን ህዝብ ከሌላው ህዝብ ጋር በመከፋፈልና በማጣላት ስልጣንን ለመቆየት የሚደረገው አካሔድ በኋላ አሉታዊ ዋጋ አስከፍሎ ወያኔዎችም ከተጠያቂነት አያድንም።

    የትግራይ ማህበረሠብ በተለያየ ምክንያት ከአካባቢው ቀየ በመልቀቅ ወደ ሌላው ማህበረሠብ አካባቢ በመሔድ የአካባቢውን ሀብት በመጠቀምና በደም በመተሳሰር ደስታና ሀዘን ተካፍሏል።

    ዛሬ ግን “ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል” እንደተባለው ከታላቁ የትግራይ ማህበረሠብ የወጣው ቡድን “ህውኃት” እንደእንጀራ ሁነው የቀረቡትን “የአማራን” ህዝብ በነፍጠኛነት ፣ በትምህክተኛነት፤ “የኦሮሞን” ህዝብ በጠባብነት እየፈረጁ ማሰር፣ ማሳደድ፣ ማፈናቀል፣ ማሰቃየት ለማንም አይበጅም።

    እባካችሁ ልብ እንግዛ በዘረኝነት አገር ማስተዳደር ለጭቁኑ የትግራይ ማኀበረሠብ አይጠቅውም፥ ለበቀል የተነሳ ማኅበረሠብ የሚወስደው እርምጃ ደስታን አርቆ ለህሊና ፀፀት ነው የሚዳርገን። ጎረቤትህን አውከህ በሠላም መኖር ከቶውም አይችልም። በሠላም መኖር ከፈለክ ሠላም ስጥ።

    ☞አላህ ሆይ! ኢትዮጵያን ከመበታተን አደጋ ጠብቃት!!

  6. At least one claim by the writer is simply ridiculous. There is no way Fiseha Desta could have worked for Weyane.The writer did not provide any evidence to support the claim. The fact that he went to Adwa with Sebhat Nega does not mean anything. If Fiseha was in fact a double agent,why did they lock him up for 20 years? It makes no sense that any entity would imprison its comrade for 20 years just for public relation purpose.

    • Leqexayu nbeb megbabiya: moon = cereqa, sweets = xafacoch, correct = tkkl, monday = seño, buyer=geþ

      1 gleseb weym budn hunen lemanm sanasawq bedbq beyetm bota bameche gizie ye tgrie woyaniewochn eskiyalqu engdel.
      Megdeya sltna mesariya:
      dngay, mexrebiya, bilawa, ankasie, merz, bomb, xyit, sat, kewha masmex, maneq, mafen, wede gedel melqeq, gudguad mektete, beliela megdeyam.
      Yin snaderg nexanetachn awejn new.

  7. ጥሩ ብለሐል ወዳጄ ከነካኩ አይቀር ምነዋ ሞላ አስገዶም ብለሕ አቆምክ?የኢሳያስ አፈወርቂ ዋናፀሐፊ የኤርትራው ኢታማጆር ሹም ባለቤት ማን እንደሆነች ካንተ ተሠዉራ ነው?ልቀጥል የኤርትራዉ የቡሬ ግንባር እዝ ዋና አዛዥ የደህነት ሀላፊው የነበረው የክንፈ ወንድም መሆኑ ጠፍቶህ ነው ?በሁለት ቢላ እየበላ የነበረው ተስፋዬ ገብረአብ የአዲስ አበባ እንብርት ወሬውን እየዠለጠ እንደሚዉል አተኸዉ ነው ሌላም ማለት ይቻላል ግና ልተወው የሆነው ሆኖ በግንቦት 7 ዉስጥ ኤርትራውያን ወታደሮች ስለአለመኖራቸዉ ማን ማረጋገጫ ሊሠጠን ይችላል???።
    ለማንኛውም ወዳጄ እንደዚህ እየተጠራጠርን ሐገራችንን እንዳናወድማት።በጣም የሚያሳዝነው ግን ከወያኔና ከሻዕቢያ ጋር ይመሳጠሩ የነበሩትና ወታደራዊ መረጃዎችን እንዲሁም ወታደሩን በብዙሺ ብር ይሸጡ የነበሩት ሁሉም በማለት በሚያስደፍር ደረጃ የአማራ ብሔረሰብ ተወላጆች ናቸው ዉሸት ካላችሁ ሁሉም በሕይወት ስላሉ መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።በሌላዉ አንፃር ደግሞ ጄኔራል አርአያን የመሠሉ እዉነተኛ ሐገር ወዳድ የትግራይ ተወላጆችን ለሻዕቢያና ለወያኔ እራስምታት የነበሩትን ግን ማንሳት አትፈልግም ለምን ቢባል አሁን ለአንተ ዓላማ ግብዐት መሆን ስለማይችሉ።ለመሆኑ ጄኔራል አርአያ ማነዉ? የአማራዉ ጄኔራሎች ወታደሩን ሲሸጡት የትግራይ መኮንኖች ግን ከወያኔና ከሻዕቢያ ጋር እልህ አልሕ አስጨራሽ ትንቅንቅ ላይ ነበሩ።

    ኢትዮጵያ ሑገሬ ሞኝነሽ ተላላ፣
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።ይባል የለ!!!
    ሠራዊቱን ዶጋ አመድ አስገብተው ብራቸውን በጆንያ ተሸክመው ወደምዕራቡ ዓለም የኮበለሉት የአማራዉ ብሔረሰብ ተወላጆች ስም እንዲነሣ አትፈልጉም ለምን ቢባል ሁላችንንም ስለሚያሣፍር ማንሣት አንደፍርም ለማንኛውም ሾላ በድፍኑ ብለናል።አስነዋሪዉ ነገር እነዚህ ግለሠቦች ዛሬ ስለሠዉ መብቶች እኩልነት ተቆርቋሪ መሆናቸው ነው።

  8. Woyanes Allegance always clearly predictable with 99.9% acuracy. DERG was too infiltrated from the get go.DerG officials were more of
    political correctness when it comes to the Eritrean issues.
    Tigre was not even worth talking at the time. Particularly,when high echoleons of DerG were Tigre like this dude, mentioned above. Those days majority Ethiopians knew little between the Eritreans vs Tigres. Now, it’s too late to do much.For future a lot can be deliberated upon to never ever trust (“::”).
    BBC’s cover tacts,for made up History texts that are devoid of truth,it’s not an honest mistakes to be caught after stealing second largest Mountain in Africa. Also bogus histories are shoved up
    the noses of today’s pupils in Ethiopia. Wolkyte,Oromia many places cooked up fake history if being taught throughout 25 years. Once opened Social study book that
    an 1th grader was reading. I still laugh how misleadings,notions of ideas are being passed to younger generation. There are large portions of Ethiopia never known even existences of people nor region called Tigrea, are being forced to accept their home town was Tigre’s homeland many many years way way back. No wonder quality of education has dipped down to its bottom!
    This knieving the minds of young generation is not an honest as BBC would want us to buy at black markets values! It’s deliberate deceiTs crafted to legitimize
    the illicit bogus doctorines.
    We must reject bogus history that is no history but outright deceptions crafted to pollute young minds.
    Wolkyte Amhara new.Ras Dasher
    is not in Tigrea.Oromia is Oromos country.
    Tigrea has no history nor businesses in destroying others history.

  9. Hello haters,
    You can not achieve your objective by hating. Hating is the first step To be defeated. It is also a sign of immaturity and mental shallowness . Immature people can not be leaders and lead their followers In the wrong direction for disaster.

  10. To: Girma; the mad dog, nifftam, and denkorro Woyane. Did I touched and nocked your useless brain? Because you are deaf, blind, and illetrate you don’t understand the difference between Woyane and the good people of Tigray. For each and every Ethiopian Tigreans are our brothers and fellow citizens and Woyane is a collection of criminals and treacherous enemies of Ethiopia and Ethiopians including to the good people of Tigray. You are one narcist, sychopath, and delusional Woyane thug. I can’t help you if my comments drove you to become lunatic or drove you crazy. The facts of the matter is Woyanes are the most dangerous terrorists, treacherous, and treasonous thugs and as such they and their government must be disabled, dismantled, and destroyed to save our citizens and our country. Don’t ever forget nor deny your masters at TPLF and their cucumbines in ANDM, OPDO, SEPP, and the rest of EPRDF are the moves thstvcommitted one of the most egregious crimes against our citizens of Ethiopia from Gondar to Sidamo and from Gambela to Ogaden. Woyanes committed high crimes of racism, ethnic cleansings, state sponsored terrorism, genocides, ethnic apartheid, treasons, and treachery. The crimes that were committed to our citizens and country is. compsrable to what Nazis and Facists did in WW II. Currently Ethiopians from north to south and from east to west are all united to deal a crashing blow to this cancerous Woyane with its agents in EPRDF. Nothing can and will stop the people of Ethiopia from destroying Woyanes. Each and every citizen of Ethiopia hate Woyane because of its sychopathic treasons, treasonous, and terrorist activities against our people and country. It was Woyane that fought for and coordinated the secession of Eritrea. It was Woyane who divided Ethiopians into ethnic groups and coordinated inter ethnic violence. It was Woyane that planned and committed ethnic cleansings. It was Woyane that planned and carried out terrorist activities in our country. It was Woyane who planned and coordinated genocides on Ethiopians. I can go on listing the crimes that were committed by Woyane against Ethiopians and Ethiopia for the last twenty five years.

  11. ጆኒ ጥሩ ተናግሯል። የትግሬን ህዝብ በደፈናው መውቀስ አየቻልም። ትክክልም አይደለም። የዛሬን አያርገውና ከ፪፭ ዓመት በፊት እኮ ኤርትራን ስንረግም ነበር። አሁን በክፉ ቀን የደረሱ ግን እነሱ ናቸው። አሁንም ትኩረቱ የወያኔ አባላት ላይ እና ሆዳም አማራው ላይ ሊሆን ይገባል። ከትግሬው ይልቅ አማራውን እያስፈጀ ያለው እኮ ሆዳም አማራው ነው።

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት።

  12. ጆኒ= ምነው የአምሃራን ጦስ ጡቡሳት ይዘህ ገደል ግባ እናተ የትግሪ ባንዳ እርዝራዦች የምታምኑት ኢትዮፒያን አጥፍተን ለትግሪ ዘር በወረራ እራሳን የቻለችና ነጻነታን ያስጠበቀች አገር ለመመስረት አምሃራውን ማጥፋትና መበታተን አለብን በሚል ከጣጡ ከጥንቱ ከጣሊያን ፋሺስት ጋር በማበር የተሰጣችሁ የያዛችሁት ፕላን ነው:: ትግሪ በትግሪነት በዘር ተደራጅቶ ኢትዮፒያን የሚገዛበት አቅም የለውም :: የትግሪ ገዚዎች ከተቀሩት ኢትዮፒያኖች ጋር በመሆን ኢትዮፒያን አስተዳድረዋል እንጂ የትግሪ ዘር በዘር ተደራጅቶ አምሃራ , ኦሮሞ, ደቡብ,…….እያለ ኢትዮፒያን የገዛበት ዘመን የለም:: ጣሊያን ኢትዮፒያን ለመውረር ሲመጣ የትግሪ ባንዳዎች ከሃጂዎች ናቸው አጺ ዮሃንስን በመካድ ከጣሊያን ጋር በጣሊያን ሃይል ስልጣን እንይዛለን በሚል የትግሪውን አጺ ዮሃንስን ሳይቀር በመካድ ሰሃጢ በረሃላይ የገቡት ኢትዮፒያን ለጣሊያን ያሰለዩት ባንዳዎች ትግሪዎች ናቸው :: ኢርትሪያን ከጣሊያን ጋር ተስማምተው ለጣሊያን ያስረከቡት የትግሪ ባንዳ እንጂ የአምሃራ ወይም የኦሮሞ ወይም ……ሊላው አይደለም:: ጣሊያን ተደላድሎ ኢትዮፒያ የምትባለውን አገር በትግሪ አሽከርነት ለመበዝበዝ አለመ ግን ህልሙ እንዳሰበው አልሆነም የትግሪ ጀነራል ባንዳ ሁላ ቢያሰለጥን ኢትዮፒያ የምትባል አገር ለጣሊያን የምትቀመስ አልሆነችም ጣሊያን ያሰበው ትግሪን ካሰለጠንኩኝ መላው ኢትዮፒያን መቆጣጠር እችላለው ነበር ግን አልሆነም:: ለምን???? ኢትዮፒያኖች አምሃራው ,ኦሮሞው. ደቡቡ . አፋሩ, ሱማሊው, አንድ በመሆን በአንድ ኢትዮፒያ ስር በመሆን የሚመራቸውን የሸዋ ንጉስ ሚሊሊክ በመከተል እና ላገራቸው በመዋደቅ ንጉሳቸውን ሳይክዱ አገራቸውን እና ሃይማኖታቸውን ባህላቸውን እንዲሁም ነጻነታቸውን ለማስከበር ጣሊያን እኛን ኢትዮፒያን አይገዛንም በማለታቸው ነው :: አዎ የትግሪ ኢትዮፒያኖች በዘመኑ ንጉሳቸውን የተቀበሉና ከ አጺ ሚሊሊክ ጎን በመሆን ከተቀረው ኢትዮፒያዊያን ጎን በመሆን ትግራይንም ሆነ ኢርትራን እንዲሁም ኢትዮፒያ በጣሊያን ስር እንዳትገባ ትልቅ ተጋድሎ በማድረግ አልፈዋል :: ስለዚህም ነው ትግሪ አይደለም ኢርትሪያ የኢትዮፒያ አካል ነች የሚባለው ለዚህም ነው መላ የኢትዮፒያ ነገድ ለሚሊሊክ ብቻ ሳይሆን ላገሩ ለኢትዮፒያ ሲልና ኢትዮፒያዊነቱን ከጠዋት ከጥንቱ ያረጋገጠ ህዝብ በመሆኑ የኢትዮፒያን ታሪክ የሚያውቅ ህዝብ በመሆኑ ደሙን ለማፍሰስ ሰሚን ትግሪ አገር ሂዶ አባቶቻችን ዘር ሳይሉ ሚሊሊክ ዘር ሳይለዩ እራሳቸው ለመሞት ተዘጋጅተው አድዋላይ ሂደው በትግሪ የመጣ ጠላት የሁላችን ነው ትግሪን ሊያጠፋ የመጣ የአምሃራም ሆነ የኦሮሞ ,የአፋር የኢትዮፒያ ነገድ ሁሉ ጠላት ነው በማለት ትግሪ አገር ሂደው ደማቸውን እንደ ውሃ በማፍሰስ የኢትዮፒያን ነጻነት ያስከበሩት ይህ ጦርነት ለጣሊያን እና ለዛሪ ኢትዮፒያላይ ጉብ ላሉ ባንዳዎች ትልቅ ሞት ነበር :: ውርደት ነበር ጣሊያን ፈረጅ ስለሆነ በጥቁር ኢትዮፒያዊያን መሸነፍ ለጣሊያን ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ ላሉ አፍሪካን ተቀራምተው ኢኮኖሚያቸውን አሳድገው የሚይዙአቸውን አፍሪካ አገሮች ኢትዮፒያ የምትባል አገር ነጭ ወደ አፍሪካ እንዳይመጣ ልታደርግ ነው በሚል ስጋት የለቀቀባቸው:: በሂህም አለ በዚያ የኢትዮፒያ ህዝቦች በታሪካቸው በዘር ተደራጅቶ የገዛቸው ንጉስ መሪ አልነበረም:: ታሪካቸውም ኢትዮፒያዊነት ብቻ ነው :: ትግሪን አምሃራ በዘር ተደራጅቶ በወረራ አላጠፋውም አገር አልቀማውም:: ኦሮሞንም አምሃራ በዘር ተደራጅቶ በወረራ አገር አልቀማውም :: እንዲሁም የተቀሩት የኢትዮፒያ ነገዶችን አምሃራ አፋሩን , ጉራጊውን , ሲዳማውን , ወላሞውን………በወረራ እየገዛ አገር የቀማበት ታሪክ የለውም:: ሲጀመር እናት የጣሊያን እርዝራዝ ባንዳዎች ኢትዮፒያ እኮ በሚሊሊክ ስረአት የተገኘች ሚሊሊክ የመሰረታት አገር ነች በማለት ሚሊሊክ አምሃራ ሆኖ የኢትዮፒያ ነገዶች በአምሃራ ገዚዎች ምክንያት እንጂ ኢትዮፒያዊ የሆናችሁት ኢትዮፒያዊ አይደላችሁም ያላችሁ አዲስ ታሪክ በመጻፍ በወረራ አምሃራን አጥፍታችሁ የትግሪ አገር ለመመስረት ደከማችሁ ናችሁ :: ይህ ደግሞ ጣሊያን ድባቅ ሲገባ በትግሪ ሃይል ኢትዮፒያን መቆጣጠር ሲያቅተው የሸዋው ንጉስ ሚሊሊክ አምሃራ ስለሆነ ሸዋ ካልፈረሰ ኢትዮፒያን መቆጣጠር አይቻልም በማለት ከአድዋ ድል በሃላም የትግሪ ባንዳዎች የትግራይን ህዝብ ስልጣን የኛ ነበር አጺ ዮሃንስ የያዘውን ልጁ መያዝ ነበረበት ስለዚህ የትግሪ ህዝብ ከ እንግዲህ ወዲህ ወደሸዋ መሂድ የለበትም የአጺ ዮሃንስን ልጅ ስልጣን እኛ እናሲዝሃለን ከሸዋ ከሚሊሊክ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አይኑርህ የትግሪ መካንቶች ሁሉ ከሊላው ኢትዮፒያዊያን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አያስፈልገንም በማለት ከጣሊያን ጋር እንደገና ለማበርና በጣሊያን ሃይል የ አጺ ሚሊሊክን መንግስት አፍርሰው ዛሪ እያደረጉ ያሉትን አለሙ ይህ ከሊላው ጋር ከሸዋ ሚሊሊክ ጋር አንሰራም የትግሪ መካንቶች ከሚሊሊክ ጋራ አንድላይ መስራት ማቆም አለባቸው የተባለው ከጣሊያን ጋር ሆነው በኢትዮፒያ ህዝብ ላይ ሊያመጡ የሚችሉትን ሚስጥር የፖለቲካ ግንኙነት አምሃራውም ሆነ የተቀረው ኢትዮፒያ እንዳያውቅና ኢትዮፒያን መልሰው ከጣሊያን ጋር ተባብረው ትግሪው በቁጥጥር ስር አስገብቶ ዛሪ ወረራና አገር ቅሚያ እያደረጉ ያሉትን ለማስፈጸም ነበር :: ይህ ግን ከሚሊሊክ ዘመን ጀምሮ በሃይለስላሲም የኢትዮፒያ ህዝቦች ጠንቅቀው ስላወቁ ለባንዳዎች ቦታ የሰጠ ባገሩ ጉዳይ ላይ ችላ ያለ ህዝብ አልነበረም ሃይለስላሲ ወደ ስልጣን ሲመጡ ባንዳዎች ያለሙት አልተሳካም ጣሊያንን በመያዝ የኢትዮፒያ ህዝቦችን ጣሊያን በመርዝ ጭስ ተበቀላቸው:: ነገር ግን ሃይለስላሲም ሆኑ ህዝቡ አርበኛው ኢትዮፒያን ወደነበረችበት እንደ አባቶቻቸው ለማስመለስ በቁጣ ተዋድቃል :: ጭራሽ ጣሊያን ኢትዮፒያ ላይ የሚያልመው ህልም አይደለም በትግሪ ባንዳዎች ሃይል ያገኛትን ኢርትሪያን ጥሎ ከኢትዮፒያ ምድር እንዲወጣ ተደረገ ይህን የኢትዮፒያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የአለም ፖለቲካም ተጨምሮበት ሃይለስላሲ በስደት ኢትዮፒያዊነት ታሪካቸውን በማሳመን የተደረገ ስራ ነው:: ይህ ግን ከሁሉም በላይ ያስቆጣው ጣሊያኖችን እና የትግሪ ባንዳዎችን ነበር ባንዳዎች ኢርትሪያ ወደ ኢትዮፒያ መመለሳ ዛሪ ላይ እያደረጉ ያለው አላማቸውን የመጨረሻውን ሞት ሞተ በማለት ቁጣቸውን ያሳዩበት ነበር:: ምክንያቱም ባንዳዎች የኢርትሪያ ከኢትዮፒያ መገንጠል ለትግሪ ነጻነት ነው በማለት ትግሪን ገንጥለው የትግሪ አገርና መንግስት ለመመስረት ህልም ነበራቸው ምክንያቱም የትግሪ ህዝብ ከተቀረው የኢትዮፒያ ህዝብ ጋራ ግንኙነት ካላደረገ ሚስጥር አይወጣም የትግሪን ህዝብ በሚስጥር መስያዝና በትግሪነት ማሰልጠን ስለነበረባቸው የትግሪ መካንቶች ከመሃል አገር ጋራ የሚያደርጉት የፖለቲካ ግንኙነት እና ያገር አንድነት ጥበቃ መፍረስ እንዳለበት የሚያምኑት የትግሪ የሆነች አገር የባንዳዎች መመሸጊያ አገር ኢርትሪያ እንድትኖራቸው ያልሙ ስለነበር ነው:: ይህን ያለሙት ጣሊያን ኢርትሪያላይ ጉብ ብሎ የትግሪ ባንዳዎች የትግሪ መካንቶች ከሚሊሊክ ጋራ እንዳይሰሩና ሚስጥር እንዳያወጡ ይደረግ ነበር ከሚሊሊክ ጀምሮ ያሰቡት የመሃል አገር ህዝብ ሲፈርስና አምሃራው ካልጠፋ አላማቸውን በትግሪነት በዘር ተደራጅተው ማሳካት እንደማይችሉ ስለሚያውቁ ነው:: ነውም:: በትግሪነት በዘር ተደራጅቶ አይደለም አምሃራን ማጥፋት መውረር ኢትዮፒያን መግዛት ፍጹም እንደማይቻላቸው ያውቃታል:: አጺ ዮሃንስ የትግሪ ንጉስ ነበሩ በትግሪውስጥ የተለያዩ አጺዎች ነበሩ አዎ :: አምሃራ ግን በኢትዮፒያ ታሪክ ውስጥ አሰፋፈሩ የአምሃራ ንጉስ የሚያስብል ስም አልነበረውም :: አምሃራ በዘር ተደራጅቶ ለአምሃራ ህዝብ ኢትዮፒያን አፈርሳለው ብሎ የሰራበት ታሪክ የለውም ሃቁ ይህ ነው:: ስለዚህ ጎንደሪው በራሱ የተለያዩ አጺዎች አሉት, ወለየው በራሱ የተለያዩ አጺዎች አሉት, ጎጃሚው እንደዛው, ሸዋም የራሳ አሲዎች አላት , በደቡብ የተለያዩ አሲዎች አላት,……. ስለዚህ አጺ ቲዎድሮስ የጎንደሪ አጺ እያሉ , አጺ ዮሃንስ የትግሪ አሲ ነበሩ, በወሎ የተለያዩ ደጃች አጺዎች ነበሩ, ሸዋም የራሳ አጺዎች ያላት ነበረች , ሚሊሊክ የሸዋ አገር ንጉስ ልጅ እንጂ በአምሃራነት ተደራጅተው ለአምሃራ ህዝብ ኢትዮፒያን ያስረከቡ ንጉስ አይደለሙም :: አጺ ሚሊሊክ ታሪካቸው ዘራቸው ኢትዮፒያ ስለሆነች ኢትዮፒያን ለኢትዮፒያኖች እንድትሆን አድርገዋል አዎ የሸዋ ንጉስ ስለነበሩ ጎንደሪውም , ሆነ ትግሪውም, ወለየውም, ጎጃሚውም, ደቡብም. ወለጋውም በኢትዮፒያዊነት ተከትላቸዋል , አዎ የሸዋ ንጉስ እንዲሁም የኢትዮፒያዊያን ንጉስ ያደረጋቸው ኢትዮፒያዊነታቸው እንጂ አምሃራነት , ወይም ሸዋነት አይደለም:: አጺ ዮሃንስ እኮ ከትግሪ የተገኙ አጺ ሆነው የኢትዮፒያ ንጉስ ሲባሉ ትግሪ ሁሉ በወረራ አምሃራውን ኦሮሞውን እንዲሁም የተቀሩትን ነገዶች ኢትዮፒያን አሸንፈው የኢትዮፒያ ንጉስ ተብለው አይደለም:: ኢትዮፒያን መንግስት ለማቆም ኢትዮፒያን እንደ አገር ለመጠበቅ ስልጣን ፉክክር አልነበረም አይደለም:: ይህ ደግሞ በዘር አልነበረም :: ስለዚህ አጺ ዮሃንስ የኢትዮፒያ ንጉስ ሲሆኑ ጎንደሪውን , ወለየውን, ጎጃሚውን, ሸዋውን በማሸነፍ ሳይሆን ከሊሎች ንጉስ ባላባቶች ጋር ኢትዮፒያን ለመምራት ያደረጉት ጦርነትም ሆነ የሰላም ስምምነት ወሳኝ ስለነበረ በስምምነት እንጂ ትግሪ የኢትዮፒያ ብቸኛ ንጉስ ገዚ ያደረገው ማነው ? ስለዚህ አጺ ቲዎድሮስ በየ መሳፍንቱ ወድቃ የነበረችውን ኢትዮፒያ የሸዋ መሳፍንቶች ድረስ በመምጣት አንድ እያደረጉ የጀመሩትን አጺ ዮሃንስና ሚሊሊክ አንድ አድርገው ገዝተዋል ይህ ሲሆን የትግሪው አጺ ዮሃንስ ጎንደሪዎችን, ወለየዎችን, ጎጃሞችን , ሸዋዎችን , አርሲዎችን ደቡቦችን …..እያሸነፉ ወደራሳቸው ጠቅልለው በማስገባት አይደለም የየአገሩ ባላባቶች ባደረጉት ስምምነት አንዱ ካንዱጋ አብሮ ኢትዮፒያኖች እርስ በራሳቸው እንዳይዋጉ እንዳያጠፉ ለኢትዮፒያ መንግስት ሲባል የሸዋው ሚሊሊክ እና የትግሪው አጺ ዮሃንስ ስልጣን ፈልገው ንግስና ፈልገው ጦርነት ቢያስቡም ጦርነቱ እንዳልተሳካና በመስማማት ኢትዮፒያን ገዝተዋል :: ስለዚህ ትግሪው አምሃራውን ሁሉ ፈጅቶ የትግሪው አጺ ዮሃንስ የኢትዮፒያ ንጉስ የተባሉ አይምሰላችሁ:: የሸዋው ሚሊሊክም ለአምሃራ ዘር ቆመው ሊላውን አጥፍተው የቆሙ አጺ አይደሉም በአምሃራነት ኢትዮፒያን የገዙ አይደለሙ :: በሚሊሊክ እና በአጺ ዮሃንስ የተደረገው ስምምነት የኢትዮፒያን መንግስት ማቆምና የሸዋ ህዝብ ንጉስ ሚሊሊክ ትግሪን ለመውጋት እንዳይመክሩ የትግሪው ንጉስ አጺ ዮሃንስ የባእድ ጠላት ቢመጣባቸው ሸዋዎች ወታደር ሊልኩ ሁለቱ ንጉሶች ኢትዮፒያን በመተማመን የኢትዮፒያ ንጉስ አጺ ዮሃንስ, = ሞአ አንበሳ ዘእምነ ነገድ ይሁዳ ሚሊሊክ ንጉሠ ሸዋ ተባብለው ለመግዛት በቅተዋል ይህ ዝም ብሎ የመጣ ስልጣን አይደለም ስለዚህ ጎንደሪው አገሩን ለትግሪ አስረክቦ በታሪኩ የሰጠበት ዘመን የለም, ወለየውም, በታሪኩ ለትግሪ አገሩን የሰጠበት ዘመን የለም , …….. የሸዋ ንገስታቶችም ጎንደሪውን , ጎጃሚውን. ወለየውን, ደቡቡን, አፋሩን…….አምሃሮች ሆነው በወረራ አልያዙም:: ለዚህም ምሳሊ አጺ ዮሃንስ ከሞቱ በሃላ የትግሪ ሽፍታ ከጣሊያን ጋር በማበር የትግሪን ህዝብ ስልጣን እኛ እናሲዝሃለን በማለት በትግሪነቱ እንዲኮራ ሳይሆን በጣሊያን ባርነት ተገዝቶ ትግሪንም ሆነ ኢትዮፒያን ለማስረከብ ያለመውን ባንዳ ጎንደሪው, ወለየው, ጎጃሚው, ሸዋው , ወለጋው, አርሲው, …..በሚሊሊክ መሪነት መቶ ባንዳን እና ጣሊያንን ድባቅ አስገብቶ ወደ አገሩ የተመለሰ ህዝብ እንጂ ትግሪላይ በወረራ መቶ የሰፈር አምሃራ , ኦሮሞ , ጉራጊ …….የለም :: ስለዚህ እናት የዘመኑ የትግሪ ባንዳዎች ለዘመናት ኢትዮፒያን ከባእዳን ጎን ሆናችሁ ለማጥፋትና ለትግሪ አገርና መንግስት እንመሰርታለን ያላችሁት ህልም የሚሳካው ኢትዮፒያኖች በዘር ተከፋፍለው ሲፈርሱና ደካማ አምሃራ ደካማ ኦሮሞ ደካማ አፋር, ጉራሪ , ወላሞ, ሲዳሞ,…….አግኝታችሁ ዘሩን እያጠፋችሁ አገሩን እና ሃብቱን ለመቀማት እንዲያስችላችሁ ጎንደሪውን , ወለየውን, ጎጃሚውን, ሸዋውን, ሲዳማውን, ወለጋውን, አርሲውን……. ኢትዮፒያዊ መስላችሁ በመሰለልና በማዘናጋት የጣሊያን ፋሺስትን ሲስተም ለመዘርጋት በሚሊሊክ ስረአት ያልተሳካላችሁን በ አጺሃይለስላሲ ስረአት ሞከራችሁ ብላችሁ በደርግ ውስጥ ድረስ በመግባት የመሃል አገር ህዝብን የሸዋ ንጉስ ሚሊሊክ ቢተመንግስትን ይዘን ኢትዮፒያን ካላፈረስን አምሃራውን ካላጠፋን የትግሪ ዘር በትግሪነት እራሳን የቻለች አገርና ነጻነታን ያስጠበቀች አገር አያቆምም በሚል ኦሮሞን ከአምሃራው ለመለየት አምሃራ በወረራ የመጣ ህዝብ ነው ሚሊሊክ ኦሮሞን ጡት ቆርጦ ለአምሃራ በወረራ አገር ያስረከበነው በማለት ትልቅ ስራ ደካማ የኦሮሞ የዘር ልሂቃን ማግኘት ካድሪ ማሰልጠን ቻላችሁ ኦሮሞን ኢትዮፒያዊ አይደለህም አላችሁት ኢትዮፒያን ቆርሰን ኦሮሞ የምትባል አገር እናጸድቅልሃለን ለኛም ትግሪ የምትባል አገር እንድታጸድቁልን አላችሁ ጠላቶቻችሁ ይህንን ሲራ የማይቀበል አምሃራ መሆኑን አበሰራችሁ አምሃራ የብሂር ብሂረሰቦችን መብት የምይቀበል እስከ መገንጠል የማይደግፍ ቅኝ ግዛት የያዘ ብላችሁ በሪ ወለደ አንዱን ካንዱ በመፐወዝ 25 አመት ሸዋን በትግሪ አጥለቀለቃችሁ አገር መቀማት ትግሪ ካልገዛህ ኦሮሞም አምሃራነህ , ጉራጊም አማራነህ , አፋርም, ጋቢላም, አላችሁ:: እውነት ይዘገያል እንጂ አይሞትም የሚባለው ትክክል ስለሆነ አምሃራው በኢትዮፒያ ውስጥ የሰፈር ነገድ እና ኢትዮፒያን የኢትዮፒያኖች አድርጎ አገር ያቀና ህዝብ እንጂ ዘር በማጥፋትና በዘር ተደራጅቶ ኢትዮፒያን ለአምሃራ ህልውና የሰራበት ታሪክ የለውም ያም በመሆኑ 25 አመት በትግሪ ባንዳ ሲረጭ የነበረው የአምሃራን ጥላቻ የሚሊሊክን ጥላቻ ለዘመናት ትግሪ በትግሪነት ከባእድ ጋር በማበር ኢትዮፒያን አጥፍቶ ለትግሪ አገርና መንግስት ለመመስረት የሚያስችለው አገር በወረራና ሃብት በመዝረፍ ማግኘት ባለመቻሉ እንደሆነ ተጋልጣል ኦሮሞው , ሆነ, አምሃራው, ጉራጊው, ጋቢላው, በዘር ከረጢ ውስጥ ገብቶ ሲዘረፍ እና ሲወረር አያውቅም ማዘናጊያ ይሆናል ብሎ የትግሪ ባንዳ ሞደርን ሆኖ በጣሊያን ፋሺስት ህልም በኢትዮፒያ አንጡራሃብት ትግሪ የኢኮኖሚ ባለቢት ሆኖ አገር ሊመሰርትና ሊያቆም በኢትዮፒያ ሃብት የትግሪ ነጻ አውጭ ትግሪን የትግሪ ልማት በሚል ያሰባስባል በውጭ ያለው የትግሪ ልማት አባል ከውስጥ ካለው ጋር እየሰለየ አገሩን በመቀማት የትግሪ ባለሃብት ተብሎ በመላው ኢትዮፒያ ጎርፎ ባለፎቅ ባለ ኢንዱስትሪ ነጋዲ …..ሆኖ ሊላው ባገሩላይ ትግሪ ሲከብርበት ያያል ይህ ነው የትግሪ ነጻ አውጭ ማለት ትግሪን ከድህነት ለማውጣት የፋሺስት ሲስተም በዘር ተደራጅቶ ትግሪ በመላው ኢትዮፒያ ክልል ያለገደብ ሲጎርፍ ለመሆኑ አምሃራው , ኦሮሞው, ጋቢላው , ትግሪ ወደ ምትባለው አገር እንዳይሂድ እና እንዲወጣ ተደርጎ በመንግስት ተቃማት ውስጥ ትግሪ በምትባለው ምድር ሊላው እንዳይሰራ መስራት ቀርቶ እንዳይኖር እየተደረገ ሸዋ የጎረፈው ትግሪ ነገ ሸዋ የትግሪነች እንደሚለን አንጠራጠርም እንደ አምሃራው መላ ኢትዮፒያ ነቅታል ስለዚህ ያማራን ጦስ ጥቡሳት ይዛችሁ ገደል ግቡ ወልቃይት አምሃራ ይመለሳል . ወሎም ግዛቱን ያስመልሳል ጎጃሚው, ሸዋም በሸዋዎች እጅ መግባታ አይቀርም ኢትዮፒያ ለኢትዮፒያኖች ሆና በዘር የሚያልም የትግሪ ባንዳ ሆነ ሊላው ድባቅ ይገባል :: አምሃራውም ሆነ ኦሮሞው እንዲሁም ሊላው ነገድ በባንዳ ትግሪ አሽከር ሆኖ አጉብጦ የሚሂደውን እና በዘር ምክንያት እያስጨፈጨፈ አገር እና ሃብት ያስቀማውን እዛው ያጎበጠበት መድፋት ያስፈልጋል:: እንደ አምሃራው ያለ አምሃራውን ባዶ እግሩ እየሂደ ብሎ በማዋረድ ጀግና መስሎ የታየው የበረከት ስሞን አሽከር , መደፋት አለበት:: እንዲሁም ሊሎች

  13. This is a very interesting article.

    I will read the article later. But before that i have the following to say:

    how, does Mengistu think, did Woyanes manage to put a secretary in his bureau ?

    How did Woyanes manage to make the chief of Dehninet their agent ?

    How did Woyanes manage to let Derg Generals, like Tesfaye Gebre Kidan, work for them ?

    I tell you, neither Woyanes nor EPLF had the expertise, ability and means to do such operation successfully, it was the CIA that recruited those agents and let them cooperate with Woyanes and EPLF. When we say CIA, Mossad, MI6 and other ferenji spy agencies are also included, because they cooperate when acting against non-ferenjis.

    So, Mengistu should focus how the CIA managed to recruit his secretary.

    Money is a key factor, visas and scholarship for family members and relatives in ferenji lands is another factor, etc.

    Actually Mengistu himself is (was) a CIA agent. Germame Neway was a CIA agent, Kassa Kebede is (was) a CIA agent, Isayas Afewerki is (was) a CIA agent, Meles Zenawi was a CIA agent.

    * USA political activist Lyndon LaRouche writes:

    On September 12, 1974 Haile Selassie was overthrown in a Pro-American military coup with approval of Henry Kissinger.

    http://www.larouchepub.com/eiw/public/1995/eirv22n24-19950609/eirv22n24-19950609_012-horn_of_africa_the_british_setup.pdf

    If the above is true, then Haile Selassie (HIM) was overthrown by the USA/West. And Derg and Mengistu were agents of the USA/ferenjis.

    The western propaganda about the tiny Wello famine in which the retarded Derg took part and was intended to smear the name of HIM as a ferenji revenge for a number of things, including for working to decolonize Africa, for the UN voting on 25th October 1971 G.C. about China, etc, supports the theory that the USA/the West were behind the overthrow of HIM.

    We should remember that following that UN voting a threat, likely written by Henry Kissinger, was published on a ferenji publication.

    That Henry Kissinger approved the coup against HIM means also, he or the people behind him like the Rockefellers, Rothschilds and the Queen of England, likely ordered (!) Mengistu to kill HIM.

    We can be almost certain that Mengistu was ordered to kill HIM. Why not admit that ?

    Diaspora Ethiopians need to work to answer questions related to this story ASAP instead of spreading narratives that are not true and in the interests of ferenjis and Ethiopian traitors.

    So, regarding the CIA/western plot against HIM and Ethiopia, there are two camps within Ethiopia,

    a. the camp of the patriots and

    b. the camp of the traitors.

    .

    In the camp of the patriots we find,

    1. Haile Selassie

    2. Ethiopian nationalists

    3. the general Ethiopian public
    .

    In the camp of the traitors we find,

    1. Eritreans

    2. Leaders of the “Ethiopian Students Movement”

    3. EPRP

    4. Meison

    5. EPLF

    6. TPLF

    7. Tribalists

    8. Derg

    9. Likely traitors, among others, Germame Neway, Kassa Kebede, Mengistu Haile Mariam, Walelign Mekonnen, Meles Zenawi, Sebhat Nega and Isayas Afewerki.

    So, we are in search of the truth about the CIA and western plot against Haile Selassie and Ethiopia. But the people and groups you find on the list of the camp of the traitors are against us finding the truth, because that would expose them as the ones on the wrong side of history and as traitors. Of course the foreign powers dont want also us to find the truth.

  14. Just like today, all Ethiopian revolutions starting from HIM to Woyane era has overflow more than enough “JUST CAUSES”. Denying
    those causes is like bringing
    Woyanes to “saint-hood”.
    The most faults & magma that rattles this country of many creeds itself,adding never ending crook,corrupts,bloody nepotisms with no lights at the end brings the affects to
    Rather die than live as prescribed.
    The lists above are parts of those disgusts.
    The foremost changes DerG prescribed due youths demands
    was “land policey” change.This itself culminated
    much sufferings to Rural Ethiopians till Woyanes came grubbing everything green, evicting “faultliners unfortunate populations” to thin air. THIS IS ONE EPIC CAUSE WE SEE TODAY.IT AIN’T GOING AWAY SOON.
    WOYANTI, dissolved land rights but came down with the second fault lines patchings.
    This is “85 and so Nationalities patched up” to create Ethiopia we all call home without a single known treaty!. For all were created
    at gun barrels,do rattle to fall apart at the same.
    FAKE it is yet,the constitution that is drafted is the only archived that may easy bigories,racisms,hate, lootings,plunder.Woyanes
    is terrified to even think of its constitution let alone impliment in it! This alone would empower the people to claim their place by voting out tyrants.
    Thinking Ethiopia would be democratic nation remains empty dream. INSTEAD Ethiopia has been hell on earth for majority and paradise on earth for the minority that patched up Ethiopia in own image.

  15. ቆንጅት ስጦታው የከተቡትን ” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም” የሚለውን መጣጥፎትን ደጋግሚ አነበብኩት የገባኝ ነገር ቢኖር ከሃያ አምስት ዓመት በሃላም ወያኔን እንዳላወቅነውና ይህ ወያኔ የዛሬ ሃያምስት ዓመት ገደማ የመታውን ከበሮ በአሁኑ ሰዓት ወያኔን አንደግፍም እያልን የሰጠንን ከበሮ ግን እየጎሰምን (በደመቀ ሁኔታ) በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እየመታነው እንገኛለን አረ ጎበዝ ወደ ሂሊናችን ተመልሰን እናስተውል:: ወያኔዎች በሙሉ ትግራያኖች ናቸው ; ትግሪያኖች በሙሉ ግን ወያኔዎች አይድሉም ይህንን የማንቀበል አሊያም እውሸት ነው የምንል ከሆነ አንድ ወቅት ላይ አልቃሽ እንዲህ ብላ ነበር
    ” ገዳዩ ባልሽ
    ሞቹ ወንድምሽ
    ሃዘንሽ ቅጥ አጣ
    ከቤትሽ አልወጣ”::
    ይህ ሙሾ እንዳይ ሞሽብን ጥንቃቄ እየወስድን ብንወያይ ይሻላል እንጂ በንዴታ በእልህ የምናደርጋቸውና የምንከትባቸው ነገሮች መልሰው እንዳይጸጽቱን ጥንቃቄ ብናደርግ የተሻለ ይሆነል ነገ ሌላ አዲስ ቀን ነው::

  16. This asshole is either a ferenji CIA agent or the ERITREAN Tesfaye Gebreab ============> Walelign Mekonen

    “Walelign Mekonen”,
    nobody buys your pro-ferenji narrative anymore.

    We had NO revolution in Ethiopia but a covert CIA operation.

  17. CIA is by the way a very powerful organization, perhaps the most powerful and capable USA institution.

    1. It is supposed to have over 1 million non-US American agents all over the world.

    2. It has unlimited (!) financial resources at its disposal. It perhaps spends hundreds of billion USD annually. The source of its financial resources is not just the USA government, but also Wall Street (banks and corporations), drug trade (the volume of drug trade in the world is hundreds of billions USD annually) and companies covertly owned by the CIA.

    3. It has bases all over the world in USA embassies, consulates and other places, NSA is at its disposal.

    4. USA’s best experts in all fields and companies are forced by law to work for the CIA. Every college professor and every USA company is a potential CIA agent. The excuse to serve the CIA is “national security”.

  18. most comment written by tgrea only to defend tgrea and sloughter the ethiopian people never ever trust tgrea period

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*