ወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ በወያኔ መታፈኗ ተሰማ፥

ወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ በወያኔ መታፈኗ ተሰማ፥

ወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ በወያኔ መታፈኗ ተሰማ፥

የአማራ ተጋድሎ ወጣቶችን በማሰርና በማሸማቀቅ ዓይቆምም፥

==================================

ወጣት ንግስት ይርጋ፥ አርብ መስከረም 6 ቀን 2009 ዓ.ም ከጎንደር ከተማ ተነስታ፥ በታች አርማጭሆ ሳንጃ ከተማ ወደ ሚገኘው ቤቷ ስታመራ መንገድ ላይ ታፍና ወደ አዲስ አበባ ማዕከላዊ የማሰቃያ ቤት መወሰዷ ታውቋል።

 

ወጣት ንግስት ይርጋ ተፈራ፥ ሰሞኑን ጎንደር በተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ንቅናቄ ላይ ባደረገችው የማስተባበር ተሳትፎ በከተማው ታዋቂነትን ያተረፈች፥ ገና በሃያዎቹ መጀመሪያ የእድሜ ክልል የምትገኝ፥ ምንም ወንጀል የሌለባት ወጣትና ፍትህ ፈላጊ ታዳጊ ዜጋ መሆኗ ነግሯል።

 

ወጣት ንግስት ወደ ትግሉ የገባችውና በሕዝብ ዓይን ጎልታ መታየት የጀመረችው፥ የወልቃይት ማንነት ኮሚቴዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ዓፍነው ለመውሰድ በመጡ የወያኔ ታጣቂዎችና በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የመከላከል እርምጃ ምክንያት ጎንደር ላይ በተቀጣጠለው ሕዝባዊ ተቃውሞ፥ ሰልፍ በመምራትና በማስተባበር ባደረገችው ከፍተኛ እንቅስቃሴ ነበር።

 

ይህች ወጣት ንግስት የአማራ ተጋድሎ በመባል የሚታወቀውን ሕዝባዊ ንቅናቄ የተቀላቀለችው ቂሊንጦና ቃሊቲ እስር ቤት ጓደኛ ለመጠየቅ ሂዳ ባየችው የወጣት ኢትዮጵያውያን እስረኞች ብዛትና የአማራ እስረኞች ስቃይ፥ በተለይም ከገጠሪቱ ጎንደር ባልሰሩት ወንጄል ታፍነው ተወስደው መዳረሻቸው ሳይታወቅ ለእረጅም ጊዜ ያለጠያቂ ሲሰቃዩ ላየቻቸው ወገኖቿ ጩኸትና የመከራ ድምጾች ምላሽ ለመስጠት እንደሆነ ያጫወተቻቸው የትግል አጋሮቿ ይናገራሉ።

ትግሉ ይቀጥላል፥ ሕዝብ ያሸንፋል፥

20 Comments on “ወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ በወያኔ መታፈኗ ተሰማ፥”

  1. እርግጥ ነው ትግል ብዙ መስዋትነትን ይጠይቃል። ወጣትዋ እህታችን አይዞሽ አላማሽ ያሸንፋል።

  2. ሞት ለብአዴን፡፡ ቀብር ለብአዴን፡፡ ገሀነመ እሳት ለብአዴን፡፡

    ብአዴን የኢህአፓዎች ስብስብ ሲሆን ስለአማራ ህዝብ ምንም አይነት እውቀት፣ ስሜት፣ ፍቅር፣ አክብሮት፣ መቆርቆርና መቆጨት የሌለውና ዋነኛው የአማራ ህዝብ ጠላት ነው፡፡

    ወያኔ ተከዜን ተሻግሮ በመምጣት በጎንደርና ራያን በወሎ የአማራን መሬቶች በወረራ መልክ መያዝ ቅኝ ገዢነትና ጠላትነት ነው፡፡ ራስ ደጀንንና አካባቢውን እንዲሁም ከሱዳን የሚያዋስንን ሁሉንም የአማራ ቦታ ከትግራይ ጋር በመቀላቀል ካርታ ሰርቶ በሀገር ደረጃ ለአስር አመታተ ያህል በማስተማር መሳሪያነት ሲጠቀምበት አንድም የብአዴን አባል ይህን ለማስቆም ቀርቶ ተቃውሞ አላሰማም፡፡ በ2008 የኢትዮጲያ አመት ጥር 5 ቀን ወያኔ ትግሬዎች የአለምን ጎብኝወች ለመሳብ ሲሉ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሰታወቂያ ባሰራጩት መረጃ ላይ ላሊበላንና አካባበውን በትግራይ ክልል ውስጥ እንደሆነ ነው ለአለም ያሳወቁት፡፡ ይህንም ሙልጪ ያለ ውሸትና የአማራነ መሬት ስርቆት የወያኔ ሱስ በሽታ በተለመከተ አንድም የብአዴን አባል ያሰማው ተቃውሞም ሆነ በወያኔ ትግሬ ላይ ጥላቻ ወይም ዛቻ አልነበረም፡፡ ምክንያቱም ብአዴን ስለአማራ ህዝብ መቆርቆርም ሆነ መቆጨት ከጅምሩ ጀምሮ ከውስጡ ምንም የሌለው ስለሆነ ነው፡፡

    ወያኔ ትግሬ ከሩቅ እየመጣ የሱ ያልሆነን የአማራን ቦታ ሲወስድና ክልሉን የሱ የስርቆት፣ ዘረፋና የንግድ አውድማ ሲያደርገው የበሰበሰ ኢህአፓ ጥርቅም ብአዴኖች ግን ምንም የማይሰማቸውና እንወክለዋለን ለሚሉት ህዝብ በትንሹም ቢሆን ለመጥቀም የማይሞክሩ ናቸው፤ እንደሌሎች መጣሩ፤፣ መልፋቱና መድከሙ ይቅርና፡፡

    በወያኔ ትግሬዎች አማካኝነት ያንን የህል አማራ ሲጨፈጨፍ፣ ሲባረር፣ ሲንገላታና መድረሻ ሲያጣ አንድም የብአዴን አባል የሆነው የለም፡፡ የወያኔ ሰላዮችና ዘራፊወች በራሳቸው ፈቃድ ከመተማ አካባቢ ለቀው ሲወጡ ወያኔ ትግሬ ስለነሱ የሆነውን አይተናል፣፤ እያየንም ነው፡፡ በአማራ ህዝብ ላይ ግን ያንን ያህል በደል ለ25 አመታት ሲፈፀምበት ብአዴን የሚባል የኢህአፓ ጥርቅም የአማራ ተወካይ ነኝ አያለ ነገር ግን ለመርዳት የሆነው ነገር የለም፤ በሏቸው እያለ ከጠላት ጋር በማበር መከራውን ከማባባስ ውጪ፡፡ በወያኔ ምክንያት አቅም የሌላቸው ተቃዋሚዎች ናቸው ያለ አቅማቸውን ሁሉ በመጠቀም ሊደርሱላቸው የቻሉ፡፡

    የኢህአፓ አይዲኦሎጂ ያለው ብአዴን በምን መንገድ የአማራን ህዝብ መወከል አይችልም፤ የለበትምም፡፡ እነማን ከውስጥና ከውጪ ሆነው ሙሉ በሙሉ ብአዴንን እየተቆጣጠሩት እንደሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ በአማራ ህዝብ ላይ አየደረሰ ላለው ስቃይና መከራ ሁሉ ዋነኛ ተዋናኝና ተጠያቂ ብአዴን ነው፡፡ ሰራተኛ የሆነ የአማራ ህዝብ ከመልካም መሬት ላይ ሆኖ እድገት እንዳይኖርና ህዝብ እንዳጠቀም እያደረገም ያለ ብአዴን ነው፡፡ የአማራ ህዝብና ቦታ ለወያኔ ትግሬ የስርቆት፣ ዝርፊያ፣ ሸቀጥ ማራገፊያ፣ ንግድ እንቅስቃሴና ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ የቅኝ ግዛት ቦታ እንዲሆን እያደረገ ያለም ብአዴን ነው፡፡

    በመሆኑም በተለይም አነዚያ የሚታወቁትን ጨምሮ የኢህአፓን አይዶሎጂ በአማራ ህዝብ ስቃየና መከራ ላይ እያስፈፀመ ያለ ብአዴን ከአማራ ህዝብ ላይ መነሳት አለበት፡፡ ይህ በኢህአፓ አይዶሎጂ የአማራን ህዝብ እያሰቃየና በከባድ እየጎዳ ያለ የጥፋት ቡድን ብአዴን መጥፋት አለበት፡፡ ይህ የኢህአፓ ቡድን ብአዴን የወያኔ ትግሬ ፈጠራ የሆነ በአማራ ህዝብ ላይ ቁጥር አንድ ጠላት ነውና ህዝብ ይህን አውቆ በዚህ የኢህአፓ ስብስብ በሆነ ሰነፍና በስባሳ ቡደን ላይ አድማ ማድረግና ማነጣር አለበት፡፡ ይህ የአማራን ህዝብ በፍፁም የማይወክል የአማራ ህዝብ ጠላት ቡድን ከአማራ ህዝብና መሬት ላይ እስካልጠፋ ድረስ የወያኔ ትግሬ በአማራ ህዝብና ቦታ ላይ ጥፋት ተባብሶ የሚቀጥል ነው፡፡

    የአማራ ህዝብ የራሱ በሆኑ ሰወች ራሱን ማስተዳደር ያለበት ሲሆን ይህንም ማድረግ አለበት፡፡ ብአዴኖች ግን ኢህአፓዎች ሲሆኑ ብአዴነ በሚል ስም የተመሰረቱም በወያኔ ነው፡፡ አላማቸውም ከወያኔ ጋር ሆነው የአማራን ህዝብ ማጥፋትና ለወያኔ ጥቅም ማምጣት ነው፡፡ ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ ይህንም ነው ለ25 አመታት በአማራ ህዝብ ላይ እያደረጉ ያሉ፡፡

    ሞት ለብአዴን፡፡ የወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ መታሰርም ሆነ የዜጎች መሰቃየት ምንጩና ዋነኛው ተዋናኝ የወያኔ ትግሬ ቅጥረኛና አገልጋይ የሆነ ብአዴን ነው፡፡ በብአዴን ስም ተሰግስገው የአማራ ህዝብ ጠላቶች የሆኑትን እየለዩ መምታትና ማጥፋት ብቸኛው ምርጫ ነውና መፈፀም አለበት፡፡ የአማራ ህዝብ ዋነኛ ጠላት ወያኔ ሳይሆነ የወያኔ አገልጋይና ተላላኪ የሆነ የከሰሩ ኢህአፖዎች ጥርቅም ብአዴን ነው፡፡

  3. Leqexayu nbab megbabiya: moon= cereqa, sweets= xafacoch, correct= tkkl, monday= seño,

    Yetasari sewechn medaresha lemaweq be and bota tasariwech yesm zrzrachewn bedbq be 3 qji/kopi mezgbew meyaz alebachew. Yemileqeq tasari sinor andun yesm zrzr kopi yizo mewxatna lehzbu/ lemimeleketw masaweq alebet.
    Tasrew yeqerut yewexutn bemasmerna adis migebutn memezgeb alebachew.
    Bekalsi, becama sol, bekualieta, besuri xerz, medebe, mitaweq xebaqi polis kalem andun kopi lebiete seb bemisxir melak, wezete. Hulum 3 copiwech kesergo geb yemegbat edlachew yanese new. Yihn sra yemesrat qedami hasab ketagayoch mejemer alebt, quxxrum benersu new. Qedmo yemiwexaw tasari sergo geb woim yebaleslxan biete seb lihon slemichil andun kopi wecu tasari bzum yemayawqew sew yisxew, lielochun kopiwech yexafachew sayhon liela tagay yiyazachew.
    Btglu bzum maytaweq yand gleseb yebiete seb slk bemisxir mezgbo weym beqal meyazna lemiwexu/lemileqequ tasariwech mesxet. Yewexaw tasari lebiete seb dewlo sletasariew yinager. Yihn kaladerege sergogeb neber malet new.
    Endiwexa yetedergew tasari bota qeyro tasro woim teglo lihon yichlal. Kaltegedele hido kemiqelaqelachew tasariwech yemileqeq sinor yeyazewn kopi mesxet yichlal.
    Band gizie bzu tasari keteleqeqena xqitoch weym andu tenxlo ketewesede, kopiw bebzuwech meyaz alebet.
    Gobez adabrut yihn hasab.

  4. አይዞሽ እህቴ እግዜር ካንቺ ጋር ይሁን እንዚህ ሰው በላዎች አንድ ቀን መዋረዳቸው አይቀሬ ነው ምን ያድርጉ አናታቸው ቀፎ ውስጣቸው ቀፎ አንድ ቀን በስብሰው መጣላቸው የማይቀር ነው እግዜር ወጣቶቻቾንን ይጠብቅልን

  5. The Amharas have been advised to refrain from their anti-Tigray and anti-EPRDF plots. The Tigreans have shown unprecedented patience and tolerance in the face of the subversive Amhara activities but all this is coming to an end. The Amharas are naturally not hard workers and have failed to develop their own region. Instead they accuse and demonize the hard working and creative Tigreans who are winning the campaign against poverty and developing their region and the rest of Ethiopia.The formerly oppressed and liberated nations, nationalities and peoples are emulating the Tigreans and developing their respective regions. The Tigreans are the Asian Tigers and our great late prime minister Meles Zenawi had launched the developmental state and Growth and Transformation Plan (GTP). The GTP is the first of its kind in Africa and earned international admirations. The fast economic growth Ethiopia is experiencing at the moment is the outcome of this vision (the Developmental State) but the Amharas are conspiring with their master Shabia (Eritrea`s dictator) to destabilize the World`s fastest growing country and economy.

  6. Delwenberu,

    The Tigtians are the Asian Tigerians? The record shows otherswise? Yours relatives are the African looters and beggers! You are also well known for destroying bridges built by Amahara and robbing Amahara Banaka. Of course , killing innocent people part of your culture. Enejoy your loot while it lasts, the Orormro and Amahar are determined to send you back to the dry and desert land you came from . The only question is when will it happen .

  7. We need to press on attacking and smashing TPLF. It is trying to round up the public uprising by individual killings and arrests.

    Armed groups should join the public uprising before TPLF rounds the nationwide movement.

    Where is OLF, where is patriotG7?

    Please join the nation wide public uprising.

  8. Dilwenberu; This is not Tigraionline.

    You Qmalam and beggar Tigre,

    You are stealing and looting Ethiopia particularly Amhara and Afar. You are occupying the most fertile and useful Amhara land in Gonder Crossing the Tekeze River and Raya in Wollo. you are doing the same in Afar. We have seen your apologue and shame about your theft another Amhara land which is the Semien mountain parks including the highest Ethiopian landmark and lands bordering with Sudan.

    You are professional liars and criminals hated by all Ethiopians. You are looting the nation and making the country to be the place of the devils and evils because of your inhuman behaviors and activities.

    Are you saying you are winning against the Amharas? No. That was for the last 25 years. This is the paying back time for the crimes you have done against all Ethiopians including Amhara, oromo, Gurage, Afar, Gambela and Ethiopia Somali in Ogaden. Did you read and hear the ONLF declaration against you and your presence in the Ogaden with that dump TPLF made up Somali kilil president?

    Do You think you have issues only with the Amhara? No. Everyone has issues with you including Afar, Amhara, Oromo, Gurage, konso< Gambella and the rest. The Amhara will take back each and every centimeter land occupied by Tigres for the last 20 years started 40 years ago with false map of greater TIgry. The Amhara and rest of Ethiopia are boycotting each and everything has any related with you beggar, looter, thief, criminal and occupier Tigres.

    So, if you think you are winning, you are an old Tigre thinks with his ass. You will never ever win against the amhara even during the time when the Amhara were sleeping. That time is over. Amharas are organizing in the manners never did since long long time ago and its is against you. Tigres are enemy number one and they will never ever allow to behave the same way they did for the past 25 years. We are witnessing it is happening and soon will be a total boycotting on everything related to the looter, occupier, thief, Liar and professional beggar Tigres.

    Why don't you allow freedom, democracy and election in the country? Is that because of you are afraid to lose power because of you are representing only less than 4% of the Ethiopian population? Do you think even if you manage to reach to the 2020 election, you would survive that election?

    Your future will be hell as you did to the Amhara, Gurage, Afar, Ethiopian Somali, konso, Oromo, Gambella and others' past.

  9. Tagay melktien yazuna aseracu

    You are illiterate and shameful. Why don’t you go to school to learn how to type Ethiopic which is easy to do so?

  10. ወያኔ ምሁራን ለምን ያታልላል ሃገርን፣ሕዝብን፣ወገንን፣ደንበርን ያፈረሰና ኢትዮጵያ የካደ የጎሳ ጥርቅም ከሃድ ሰው በላ የዐማራው ጠላት ደንበር ቆራሽ የባንዳ ልጆች ስብስብ
    አንድ ወያኔ ምን አለ መሰላችሁ ትናንትና በ98.1 ኤፍኤሜ ሬድዩ
    አማራ ቆሻሻ ነው መሃይሞች ናቸው አቶ ሉሉ

  11. ወያኔ ምሁራን ለምን ያታልላል ሃገርን፣ሕዝብን፣ወገንን፣ደንበርን ያፈረሰና ኢትዮጵያ የካደ የጎሳ ጥርቅም ከሃድ ሰው በላ የዐማራው ጠላት ደንበር ቆራሽ የባንዳ ልጆች ስብስብ
    አንድ ወያኔ ምን አለ መሰላችሁ ትናንትና በ98.1 ኤፍኤሜ ሬድዩ
    አማራ ቆሻሻ ነው መሃይሞች ናቸው አቶ ሉሉ

  12. ዩኒቨርሲቲም ሆነ ማንኛውም የትምህርት ተቋም ከፖለቲካ ተጽኖ ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆን አለበት፡፡ ይህም መከላከያን፣ ደህንነትን፣ ፖሊሲና የመሳሰሉትን ተቋማት ይጨምራል፡፡ ዩንቨርስቲዎች፣ ምሁራንና ተማሪዎች ለአንድ ሀገር ወሳኝ ናቸው፡፡ ከበቂ ድጋፍ ጋር ሙሉ ነፃነት በማግኜት በነፃ ማሰብ፣ መናገር፣ መፃፍ፣ መሰብሰብ፣ ማስተማር፣ መማርና መመራመር አለባቸው፡፡

    ይሁና በወያኔ ትግሬ ዘመን ኢትዮጲያ ግን ይህ የለም፡፡ ከእንግሊዝ ሀገር በገንዘብ የገዙትን ወይም ለኢኮኖሚና ፖለቲካ ጥቅም ሲባል በጉቦ መልክ በነፃ የተሰጣቸውን የውሸት ዲግሪ መጠሪያቸው አድርገው በጦርነት፣ በግድያ፣ ሰርቆትና ማፍረስ ላይ ተሰማርተው ለዘመናት የኖሩ ወያኔወች እኛ ነን አዋቂ በማለት ምሁራንንና ዩንቨርስቲዎችን ለመቆጣጠር እያሰገደዱ መገኘት አሳፋረ ብቻ ሳይሆን ከባድ ጉዳት የሆነ ነው፡፡

    እነዚህ በወንጀል የተጨማለቁ ወያኔ ትግሬዎች የሞራልም ሆነ የችሎታ ብቃት የሌላቸው ናቸውና እነሱን በማጋለጥ፣ በመቀናቀንና ባለመቀበል ላይ የተማረውና ምሁሩ ክፍል ከተማሪዎች ጋር ሆኖ ሥራውና ችሎታው ነው፡፡ የወያኔ ትግሬን የጫካ ፖለቲካ በምሁራንና ተማሪዎች ላይ እየጫኑ 25 አመታት የተቆጠረ ሲሆን ከአሁን በኋላ ግን ማንም ሊሰማቸውም ሆነ ሊያስችላቸው አይገባም፡፡

    የአለምም ህዝብ በነሱ ላይ በተለየ አመለካከት እያነጣጠረና እየተፋቸው ነውና ምሁራንና ተማሪዎች እነዚህን የትግራይ ወሮ በላዎች አምርረውና ደፍረው በቃ ማለት ይኖርባቸዋል፡፡ እንግሊዝ ብቻ ነች ለነሱ አለኝታ ሆና እየሰራች ያለች እንጂ ቻይናም ቢሆን ከአማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ፣ አፋር፣ ጋምቤላና የመሳሰሉት አንድነት በበለጠ የሚጠቅማትና የሚያዋጣት እንደሌለ በማወቅ በቀላሉና በቅርቡ ወያኔን አሸቀንጥራ የምትጥል ነው የምትሆን፡፡ በአሜሪካ በኩል ግን ምንም ጥርጥር የለም፡፡ ከወያኔ ጋር በቅቶታል፡፡

  13. tplf tigres shall pay for each and every abduction and abuse they commit on the great Amhara people ! it is simply a matter of time !
    the stinky tigre tplfs shall stand trial before the people of ethiopia particularly before the people of great Amhara which they have been committing ethnic cleasing on
    our sister the freedom fighter Nigist Yirga, you are in the heart of all of the great people of Amhara !

  14. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።

  15. Dilwenberu,

    The GTP- the Grand Theft Plan devised by the late murder in chief is about to end. I don’t think you guys know anthing other than blowing briges and stealing the property of other people. After killing so many innocent people, you are not welcome to live in any place other than your barrel land. In intact , you will not be allowed to beg in any part of country leave alone to steal.

  16. Leqexayu nbeb megbabiya: moon = cereqa, sweets = xafacoch, correct = tkkl, monday = seño, buyer=geþ

    Amara yemiyaxequtn tgrie woyaniewochnna tebabari tgriewochn medemses mulu mebtu new. Amara benezih lay gdya ye madreg ye hluwna gdieta alebet.
    Amara be tgrie woyanie sicefecef yaldereselet alem ahun amara balmot bay tegadaynet betgrie woyaniena tebabariwochu lay bemiwesdew yemedemses xqat yemikefa alem yelem.
    Bezih qnxat hasab aygbachuh. Leña mexeqat yalderese alem lemanm aydersem. Yeliele newna ayasasbenm.
    Texeqiw amara axqiwn tgrie woyanie siyaxeqa alem amaran yishelmewal.
    Welqait-xegedie woyanie kefay blew yemiwagutn bieteseboch eske 7 twld yezer hareg bemequxer aserachew, habtachewn worese, migelachewnm gedele.
    Ahun ye amara hzb ye tgrie woyanien aryanet bemeketel ye tgrie woyanien zer eske 7 twld dres habt mewres, mitaserewn maser, migedelewn megdel alebet.
    Betgl sltnetu woyanien lemaxqat yemiyschl blhat tgrie meyaþa madreg new, woyanien lemeqoxaxer yaschlal..

  17. ኢትዮጵያን መቼ ይሆን ምቀኝነትን የምናቆመው፧
    አለምታደል ሆኖ ይኸውና በተሰራው ላይ መደመር ሳይሆን፣ ማፍረስ ሆኗል ስራችን።
    ወያኔ እንደሆነ ገና እንዳልጠራ ወይፈን፣ ሳያስተካክለን ይለቀናል ብላችሁ አትጠራጠሩ። ምክንያት ቢባል ለሕግ ተገዥዎች ስላልሆንን ወደድንም ጠላንም በዚህ መልኩ እስክንማር ድረስ እና ህግን አክብረን ለሕግ ተገዥ እስክንሆን ድረስ ማለት ነው።
    ሌላው ሰው ውጭ አገር ሄዶ የሚቀየር ቢሆን በተለያዬ ምክንያት ካገራችን ወጥተን ብዙ ጥሩ ነገሮችን ላገራችን የሚጠቅም ማስተላለፍና ማስተማር ሲገባን፣ መጥፎ መጥፎውን ብቻ እየለቀምን ሆኗል የምናስተምረው። እዚህ በየምንኖርበት አገር ኅብረተሰቡ ለህግ ተገዢ ነው መብቱንም በዚያው ልክ ከማስከበር ወደኋላ አይልም። እንደኛ ተደብቆ ማልጎምጎምና በሃሜት ሰዉን መጉመድ ሳይሆን ለመብታቸው ቀጥ ብለው በህግ አግባብ ነው መብታቸውን የሚያስከብሩት እንጅ የነከሌ ድርጅት ቤት ወዘተ ኣቃጥል እያሉ በርቀት ትእዛዝ በመስጠት አይደለም።
    ወግ ወጉንማ ይዘነዋል፣ ዲሞክራሲ ፍትሕ ወዘተ ስንል ያወቅን ይመስለናል። ለሌላው ዲሞክራሲ የነፈገ እንዴት ነው ስለ ዲሞክራሲ ጠበቃ ሊሆን የሚችለው፧ እኛ ያልነውን ካልተቀበልክ ተብሎ ከርሱ እሳት እንዳትጭሩ፣ ሰላም እንዳትባባሉ የምትሉ በዘመነ ጥንታዊ ጋርዮሽ አስተሳሰብ የምትኖሩ፣ በምን ስሌት ነው እናንት አገር መርታችሁ የምት ዘልቁት፧
    ገና መንገዱ ሩቅ ነው በዚህ ኣይነት እዚያ ለመድረስ እንደ ወይፈኑ በሚገባ ተሞክረን ነው የሚሆንልን ማለት ነው። ለትቢታችን ማስተንፈሻ ትንሽ መቅመስ ያለብን ነው የሚመስለኝ።
    ትምህርት ኣሁንም ትምህርት በብዛት ያስፈልገናል ራሳችንን ለመምራት ሌላዉን መምራት ይቅርና።
    ልቦና ይስጠን።

  18. ማፈን ማፈን ማፈን ምን ይሻላል እንደው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*