የተማረ ሰው የማጣጣል ድርጅታዊ ባህል – ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ ፎረሹ ፣ ኢ.ህ.አ.ዴ.ግም እርቃኑ ወጣ::
Daniel Berhane = ሐሙስ የጀመረውን የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ስልጠና ሊያወያዩ የሄዱት ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ ነበሩ አሉ – የትግራይ ም/ፕሬዚዳንትና የህወሓት ሰራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል።
ሰውየው ወደ ከፍተኛ ስልጣን በቅርብ ስለመጡ ሰዉ እሳቸው ላይ አይበረታም ተብሎ መሰለኝ እሳቸው የተመረጡት።
እሳቸው ደግሞ የተማሩ ቢሆኑም የተማረ ሰው የማጣጣል ድርጅታዊ ባህል ተጋብቶባቸው ይሁን ተሰብሳቢው ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር ይሁን ግልጽ አይደለም፤ ስለራሳቸው የማውራት አዝማሚያ አሳዩ። አምባሳደር እንደነበሩ፣ ከመለስ ጋር እንደሰሩ፣ “ፌስቡክ ላይ ስለጻፍክ አዋቂ የሆንክ እንዳይመስልህ”፣ ምናምን።
ሐሙስ ጥዋት እንደነገሩ አለቀና ከሰዓት ተሰብሳቢው በቡድን ተከፋፍሎ ጥያቄዎችን ሲጠይቅ ቆየ። ጥያቄዎቹ ተሰበሰቡ።
አርብ ጥዋት ዶ/ር አዲስአለም ለጥያቄዎቹ ምላሽ እየሰጡ ካረፈዱ በኋላ 4 ሰዓት ገደማ ላይ ዶ/ር ገብየሱስ የሚባል ትንታግ ተነሳና፡-
“በቴሌቪዥንም ሰማናችሁ በራዲዮም ሰማናችሁ በጋዜጣም ምንም ረብ የለውም። ሰልችቶናል። አሁንም ምንም የሚነግሩን አዲስ ነገር የለም። እኛ እዚህ ምሁራን አለን። አዳምጡን የምንለውን በማስታወሻ ያዙና ከመንግስት ጋር ተነጋገሩበት።”
“ዝም ብለህ ተቀመጥ” ብለው ሊቆጡት ሞከሩ።
ዶ/ር ገብረየሱስ ግን ቀጠለ፦ “ለጥያቄዎቹ ምንም መልስ እየሰጠባቸው አይደለም። እንዲህ በቀላሉም መልስ የሚሰጣቸው አይደሉም። ጥያቄዎቹን ያቀረቡት መምህራን ዝም ስላሉ ነው እንጂ እየተቃጠሉ ነው ያሉት። ደግነቱ እኔ ምንም ጥያቄ አልጠየቅሁም። እንኳንም ያልጠየቅሁ።”
የድጋፍ ጭብጨባ ተከተለ።
ጥቂት ደቂቃዎች ሊቀጥሉ ሞከሩና ሻይ ሰዓቱ ሳይደርስ በትነውት ወጡ። ኋላ እንደገና ሰብስበው ሊቀጥሉ ሞከሩና ከ30 ደቂቃ በኋላ በራሳቸው ግዜ ስብሰባውን ዘግተው ሄዱ። ተቋረጠ ማለት ይቀላል።
የቅዳሜ ግማሽ ቀን ስብሰባም እንዲሁ በማጉረምረምና ሁካታ ተሞልቶ እንደነገሩ አለፈ። እሳቸው ተለሳልሰው መደረኩን ፈር ሊያስይዙት ቢሞክሩም መምህራኑ በጄ አላሉም።
በብዙዎች ግምትም ሌላ አወያይ እንደሚቀየር ነው።
ይታያችሁ። ዶ/ር አዲስአለም ብዙም የሚጠላቸው ሰው የሌለ እንዲያውም ተግባቢ የሚባሉ ናቸው። ክልሉ ውስጥ ያለቀጠሮ መግባት የሚቻለው እሳቸው ቢሮ ብቻ ነው። በቃ ቢሮአቸው ትሄድና ከሰው ጋር ከሆኑ ተራህን ትጠብቃለህ።
እንግዲህ የተሰብሳቢው ቁጣ እሳቸው ላይ ሳይሆን መንግስት ላይ መሆኑ አያጠያይቅም።
ስለሆነም እሳቸው የመድረኩን ግለት መቋቋምና ማለስለስ ካልቻሉ ሌላ በመጥፎ የሚታይ ባለስልጣን ቢሄድ እንዴት እንደሚሆን እንጃ።
Leqexayu nbeb megbabiya:
moon = cereqa, sweets = xafacoch, correct = tkkl, monday = seño, buyer=geþ
1. Le hluwnachn woyanien mesay tgrien maxqat woyanien maxqat new. Letgrie yebelaynet yemixrew tgrie woyanie letgriewoch xqm, lelielaw etiyopiawi gudat hunual. Ye woyanienna yetebabari tgrien habt mewres, kaltechalem mawdemnew, mitaserewn maser, adegan mideqn kehonem megdel alebet.
Betgl sltnetu woyanien lemaxqat yemiyschl blhat tgrien meyaþo adrgo meyaz new, yih slt woyanien lemeqoxaxer yaschlal, letgriew sil woyanie yiberekekal.
2. Yetederaju lieba majrat mech, zerafina geday mafiya tgriewoch be etiopiya beyebotaw woyanie asmartual.
Tebetatnew biet tekeraytew qen siyawdeledlu yiwluna liet bandlay be budn gdyana zrfiya yifexmalu.
Akababiyachun kenezih wonjeleña mafiya tgriewochn axdu, abaruachew.
They are all one and the same: let us not forget a saying “BIRDS OF THE SAME FEATHER FLOCK TOGETHER”
Daniel Berhane of Horn Affairs is that you who wrote this!?……
ትላንት ቅዳሜ እና እሁድ በርካታ የሶሻል ሚዲያ በኢትዬ. በኢንሳ አፋኝ ድርጅት የኢንተርኔት ፍጥነቱን በመቀነስና ኢንተርሚታንት በማድረግ የህዝብ ለህዝብ የመረጃ ልውውጡን ለማስተጓጒል እየሞከረ ሲሆን በተፈጠረው ግርታ ስትደናገጡ ፋየር ግድግዳውን እስክንበጥስ ድረስ ትግስት አርጋችሁ ጠብቁን አማራጭ መስመሮችን ተጠቀሙ ይህም ፕራይቬት ኢንተርኔት ተቋማት ያለገደብ ስለሚለግሱ ይፋ ሳታወጡ ተጠቀሙባቸው።
ሞት ለወያኔ
እኛ ቤታችን እና ንብረታችን እየነደደ ወጣቶቻችን በትግሬ ወያኔ ነብሰገዳይ በጅምላ እየተረሸኑ እያለ ስለ ትግሬ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ለማሰብ ጊዜ የለንም።
Simma Demelash, Tigren keWoyanne leytih eyew. Woyanne neg hiaj naw…tigre ginn lezelalem Ethiopia wundimh naw….Koy tayaleh Gonderew begizew endetenessa, Tigreum yenesal bewoyane lay.. Lemen…Woyane Wushetam ena tsere Ethiopia naw.. bene Bekul Tigreen Kewoyanne yemayley esum Tsere Ethiopia naw… Tiglu hulun gossa yakatete – Oromo, Amara, Konso, Gurage, Somali, Debebu Hizib, etc – mehon alebet. Yalezyam endegenna yeWoyannen chigre lindegemaw aydel ….seken enebel wogenoch Goaw erejiim sayohn ayekirm
This unlettered article is a component of the Woyane/TPLF thugs disinformation campaign.
ADDIS ALEM BALEMA & DEBRETSION, just like many other Tigre thugs bought the self awarded doctorate degree (PhD). The only formal education of these Tigre thugs are freshman college drop outs.
So I say to Daniel Berhane, another Tigre looser, your garbage article has no resonance – So Just go away or go back to your garbage website, the so called AIGA Forum.
እውነቱ
ወያኔንና ትግሬን ነጥሎ ስለማየት ያልከውን በሙሉ እደግፋለሁ። ላመሰግንህ እና ላበረታታህ እፈልጋልሀ። የወያኔ ውድቀት በጣም የሚፈጥነው ከትግራዮች መነጠል ሲቻል ነው።
አሊባባ ነኝ።
Tigre is Tigre weyane is tigre!!
ALEQLAQI
BANDA YE BANDA LIJ HULU
WEYANE TIGRAY is cancer for Ethiopia !!!!
the time is caming .THE END Wayne divide role. all ethiopia finally came one.
የአዲስዓለም ባሌማ background ምን እንደሆነ አላውቅም። ሆኖም ግን ሮም አምባሳደር እንዳለ ቢሮው ውስጥ አንዲት Toshiba laptop ከፊቱ ደቅኖ የማየው ጊዜ ነበረ። በdistance learning ይከታተል የነበረ ይመስለኛል። Confidence ኖሮት በይፋ ሲናገር አላየሁትም። Confidential አድርጎ የያዘው እንደነበር እገምታለሁ። አብረነው እንሠራ የነበርነው postgraduate degree ስለነበረን ማናቸውም ምርምር የሚያደርግ ተማሪ እንደሚያደርገው ሃሳቡን ለማዳበር issues እያመጣ ከኛ ጋር ለመወያየት መልካም አጋጣሚ ነበረው። በፍፁም ሞክሮት እያውቅም። በጭምጭምታ እንደሰማሁት ኔዘርላንድ የሚገኝ አንድ ተቋም በተልዕኮ ትምህርት እንደሚሰጥና የሚፃፈውንም ወረቀት በFAO ይሠሩ የነበሩና በጡረታ ላይ የነበሩ አቶ ታረቀኝ የሚባሉ በጣም ያቀርባቸው የነበሩ አንድ የትግራይ ሰው እንደረዱት ይታማል። እኒህ አባት አሁን በህይወት የሌሉ ሲሆን የድሮ ሰው ስለነበሩ የወያኔ ነገር ብዙም የሚጥማቸው አልነበሩም። ሆኖም ገና ኮሚኒቲ ለማደራጀትና ለአበሻው የሶሻል ድጋፍ ለመስጠት ጥረት ያደርጉ ስለነበርና ለዚህ እንዲያመቻቸውና ለራሳቸውም አንዳንድ ጥቅሞች ሲሉ ከኤምባሲው መጣላት አይፈልጉም ነበር። ለምሳሌ ኤምባሲው የአምባሳደር መኖርያ ቤት እንዲገዛ በተወሰነበት ወቅት የግዢው ዋና አጋፋሪ እንዲሆኑ አዲስዓለም የሰየመው እኒህን ሰው ነበረ። በኮሚቲ መልክ ተዋቅረን ሁለታችን ከብዙ ማፈላለግ በኃላ ቤቱ ተግኝቶ የግዢው ፍፃሜ ላይ ሲደረስ አዲስዐለም የቅርብ ታማኙን በኔ ቦታ ተክቶ የግዢውን ፍፃሜ ምሥጢር እንዳላውቅ አድርጎአል።
ይህ ሰው ቀላል አይምሰላችሁ በሃይቅ የውሃ አካባቢ ለልማት ብሎም አጥሪ ኢንቨስተሮች ጋር በመተባበር የሰራው ደባና በገንዘብ እያስጠፋ ያለውን ይህ ታሪካዎ ቦታ እንድበከልና እንድጠፋ ዋነኛው ቀንደኛ የወያኔ ቀውስ ፈጣሪው አህመድ አብተው ለቀጣዩ ትውልድ ጥቅም እንዳይሰጥ በደም የተጨማለቀ ነው፡፡
ይህ ሰው የወሎን ዩንቨርሲቲ ስለመታደስ ሊነግረን አይደለም እንደውም አህመድ አብተው ዪንቨርሲቲውን ከሚያዳከሙት ቀንደኛው የብአዴንና ከወያኔ ጋር በማበር አማራን የሚጠላ ፣የሚገድል፣የሚያሳፍን ይባስ ብሎ በአንዳንድ አካባቢዎች በጎ አድራጊ የወሎ ተወላጆች ትምህርት ቤት ለመስራት ጥያቄ ሲያቀርቡ አህመድ አብተው ባማራቸው ካድሬዎቹ በወያኔ ሪሞት ኮንትሮል የሚንቀሳቀሱ ጸር ሰው ጸር ኢትዮጵያዊያን በተለይ ከ40 አመታት በላይ በወያኔ የተገደሉት አማራዎች ቁጥር ሰንት ነው ትውልድ ማወቅና ለቀጣዩ ተተኪ ትውልድ እንወቀው አህመድ አብተው ግን የባንዳ ልጅ መሆኑ ይታወቅ
ወያኔ ለትግራይ የራስ ደጀንን አካባቢ የከለለው አማራውን በመናቅ፣በመድፈር፣በመግደልና በማሳፈን እነገብሩ አስራት በአርማጭሆ ጸገደይ በጅምላ የገደሎቸው 80 ወጣቶች የሚረሳ አይደለም ሌላው ትሬዎች ጭላዳ ዝንጀሮ ብቻ ሳይሆን ዋሊያውንም ወስደው አምባላጌ ተራራ ላይ ገድለዋል
ወያኔ ያልገደለው ምን አለ?
ታደለ
Chifin Tilacha Dinkurina Mechereshaw Teyayizo Gedel Megibat Enji, Minim Aynet LewuT AyameTam.
Gim Legim Teyayizeh Azigim New Yetebalew.
Mengdun Cherk Yadirgilachihu.
Yemoke Sifra lay Tehuno Aydelem Fukerana Kererto, Mewuredina Memoker New Engidih.