በኦሮምያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ እንዲሁም በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ በመንግስት የሚደረግን ግድያ እና አፈና አጥብቄ የማወግዝ መሆኑን እንድታውቁልኝ እፈልጋለው። አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው
በኦሮምያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ እንዲሁም በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ በመንግስት የሚደረግን ግድያ እና አፈና አጥብቄ የማወግዝ መሆኑን እንድታውቁልኝ እፈልጋለው። አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው
በትላንትናው እለት አንድ ወድልጄ በfacebook ላይ ሲንሸራሸር አግኘሁት ብሎ የላከልኝን ፎቶ መለጠፌን እና የግል አመለካከቴን ማስቀመጤ ይታወሳል ፣ ታድያ ይሄን ፎቶ ለእናንተ በማጋራቴ እና ሰላማዊ የተቃውሞ ምልክት እስከሆነ ድረስ ምን ችግር አለው በማለቴ በግል ስልኬ ላይ ጭምር እየተደወለ ድጋፍም ሆነ ውግዘትን እያስተናገድኩ እገኛለው።
በተለይ ክብር የሚነካ ስድብ ለሰደባችሁኝ ፌዴሬሽን አከባቢ ያላችሁት ግለሰቦች እንግዲያውስ ይሄ ከሆነ ያናደዳቹ ፣ እኔም እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሚሰማኝን ስሜት ላጋራቹ።
በኦሮምያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ እንዲሁም በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ በመንግስት የሚደረግን ግድያ እና አፈና አጥብቄ የማወግዝ መሆኑን እንድታውቁልኝ እፈልጋለው።

አላስፈላጊ ንትርክ ውስጥ መግባት ፍላጎቴ ባይሆንም ውስጤ የሚሰማኝን ነገር ካለመናገር ግን ሞቴን እመርጣለው !!
* መጀመርያ ላይ ያለው message. ከአንድ ወር በፊት
‹‹አፄዎቹ›› ፕሪሚየር ሊጉን ተቀላቅለዋል።
የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እና የተከበረው የጎንደር ህዝብ ክብር ይገባችኋል።
ብዬ በመጻፌ የተላከልኝ ሲሆን ፣
* ሁለተኛው ደሞ ከሰአታት በፊት ፣

omg endet tegebe weyane !!!
ejachin rejim new ?
beruwon linankuwakuwa enchlalen ???
yehe ye Gomen chmaki lij hulu !!
AHUN YETENEFSAL !!
ወያኔዎች ያበዱበት ዘመን ነዉ ። ይቻ አጉል እንቡር አንቡር ማለት የፋሺስቶ አይነተኛ መገለጫ ናት
ሠይፉ ! በመሀላችን እየገቡ ነገር ለማባባስ የሚፈልጉት በአብዛኛው ሻዕቢያዎች ናቸው ። ከቁጥር አታስገባቸው እነዚህን ድራሸቢሶች።
@walelene,kita ras woyanne. I can smell you guy from hundreds miles.
የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።
The legend Asrat!
We proud always with your all
Movement!
We love how loved you,We ,,, how hats you!!!!!!
ሁሉም ነገር በሻብያና በፈረደበት አማራ ነው የሚላከከው አዎ ከእንስሶች ና ከአራዊቶች የሚጠበቅ ጥሩ ነገር ስለሌለ አይደንቀንም።እንዚህ እኮ ለብሄር ብሄረ ሰቦች ቆመናል ብለው አንዱን ብሄር እያፈናቀሉ የትም ሜዳ ሲጥሉ ሁለተኛውን ግን ማለትም የራሳቸውን ብሄር በቦይንግ ሰብስበው ወደራሳቸው ጠቅላይ ግዛት ያጐጓዙ ይየማያፍሩ አረመኔዎች ናቸው።
Wow.that kind comment or message is we all hate. It comes from rude, uncultured, uncivilized individuals. The worst thing such individuals are cowards, who do not have self-confidence. They simply associate themselves with the government to look like someone very decisive. Inside they are so weak and empty.
By any standard your sentiments to supporting the victims is absolutely correct, expected from genuine, decent and compassionate citizens.you are not alone. You are with millions. Most of all it is your birth right to condemn and oppose or to appreciate and support an action.
That individual has the same birth right to writing criticizing and opposing your sentiment. He could have done it civilly without intimidating you. He has commuted crime by threatening you personally, and by trashing the image of the government.
Finally, I am glad you exposed him. You have many followers and feel free.
Great Job, your execellency Sewnet Bishaw!! Being a person is enough to condone the TPLF’s autocratic rule and killing of innocent Ethiopians!!