በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡
“ህዝብ መንግስትን ይፈጥራል እንጂ መንግስት
ህዝብን አይፈጥርም”
ሻምበል ለማ ጉያ (ሰዓሊ)
እኔ ቀደም ብዬ በኦሮሚያ ጉዳይ ላይ አስተያየቶችን ስሰጥ ነበር፡፡ አሁን የተፈጠሩት ችግሮች እንደሚመጡ አስቀድሜ ለማውቃቸው አመራሮች ተናግሬያለሁ፡፡
ለአባ ዱላም ለጁነዲንም (ፕሬዚዳንት በነበረ ጊዜ) ነግሬያቸዋለሁ፡፡ “በንጉሡ ላይ የደረሰው ችግር ቆይቶ በእናንተም ላይ እንዳይደርስ ካሁኑ ሁሉንም ነገር አስተካክሉ፤ የኦሮሞን ህዝብ ችግሮች የምታስተካክሉት እናንተ ናችሁ፤ አስተካክሉ” ብዬ ተናግሬያለሁ፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ብዙም ለሹመትና ለስልጣን ጉጉት የለውም፤ በገዳ ስርአት ነው የሚተዳደረው፡፡ በገዳ ስርአት ጊዜያቸው ሲደርስ ለተረኛው ስልጣናቸውን በደስታ ነው የሚያስረክቡት፡፡
ህዝቡ መሰረታዊ ጥያቄው ከተመለሰ መልማትና መበልፀግን እንጂ የስልጣን ባለቤትነት አያሳስበውም። ከሌላው ማህበረሰብ ጋርም መኖር የሚችል ነው፤ ልዩነትን አይወድም፤ “ተው ልዩነትን አትስበኩ፤ አስተካክሉ” ብዬ ደጋግሜ ነግሬያቸዋለሁ፡፡ ከፋፍለህ ግዛ የሚለው ፖሊሲ፣ አለም አንድ መንደር በሆነችበት ዘመን አይሰራም፡፡
ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ግንባር ቀደም ሆና ለአፍሪካ ነፃነት ስትታገል የነበረች ሀገር፤ ዛሬ በዚህ ችግር ውስጥ ገብታ ለምን የዓለም መሳቂያና መዘባበቻ ትሆናለች?
በአጼ ኃይለስላሴ ዘመን ማንም ሰው በደሉን ገልጾ ቢናገር፣ አይታሰርም ወይም ከስራ አይባረርም። ዛሬ ግን አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ አንዳንድ በስልጣኑ አካባቢ የሌሉ የኦሮሞ ተወላጆችን አነጋግሬ ነበር፡፡ “ችግሩን ስንናገር ኦነግ ናችሁ እየተባልን ወደ እስር ቤት እንሄዳለን” ይሉኛል፡፡ አማራዎቹም ችግሩን ሲናገሩ፤ ግንቦት 7፣ ቅንጅት እየተባሉ ወደ እስር ቤት እንደሚላኩ ነግረውኛል፡፡ ይሄ ሁሉ ትክክል አይደለም፡፡ ክብር የነበራት ሀገር አሁን የአለም መሳቂያ ሆናለች፡፡ ይህ ለምን ይሆናል? ድሮ ዳር ድንበራችንን ወደ ውጪ እየተኮስን እናስከብር ነበር፤ ዛሬ ለምን አፈ-ሙዙ ወደ ውስጥ ይዞራል፤ ህዝብ ላይ አፈ-ሙዝ መዞር የለበትም፡፡ ማስተካከል አለባቸው፡፡ መሳሪያ ድንበር መጠበቂያ እንጂ ወደ ህዝብ መተኮሻ አይደለም፡፡ ሬዲዮና ቴሌቪዥን የህዝብ ብሶት ማውጫ እንጂ የመንግስት ስልጣን ማስጠበቂያ መሆን የለባቸውም፡፡
እኔ አንዳንዴ አዝናለሁ፡፡ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች ተሰብስበው ስለተፈጠረው ችግር መግለጫ ሲሰጡ አያለሁ፡፡ የሚያሳዝነው እነዚህ ሰዎች ችግሩን በሚገባ አይናገሩም። መንግስት የሚናገረውን እንደ ገደል ማሚቶ መልሰው ያስተጋባሉ፡፡ ህዝቡ የጠየቀውን በአግባቡ አስረድተው መንግስትን ሲያሳስቡና ሲገስፁ አይታዩም፡፡
እኔ ደጋግሜ ላገኘኋቸው ባለስልጣናት ሁሉ በህገ መንግስቱ አንቀፅ 39 ላይ የሰፈረው “እስከ መገንጠል” የሚለው እንዲወጣ ጠይቄያለሁ፡፡ አንቀጹ እስካለ ድረስ ደግሞ የመገንጠል መብት መፈቀድ አለበት ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ይህ አንቀፅ ነቀርሣ ነው፤ መወገድ አለበት፡፡ ከትልቅ ዛፍ ላይ ቅርንጫፍ ከተገነጠለ በኋላ ድጋሚ እንደማይበቅል መረዳት አለብን፡፡ አሁንም ቢሆን ይሄ አንቀፅ ካልወጣ ይህቺ ሃገር መቅኖ አይኖራትም፡፡ ይሄ የማንነት፣ የድንበር፣ የመገንጠል ጥያቄ የሚነሣው ከዚህ ‹‹መገንጠል›› ከሚለው ነቀርሳ ነው፡፡ ኤርትራ ተገነጠለች፤ ጅቡቲም ተገንጥላ ነው፡፡ ግን አሁን እነዚህን ሃገሮች ማን ይመልሳቸዋል፡፡ እውነቱን ለመናገር ሕዝብ መንግስትን ይፈጥራል እንጂ መንግስት ህዝብን አይፈጥርም፡፡ ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ይሄን ጠንቅቀው ማወቅ አለባቸው፡፡ የችግሩን መንስኤ በአግባቡ እንዳልተረዱ ከሚያቀርቡት የመፍትሄ ሃሳብ መረዳት ይቻላል፡፡ ሰዎቹ ገና ችግሩን በሚገባ አልተረዱትም፡፡
ዛሬ በየከተማው የምናያቸውና የህዝቡን መሬት እየቸበቸቡ፣ ብር በቦርሳ አጭቀው የሚወጡት አየር ወለድ ከንቲባዎች ናቸው፡፡ በአብዛኞቹ ከተሞች የሚሾሙት የአካባቢው ተወላጅ ያልሆኑ፣ ማህበረሰቡን የማያውቁ ፖለቲከኞች ናቸው። እነዚህ አየር ወለድ ከንቲባዎች የህዝብ ሃብት ከመበዝበዝ ወደ ኋላ አይሉም፤ ምክንያቱም ህዝቡን አያፍሩትም። ከዚያው የተወለዱ ቢሆንማ ትንሽ እፍረት የሚባል ነገር ይኖራቸዋል፡፡
ብዙ ጊዜ የሚሠጡ አስተያየቶች እሠማለሁ። እንደኔ መንግስት፤ እነ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ፣ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም የመሳሰሉ አንጋፋ ፖለቲካ አዋቂዎች፤ እዚህችው ሃገር ላይ ተቀምጠው የሚሰጡትን ምክር መስማት አለመቻሉ ብዙ አሳጥቶታል፡፡
ለምን እነዚህን ሰዎች አይሠማቸውም? ለምን ምክራቸውን አይቀበልም? ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው፤ ሃገራቸውን ስለሚወዱ ነው እድሜ ልካቸውን ሃገር ውስጥ ተቀምጠው የሚጮኹት፡፡ ለምን እነዚህ ሰዎች አይደመጡም?
ምርጫችን ፕሬዚዳንታዊ መሆን አለበት ባይ ነኝ፤ምክንያቱም ሃገር ሊመራ የሚገባው አሁን እንዳለው በጓዳ ተመርጦ የሚመጣ ሳይሆን ህዝቡ በቀጥታ ድምፅ የሚሰጠው ሰው ነው፡፡
በእዚህ ጉዳይ ላይ ምክረ- ሃሳቦች በሰፊው ተሰባስበው፣ አካሄዱ መስተካከልና የህዝቡ ጥማት የሚረካበት ሁኔታ መፈጠር አለበት፡፡
===========================
“የአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ አሳሳቢ ነው”
ፓስተር ዶ/ር ዘካርያስ አምደብርሃን
የአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ እጅግ አሳሳቢና አስቸጋሪ ነው፡፡ አስቸጋሪ የሆነበት ዋናው ምክንያት የመናበብ፣ የመደማመጥና የመመካከር ባቡር ላይ ተሳፍረን፣ ሃዲዱን የተከተለ መንገድ ላይ ያለን አይመስለኝም፡፡ ቅራኔዎች የሚፈጠሩት ጆሮና ምላስ ሳይቀራረቡ ሲቀር ነው፡፡ ምላስና ጆሮ ሲተላለፉ ማለት ነው፡፡ አሁን በኢትዮጵያ የሚታየው ይኸው ነው፡፡ መንግስት መናገርና ህዝቡን ማሳመንን እንደ ዋና ሥራው አድርጎ ተያያዘው፤ መናገር ብቻ አበዛ። ጆሮውን ዘግቶ በራሱ መንገድ ነጎደ፡፡ ህዝቡም ጆሮ ሰጥቶ ሲሰማው ቆየ፡፡ ለውጥ እንዳጣ ሲገባው፣ እንደ መንግስት ከጆሮ ወደ ምላስ መጣ፡፡ ህዝቡም መናገርን ተያያዘው፡፡ አሁን መንግስትም ይናገራል፣ ህዝብም ይናገራል፡፡ ሰሚ የለም፡፡ የማያባራ ችግር የሆነው በዚህ የተነሳ ነው፡፡ ውይይት፣ ንግግር፣ መደማመጥ ያስፈልጋል፡፡ መንግስት ያልተጠየቀውን ለመመለስ ከመሞከር መታቀብ አለበት፡፡ የተጠየቀውን ጥያቄ ወደ ሌላ አቅጣጫ መውሰድም የለበትም፡፡ ይኼ መንገድ እንደማያዋጣ በተደጋጋሚ እየታየ ነው፡፡ ህዝቡም ጥያቄውን ህገ-መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት ማቅረብን ባህሉ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
ወደ መፍትሄ ለመምጣት በመጀመሪያ መደረግ ያለበት የሚመስለኝ ብሄራዊ ዕርቅ ማውረድ ነው። ህዝቡን ወደ ቂምና በቀል የሚወስዱ መንገዶችን እርግፍ አድርጎ መሄድ ያስፈልጋል። ኢህአዴግም ላለፉት 25 ዓመታት ሲናገራቸው የነበሩ አሉታዊ ቃላትን ማረም አለበት፡፡ ተቃዋሚዎችም እንደዚያው። ለምሳሌ “ጠባብ”፣ “ትምክህተኛ”፣ “የጥቂቶች ጥያቄ” የመሳሰሉትን ቃላት መጠቀም ውጤት አያመጣም፡፡ ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል ይላልና ቃሉ፡፡ ሁለተኛው፡- መንግስት በህገ መንግስቱና በዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ላይ ቁርጠኝነት ማሳየት አለበት። ኢህአዴግ፤ “ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ሲንዱ ነበር” ብሎ እንደሚከሰው፣ “ከውስጥም የመናድ አደጋ ተጋርጦብናል” በማለት መታረም አለበት። ሶስተኛ፤ የመንግስት ሚዲያ ህዝቡን ወደ ሌላ አማራጭ ሚዲያ ከማስኮብለል መታቀብ አለበት። ሁላችንም እውነትን ከመንግስት ሚዲያ እንሻለን። የተከሰተውን ችግር አፍረጥርጦና ተነጋግሮ መፍታት መለመድ አለበት፡፡ በሚዲያው መታለል አንፈልግም፡፡ ለከት ያጣ የሚዲያ ፕሮፓጋንዳ መንግስትና ህዝቡን እያለያዩ ነው፡፡ መንግስትና ህዝቡን የማፋታት ተልዕኮውን ማቆም አለበት። ህዝቡ “በቃኝ ውሸት… ሰለቸኝ” እያለ ነው፡፡ አራተኛ፡- ህዝቡ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በምንም ይሁን በምን ማክበርን ባህሉ ማድረግ አለበት። መንግስት እንኳን ህገ መንግስቱን ሙሉ በሙሉ ለማክበር ባይፈልግ፣ ህዝቡ ለህገ መንግስቱ ጥብቅና መቆም አለበት፡፡ አምስተኛ፡- አሳታፊ ፖለቲካ ሊኖር ይገባል፡፡ ህገ መንግስቱ በተለይም የምርጫ ህጉም ሆነ ሌላው በውይይት መሻሻል ካለበት ማሻሻልና አገሪቱን መታደግ ይገባል፡፡ ህገ መንግስቱ የህዝቡ አብሮ የመኖር ሰነድ ነው፡፡ ህዝቡ ከፈለገ ማሻሻል ይችላል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ወይም ቁራን አይደለም፡፡ ስድስተኛ፤ ኢህአዴግ በተለያየ ዘርፍ ከአግባብ ውጭ የሚኖሩ አባላቱን ለማረም ቁርጠኛ ሊሆን ይገባል፡፡
===========================
‹‹የፖለቲካ አካሄድ መሟጠጥ ነው ጥይት የሚያስተኩሰው››
ፀጋዬ ደቦጭ (የሙዚቃ ባለሙያ
ፀጋዬ ደቦጭ (የሙዚቃ ባለሙያ)
አሁን አገሪቱ ላይ የተከሰተው ችግር አይነካኝም አይመለከተኝም የሚል በአየር ላይ ያለ ሰው ያለ አይመስለኝም፡፡ ሁሉም ምድር ላይ ነው የሚኖረው። እኔም እንደ ማንኛውም ዜጋ ችግሩ ይሰማኛል፡፡ በእርግጥ ዛሬ ላይ ነገሮች ተጠራቅመውና ተባብሰው ሲመጡ ከበዱ፤ ነገር ግን ይሄ ከስር ከስር የሚነሱ ጉዳዮችን ያለመሰብሰብና ያለማዳመጥ ብሎም ምላሽ ያለመስጠት ውጤት ነው፡፡ ይሄ በመንግስት በኩል ያለ ጉልህ ድክመት ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ነገሮች በቸልታ እየታለፉ መንግስትም ከውስጡ አንዳንድ ነገሮች እየሾለኩበት፣ የህዝብን ጥያቄ መመለስ እንዳለበት እየተሰማውም ያልተጠቀመባቸው ዕድሎች የዛሬውን ችግር የወለዱት ይመስለኛል በግሌ፡፡ በዚህ ምክንያት አሁን ልንሰማው የማይገባንን ነገር ለመስማት ተገድደናል፡፡
ላለፉት 25 ዓመታት የቆየ መንግስት፤ በዚህ ደረጃ ችግር ሲገጥመው መስማትም ማየትም አልነበረብንም፡፡ መንግስት እንዲህ አይነት ችግር ውስጥ ሲገባ በጣም ከባድ ነው፡፡ የእኛን ሙያ እንኳን ተይው፤ ሲረገጥ የኖረ ሙያ ነው፡፡ ለእኛ ሙያ ስርዓቱ ከመጀመሪያውም መልስ አልሰጠንም። የእኛን ዝም ብለን ስንኖር ህብረተሰቡ ደግሞ ጥያቄዎቹን አነሳ፤ እኛም የህብረተሰቡ አካል ነን፤ ሙያችን የሚኖረው የሚያድገውም ህብረተሰቡ ሲኖር ነው። አድናቂያችን እድገታችን ህብረተሰቡ ነው። ህብረተሰቡን የሚነካውን ስሜት እያሰብን ነው የምንሰራው፤ ስለዚህ ችግሩ ይሰማናል፡፡ እኔ በግሌ እንደሚመስለኝ ሰዎቹ አዋቂ መሆን አለባቸው፤ አዋቂ መሆናቸው ተስፋ ይሰጣል፡፡ ዛሬም ባይሆን ነገ እነሱን ያኮራል፡፡ እናም ከመንግስት በኩል ማጎንበስን እጠብቃለሁ፡፡ ያኮረፈው የሚምልበት ህዝብ ነው፡፡ ያኮረፈው የሚያስተዳድረው ህዝብ ነው፡፡ እኔ በተፈጥሮዬ አንድን ሰው አዋቂ የምለው ተበድሎም ቢሆን ይቅርታ የሚጠይቀን ሰው ነው፤ እንኳን በድሎ ይቅርና፡፡ እና መንግስት ይሄን መንገድ ቢከተል የተሻለ ይመስለኛል፡፡ ወፉም አራዊቱም የወንዙም አወራረድ የሚያምረው አገር ሰላም ሲሆን ነው፤ እንኳን ሰው፡፡ በችግሩ ብዙ ንፁሃን ህይወት አልፏል፤ ይህ መሆን አልነበረበትም፡፡ ባለኝ መረዳት የመንግስት ትልቅ ሀብትና ኩራት ሊሆን የሚገባው ፖለቲካዊ አካሄድና ብልሀት ነው፡፡ የፖለቲካ አካሄድ የተሟጠጠበት መንግስት ደግሞ ምንም የለውም ማለት ነው፡፡ የፖለቲካ አካሄድ መሟጠጥ ነው ጥይት የሚያስተኩሰው፡፡ ጥይት መተኮስ ደግሞ ሽንፈት ነው፡፡
በሌላ በኩልም መንግስት የሚሰጠውን መግለጫ ቢያስብበት ጥሩ ነው፡፡ ይሄ ማለት የሚሰጣቸው መግለጫዎች፤ ለህዝቡ ትርጉም የሚሰጡ መሆን አለባቸው እንጂ ማስፈራሪያ መሆን የለባቸውም። ህዝብን ይዞ በህዝብ ተደግፎ፣ ያንን ሀይለኛ የተባለውን ጦር ማሸነፍ እንደሚቻል ከእነሱ በላይ የሚያውቅ የለም፡፡ የመጡበትን መንገድ ዞር ብለው ቢመለከቱት፣ በህዝብ ድጋፍ እዚህ መድረሳቸውን ያጤኑታል፡፡ አሁንም የህዝብ ድጋፍ ማጣት እንደሌለባቸው ይገነዘቡታል፡፡ በበኩሌ አገራችን የበቀል አገር መሆን የለባትም፡፡ በሁሉም አቅጣጫ እርቅ መፈጠር አለበት ባይ ነኝ፡፡ ስለሆነም ህዝቡ የሚጠይቀው ነገር ወዲያውኑ መልስ ማግኘት አለበት፡፡ ሰከን ብሎ ማሰብና ችግሮችን በውይይት መፍታት እንጂ ኃይል አለኝ ማለት አያስፈልግም፡፡ ኃይል ሁልጊዜ መተማመኛ እንደማይሆን እነሱም ከደርግ መማር ይችላሉ፡፡ ይህን ሁሉ ዞር ብሎ አጢኖ አገሪቱና ህዝቦቿ ወደ ሰላማቸው ቢመለሱ ምኞቴ ነው፡፡
===========================
“አሁን ያለው ሁኔታ ለትንበያም አያመችም”
አርቲስት ተስፋዬ ማሞ
አርቲስት ተስፋዬ ማሞ
እኔ ነፍስ ካወቅሁበት ጊዜ አንስቶ በተለይም ከንጉሡ ዘመን የተማሪዎች እንቅስቃሴ ጀምሮ የተለያዩ ተቃውሞዎችን አይቻለሁ፡፡ ምናልባት በእድሜ መብሰልም ሊሆን ይችላል፤ የቤተሰብ ኃላፊነትም ይሆናል፡፡ እውነቱን ለመናገር፣እኔ እንደዚህ ዘመን ፈርቼ አላውቅም፡፡ እንዲህ እንደ አሁኑ ሰግቼና ተሳቅቄ አላውቅም፡፡ ምክንያቱም ለምሳሌ በደርግ ጊዜ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መተንበይ ይቻል ነበር፤አሁን ግን ያለው ሁኔታ ለትንበያም አያመችም፡፡ በደርግ ከግራ ቀኝ የታጠቁ ኃይሎች ስለነበሩ ውጤቱ ይታወቅ ነበር፡፡ ይሄኛው ለመተንበይ የሚያስቸግር ነው፡፡ አንዱ ጋ የዲሞክራሲ ጥያቄ የሚመስል፣ ሌላ ቦታ የማንነት፣ ሌላው ጋ የኢኮኖሚ ፍትሃዊነት፣ ሌላው የአስተዳደር የሚመስል የተደበላለቁ ጥያቄዎች ናቸው። እነዚህ ጉዳዮች እንዲህ ያለ ውጤት ያመጣሉ ብሎ ለመተንበይ ቀርቶ፣ መጪው ምን ይሆናል የሚለውን ለማወቅም እጅግ አዳጋች ነው፡፡ እንዲህ አይነት የህዝብ ቁጣና ተቃውሞ በየጊዜው የሚመጣ ቢሆን ኖሮ ይለመድ ነበር፡፡ ህዝቡ በየጊዜው ጠንከር ያለ ጥያቄ ማቅረቡ የሚፈለግ ነው፤ ምክንያቱም መንግስትን ያነቃል፡፡ የሚፈነዳው ነገር ሊፈነዳ እንደሚችል ሳይታወቅ ድንገት ከሚፈነዳ በየጊዜው ቢፈነዳ ኖሮ ከስጋት እንድን ነበር፡፡ አሁንም ያለው ሁኔታ ተከታታይና ያልተቋረጠ መሆኑ ያሳስባል። መንግስት በየጊዜው የሚቀርቡ ጥያቄዎችን ቢያዳምጥና ከስር ከስር ምላሽ ቢሰጥ ኖሮ እንዲህ ያለው ደረጃ ላይ አይደረስም ነበር፡፡
መቃወም መብቴ ነው ብሎ ህዝብ በነፃነት የሚቃወምበት ሁኔታ ቢኖር፣ እንዲህ አይነት ችግር ውስጥ ባልተገባ ነበር፡፡ ህዝብ ሲጮህ አዳምጦ፣ ከጩኸቱ የወጡ ሃሳቦችን የሚጠቀምባቸው ብልህ የሆነ መንግስት ያስፈልጋል፡፡ እንዲህ ያለ መንግስት ተቃውሞ ሲቀርብበት ተደናግጦ ግድያና የኃይል እርምጃ ውስጥ አይገባም፡፡ አሁንም ቢሆን የዘገየ አይመስለኝም፤ እውነታውን መቀበል ያስፈልጋል፡፡ ፖለቲካዊ መፍትሄ ማለት ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ማለት አይደለም፡፡ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ፤አንድ ነገር ሰጥቶ ሌላ ነገር መቀበል ነው፡፡ ፖለቲካዊ መፍትሄ ሲባል ደግሞ የእውነት ችግሮቹ በደንብ ታውቀው መፍትሄ መስጠትን ይጠይቃል፡፡
ይሄ ሁሉ ተቃውሞ መቼም ዝም ብሎ ከመሬት አይነሳም፤ምክንያት ይኖረዋል፡፡ አሁን በተደጋጋሚ የሚጠቀሱ አሠልቺ ቃላት አሉ፡- መልካም አስተዳደር፣ የውጭ ሃይል ምናምን የሚባለውን ትቶ መፍትሄ በተግባር ማበጀት ያስፈልጋል፡፡ ‹‹መልካም አስተዳደር›› ጥቅል ነው፤ መበተን ያስፈልጋል፡፡ በዚህ መንገድ ካልተሄደ መፍትሄ ላይኖር ይችላል። ሆድ ውስጥ ባክቴሪያ እያለ ለማስታገሻ ፓናዶል የሚሰጥ ከሆነ፣ ስር እየሰደደ በመጨረሻ ካንሠር ነው የሚሆነው፤ ስለዚህ በታማኝነት በእውነተኛ ቁርጠኝነት ለመፍትሄ መዘጋጀት ያስፈልጋል፡፡
ሌላው የመነጋገሪያ እውነተኛ መድረክ ማዘጋጀት ነው፡፡ ለምሳሌ በጣም ከሚያስቀኑኝ የመነጋገሪያ መድረኮች አንዱ፣ የቢቢሲ የክርክር መድረክ ነው፡፡ ሁለት የተለያዩ ሃሳቦች ያላቸው ቡድኖች፤ ሃሳባቸውን ይዘው መጥተው፣ ጥልቅ ውይይት በተሳታፊዎች ፊት ያደርጋሉ፡፡ ያለምንም ገደብ ይተቻቻሉ፡፡ መንግስት ይጠቅመኛል ካለ ሃሳቦቹን ይወስዳል፤ እኛም ጋ ይህ ያስፈልጋል፡፡
የመነጋገሪያ መድረኮች መስፋት አለባቸው። አለመነጋገራችን ነገሮችን እያከረረ እዚህ ደረጃ ላይ አድርሶናል፡፡ ስለዚህ ችግሮቻችንን ሳናለባብስ መነጋገር አለብን፡፡ ብቁ ካልሆን፣ ብቁ አይደለሁም፤ ከአቅሜ በላይ ነው የሚል ልማድም ማዳበር አለብን። ያለአቅማችን ተሸክመን ችግር መፍጠር የለብንም፡፡ የመልካም አስተዳደር ችግር ሁሌ ይወራል፡፡ ለምን አልተፈታም? የአቅም ማነስ ችግር ነው፡፡ ይሄን ማስተዋል አለብን፡፡ አሁን የተፈጠሩትን ችግሮች የአለም ፍፃሜ አድርገን መመልከት የለብንም። እንደ መልካም አጋጣሚ ብንወስደው ጥሩ ነው። ለስህተት ማረሚያና ለተሻለ መንገድ እንደ ጥሩ አጋጣሚ ብንቆጥረው መልካም ነው፡፡
ውድ ጥራዝ-ነጠቅ ፖለቲከኞቻችን መጀመሪያ ነገር ፖለቲካ መቼ እንደተጀመረ በትክክል ተረዱ፡፡ከዚያ በኋላ የምትሞነጫጭሩትን ትንተና እና አስተያየት አትኩሮት ሰጥተን እናነባለን፡፡
መፍትሄ የማያመጣ የበሽታውንም መንስኤ የማይጠቁም ተመሳሳይ አሰልቺ ነገር ማንበብም ሰለቸን እኮ፡፡ፖለቲካ የጀመረው የዛሬ ሃምሳ ዓመት በተማሪዎች ንቅናቄ የሚመስለው የፖለቲካ ህፃን ለዚህች ሀገር መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም፡፡እስኪ ስለፖለቲካ ታሪክ ወሳኝ ክስተቶች ትንሽ ፍንጭ እንስጣችሁ፡፡የመጀመሪያው ፖለቲካ የተጀመረው ሉሲፈር በእግዚአብሄር ላይ አመፅ ወይንም አብዮት ያካሄደ ለት ነው፡፡ሁለተኛው ፖለቲካ ሉሲፈር አዳምና ሄዋንን አስቶ ሌላ ሁለተኛ አብዮት አካሂዶ ከገነት ሲያባርራቸው ነው፡፡ከዚያ ቀጥሎ ቃየን አቤልን ሲገድለው ነው፡፡የቃየን ዘር የሚባለው ማነው?የቃየን ዘር በአለም ላይ በሌሎች ዘሮች ላይ የበላይ ሆኖ ሌሎቹን ዘሮች እያሳደደ ለማጥፋት ለምን ተነሳ?የቃየን ዘር ከሌላ ጋር ተዋህዶ ኔፊሊም የተባሉትን የተለዩ ድብልቅ ዘሮች ፈጠረ፡፡በዚህ የተነሳ የጥፋት ውሃ መጣ፡፡ሶስተኛው ዋና ፖለቲካ እግዚአብሄር ክርስቶስ ሰው ሆኖ ወደዚህ ምድር በመምጣት ሰይጣንን በመስቀል ላይ ድል ሲነሳውና በሰይጣን ባርነት ስር ለሚማቅቀው ለአዳም ዘር በሙሉ ነፃነትን ሲያውጅ ነው፡፡የቃየን ዘር እንደሌላው የሰው ዘር በአለም ላይ ተበትኖ ያለ ነው፡፡ይህ የቃየን ዘር ከጥንት ጀምሮ አለም አቀፋዊ ህብረት የፈጠረ ሰይጣናዊ ሃይል ነው፡፡በዓለም ታሪክ ውስጥ ሱመሪያ ባቢሎን ሮም ወዘተ ወሳኝ ታሪካዊ ክስቶች ናቸው፡፡ከዚያ በዓለም ታሪክ ውስጥ እስራኤል(Hebrew) እና ጂው(Jew) የሚለው ስያሜ ወሳኝ ቦታ አለው፡፡እስራኤል(Hebrew) እና ጂው(Jew) የሚለው ስያሜ ብዙ ሰው ስለሚምታታበት የአለም ፖለቲካውም እንደዚሁ ተምታቶበታል፡፡እየሱስ ክርስቶስ ጂው(Jew) እየመሰለው የሚሳሳት ብዙ ሰው ነው፡፡እርግጥ ነው ክርስቶስን የሰቀሉት ጂው(Jew) ናቸው፡፡ጥንት አቤልንም የገደለው ቃየን ነው፡፡ወደድንም ጠላንም ጂው(Jew) የሚለው ነገር የዓለምን ታሪክ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተቆጣጥሮ ያለ ነገር ነው፡፡የእኛም ሀገር የሺህ ዘመን ታሪክና ፖለቲካ ከዚህ ውጪ አይደለም፡፡የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት እየሱስ ክርስቶስ ከሄሮድስና ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠንቀቁ ብሎ ተናግሮ ነበር፡፡እውነት ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና መላውን የሰው ዘር በዓለም ላይ እየበጠበጠ ያለው ይኼው ሰይጣናዊ እርሾ ነው፡፡ከሙዚቃ ግጥሞችና ክሊፖች ጀምሮ እስከ ዋና የመንግስት ስልጣን እና የሃይማኖት መሪዎች ድረስ ይህ ሰይጣናዊ እርሾ አለ፡፡ከዚያ ቀጥሎ አዲሱ የዓለም ስርዓት የሚባለው አለ፡፡ይሄም በቅዱስ መፅሀፍ በእየሱስ ክርስቶስ አስቀድሞ የተገለፀ ነው፡፡ሰባት የባቢሎን ኢምፓየሮች አሉ አምስቱ ወድቀዋል ስድስተኛው አሁን ያለው የሮም ኢምፓየር ነው፡፡ሰባተኛው ወደፊት ይመጣል ብሎ እየሱስ ክርስቶስ በዘመኑ ተናግሮ ነበር፡፡ሰባተኛው ባቢሎናዊ ኢምፓየር ወይንም አዲሱ የዓለም ስርዓት የሚባለው 666 እንደሆነ በዮሀንስ ራእይ ተገልጧል፡፡ይህንን ያህል ካልናችሁ የኢትዮጵያን ሁኔታ በዚህ መንገድ ማየት ትችላላችሁ፡፡በአሜሪካ በእንግሊዝ በእስራኤል እና በተቀረው ዓለም ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ጂው(Jew) ከሚለው ወሳኝ ነገር ተነጥሎ ሊታይ አይችልም፡፡በእኛም ሀገር ያለውን የወያኔ ምንነት ለማወቅ ጂው(Jew) የሚለውን ጠንቅቃችሁ እወቁ፡፡ከዚያ ሁሉም ነገር ይገለጥላችኋል፡፡ኢዝም(-ism) የሚባሉትን አስተሳሰቦች ሁሉ ጂው(Jew) የፈጠራቸው ናቸው፡፡የፈረንሳይ አብዮት የአሜሪካ አብዮት የሩስያ አብዮት ወዘተ የማን እጅ ነበረበት?የአንደኛው የዓለም ጦርነት የሁለተኛው የዓለም ጦርነት እና ሶስተኛውም የማን ስራ ነው የሚሆነው?በኢትዮጵያችን ከነበረው የተማሪዎች ንቅናቄ እና አብዮት በስተጀርባ ማን ነበረ?አሁንስ እያተራመሰን ያለው የዘር ፖለቲካ ምንጩ ምንድን ነው?በሀገራችን እና በተቀረውም አለም የሚካሄደው ባህልና ታሪክን የመበረዝና የማፍረስ ስራ የማን ተንኮል ነው?ፈፅሞ ማብቂያ የሌለው የማይረካ ቁሳዊ ሀብት ማግበስበስ እና ሌሎችን እየጨቆኑና እየበዘበዙ በሌሎች ላይ የበላይ ሆኖ የመስፋፋት ባህሪ የማን ባህሪ ነው?የዓለምን አጠቃላይ ሀብት ተቆጣጥሮ የያዘው እና ከዚህም በላይ ተጨማሪ ለመቆጣጠር እየጣረ ያለው ማነው?አብዛኛውን በዓለም ያሉትን የየሀገራቱን መንግስታት(አሜሪካንን ጨምሮ) ከበስተጀርባ ተቆጣጥሮ እየዘወረ ያለው ማነው?ከእርሱ ዘር ውጪ ያለውን የአዳም ዘር ሁሉ ለማጥፋት እየጣረ ያለው ማነው?ሌላውን ዘር እርስ በርስ እያናከሰና እያጫረሰ ያለው ማነው?በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ እየተደረጉ ያሉ አውዳሚ ጦርነቶችና ግጭቶች በማን ምክንያት ነው የሚቀጣጠሉት?ከአሸባሪነት ጀርባ ማነው ያለው? የተለያየ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘዴ በመጠቀም የዓለምን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ከፍተኛ ሰይጣናዊ ጥረት እያደረገ ያለው ማነው? ጂው(Jew) የሚል ስም ለራሱ ያወጣው የቃየን ዘር አይደለም እንዴ?ይህ እራሱን በሀሰት ጂው(Jew) ሳይሆን ጂው(Jew) ነኝ የሚል ዘር በቅዱስ መፅሀፍ ዮሀንስ ራእይ 2፡9 ላይ ተገልጧል፡፡ኢትዮጵያም ዛሬ በዘር ፖለቲካ እየታመሰች ያለችው የዚህ ጂው(Jew) የሚባል ሰይጣናዊ እርሾ መንፈስ በኢትዮጵያ እየተንሰራፋ ስለመጣ ነው፡፡የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የውጪና የሀገር ውስጥ ተብሎ ለሁለት የተከፈለችው ለምን ይመስላችኋል?ቤተ-ክርስቲያኒቷ በሄሮድስና በፈሪሳዊ እርሾ እየተበከለች ስለሆነ ነው፡፡የጂው(Jew) መንፈስ ፀረ-ክርስትና እና ፀረ-ክርስቶስ ስለሆነ ነው፡፡በህግ ጥላ ስር ያለን እስረኛ ከነህይወቱ ማቃጠል ሊያመልጥ ሲል ደግሞ በጥይት መግደል የዚህ የጂው(Jew) ሰይጣናዊ መንፈስ ተግባር ነው፡፡በነገራችን ላይ የጂው(Jew) ሃይማኖት መመሪያው የባቢሎን ታልሙድ ነው፡፡በዚህ የባቢሎን ታልሙድ ህግና እምነት መሰረት ከጂው(Jew) ውጪ ያለው ሰው ጎይም(Goyim) ተብሎ ይጠራል፡፡ጎይም(Goyim) እንደ ሙሉ ሰው አይቆጠርም፡፡ስለዚህ አንድ ጂው(Jew) ሌላውን ጎይም(Goyim) መግደል፣ማታለል፣መስረቅ፣ማፈናቀል፣ማሰደድ፣ሀገር-አልባ ማድረግ፣ ማደህየት፣ማስራብ፣ማሰቃየት፣ህክምና መከልከል፣ፍርድ ማዛባት፣እና ሌላም ብዙ አይነት አ-ሰብዓዊ ተግባር መፈፀም ይቻላል እንደሁኔታውም ይህንንም ማድረግ አለበት፡፡ህገ-መንግስት እና ዲሞክራሲ የሚባለው ነገር ዝም ብሎ ማታለያ ነው፡፡የጂው(Jew) ዘር በብዛት ጥቂት ቢሆንም የራሱን ህቡእ አለም አቀፍ ኔትወርክ በመፍጠር አለም አቀፍ አሊያንስ ወይንም ትብብር አለው፡፡ጎይም(Goyim) የሚባለው አብዝሃው ቁጥር ግን ይህንን ለማድረግ ስላልቻለ በጥቂቶቹ በጂው(Jew) ሰይጣናዊ ተንኮል እየተጠቃና እየተሰቃየ ነው፡፡የሚገርመው ነገር ጂው(Jew) ተቀናቃኙን ጎይም(Goyim) ለማጥቃት በዋናነት እየተጠቀመ ያለው እራሱን ጎይም(Goyim) ነው፡፡ወያኔዎች የሚያደርጉት የዚህን ግልባጭ ነው፡፡የዓለም ፖለቲካ ኢኮኖሚና ሌላውም አጠቃላይ ስርዓት በዚህ ተፅእኖ ስር እየወደቀ ነው ያለው፡፡በኢትዮጵያ ከዛሬ 1100 ዓመት በፊት የነበረውን የዮዲት ጉዲትን ዘመን የሚያስታውስ ካለ መረዳት ያለበት ወያኔ የዘመናችን ዳግማዊ ዮዲት ጉዲት እንደሆነ ነው፡፡ከላይ በአጭሩ በጠቀስቁት መንፈሳዊ እይታ ስትመሩ ፖለቲካውና ሌላውም ይገባችኋል፡፡ሁለ-ገብ ትግሉ ዛለቂና አስተማማኝ ውጤት የሚኖረው ሁኔታውን በዚህ መንገድ ጭምር ስንረዳው ነው፡፡የዛሬ 120 ዓመት አፄ ምኒሊክ አድዋ ሲዘምቱ ታቦት ይዘው የሄዱት የሚዋጉትን ሰይጣናዊ ሃይል ምንነት ጠንቅቀው ስለተረዱ ነው፡፡ጣሊያን ኢትዮጵያን ለመውረር የመጣችው ከበስተጀርባ በሮም ቫቲካን ተገፋፍታ ነው፡፡ሮም ቫቲካን ደግሞ ማን እንደሆነች የሚያውቅ ያውቃታል፡፡የዘመኑ ትውልድ ከአያት ቅድመ-አያቶቹ ብዙ መማር ሲችል እንደዚህ መሆኑ ግን በጣም ያሳዝናል፡፡ለነገሩ ኢትዮጵያ አዲስ ምእራፍ ችግር ውስጥ መግባት የጀመረችው የኢትዮጵያ ምሁር መፅሀፍ ቅዱስን ወርውሮ ሲያበቃ ከቆየው የቤተ-ክርስቲያን አስተምህሮት ጋር ተለያይቶ በምትኩ የማርክስን ዳስ-ካፒታል እና ሌላውንም አለማዊ እውቀት እንደ መፅሀፍ ቅዱስ መቀበልና ማመን ሲጀምር ነው፡፡የመንፈሳዊውን ዓለም እውቀት ከአለማዊ እውቀት እና ስልጣኔ ጋር አስተባብሮና አስማምቶ ለማየት ቢቻል እንደ ሀገር አሁን ያለንበት ምስቅልቅል ውስጥ ላንገባ እንችል ነበር ብዬ አስባለሁ፡፡ፖለቲከኞቻችን ለማንኛውም ቅዱስ-መፅሀፍን ልትተኙ ስትሉ እንኳን ትንሽ ገልበጥ እያደረጋችሁ አንብቡት፡፡ያለበለዚያ አሁን እየሄዳችሁበት ባለው አካሄድ ለሀገራችን ትርጉምና ፋይዳ ያለው መፍትሄ ልታመጡ አትችሉም፡፡ቸር እንሰንብት፡፡
VERY VERY WELL SAID!!! ልቦና ያለህ ልብ በል!!
The EPRDF and specially the Tigreans are democratic and open to new ideas and solutions. Justice, the rule of law, democracy and good governance are parts of the Tigrean culture, values and traditions.
For example these essential values are absent in the Amhara culture and traditions. The Tigrean values and culture are free from corruption and begging. Self reliance and hard work have central places in the Tigrean community. Unfortunately,the Amharas have been able to spread their negative and anti-development ways of thinking and manners to the considerable parts of the nations, nationalities and peoples they had colonized. This is the main cause of the corruption and poor governance that is hampering progress and development in many regions. Tigray is free from these scourges and moving forwaard but we are concerned about the others and the EPRDF is doing all it can to overcome the hurdles inherited from the Amhara rules.
Lechigrachn mensè woyane new. Yechigru mefthiem woyanie mengstnetn beselam ahunnu hzbu lemiweklew siyasrekeb new.
Atalaynet ena dar dar mehiedn aqumu.
Eyewega siyafersat yenberechin ager meri hunom eyateramesat yalew tgrie woyanie,new. Be ager kdet yesera new. Ager kaji meri yehonew be etiopia bcha new.
You guys need to start with telling the truth.
We need to forget the pro-USA narrative told to us by USA agent Ethiopians and ferenjis and assume, this is now almost a proven fact, a western plot against Haile Selassie (HIM).
We should change the pro-USA and pro-ferenji narrative that talks about an “Ethiopian Revolution” and start talking about a CIA covert operation against Ethiopia since the late 1950s G.C. or early 1960s G.C..
It seems the CIA (CIA = NAZI, white supremacist, jewish & catholic) tricked HIM to end the federation with Eritrea as part of CIA’s covert operation against Ethiopia.
1. HIM used to have a US American “adviser” (based on our present knowledge we must assume that the ferenji US American was a CIA agent) who died in the USA a dozen or so years ago. It was written about that US American “adviser” that it was following his advice that HIM ended the federation with Eritrea. Foreign minister Aklilu Habtewold is supposed to have opposed the idea, but HIM didn’t listen to him.
The question here is, was the CIA trying to put Ethiopia into a trap when it suggested to end the federation and was that part of a covert CIA operation ?
No idea when exactly that suggestion by the ferenji US American “adviser” was made. But it is likely that at that point the USA viewed Ethiopia as a hostile country, perhaps because of talks to found a continental organization (OAU founded in 1963 G.C. in Addis Abeba) that started right after Ghana won its independence in 1957 G.C..
Note here that USA was monitoring all communications in Ethiopia from the USA embassy in Addis Abeba and the NSA / CIA base near Asmara.
2. When exactly did the USA start to view Ethiopia as hostile or “threat to US American national security” ?
It could have been in the late 1950s G.C. with the start of the talks to found a continental organization whose aim was, among others, to end the colonial occupation of the African continent by the West !
So, therefore, after being briefed by the CIA, ferenji Eisenhower declared Ethiopia as a threat to US American national security and ordered the CIA to start a covert operation against the country, which will lead, among others, to the coup d’ etat in December 1960 G.C. led by USA educated Dr. Germame Neway.
We know that during the coup d’ etat Germame was in permanent contact with the CIA sation chief at the USA embassy in Addis Abeba.
Despite ordering this covert operation the USA of course continued to publicly call Ethiopia an ally.
Read quote by a former under secretary of the USA treasury Paul Craig Roberts:
” Washington’s position shows that Washington is a firm believer that only Washington’s interests are important. If other peoples wish to retain national sovereignty, they are simply being selfish. Moreover, they are out of compliance with Washington, which means they can be declared a “threat to American national security.” “
We should really start calling the coup d’ etat in the year 1960 G.C. a covert CIA operation.
Regarding that coup d’ etat we know,
1. Germame was educated in the USA
2. During the coup d’ etat he had contacts with the CIA station chief in Addis Abeba.
And at the end of the court hearings about the coup d’ etat a piece “by” (?) Germame was read. It is not unlikely that with the piece the CIA was announcing the start of the “Ethiopian Students Movement” few years later.
So, we can assume USA/CIA were behind:
1. the coup d’ etat against Haile Selassie in December 1960 G.C.,
2. the so-called Ethiopian Students Movement,
3. overthrow of Haile Selassie,
4. overthrow of Derg,
5. separation of Eritrea,
6. landlocking of Ethiopia,
7. introduction of tribalism and killils in Ethiopia as initial steps to dismantle the country,
8. the failure of the Qinijit revolution in relation to the 2005 elections.
Derg exposed as a CIA operation:
USA political activist Lyndon LaRouche writes:
On September 12, 1974 Haile Selassie was overthrown in a Pro-American military coup with approval of Henry Kissinger.
http://www.larouchepub.com/eiw/public/1995/eirv22n24-19950609/eirv22n24-19950609_012-horn_of_africa_the_british_setup.pdf
If the above is true, then HIM was overthrown by the USA or the West. And Derg and Mengistu were agents of the USA or ferenjis.
When the CIA (CIA = NAZI, white supremacist, jewish & catholic) in the late 1950s G.C. started a covert operation against Ethiopia following the order of Eisenhower, who regarded Ethiopia as a threat to USA national security due to the talks to found the OAU and activities to liberate Africa from western colonisation, it identified Eritreans as a key element in support of that CIA covert operation. For that reason the CIA, through its agent who was an adviser of Haile Selassie, tricked the Emperor to end the federation.
The calculation of the CIA was likely that that would
1. agitate the Eritreans who at the time held key positions within the Ethiopian government and were resident in all provinces and
2. make them a great help for CIA’s covert operations against Ethiopia.
As we know most leading figures of the “Ethiopian Students Movement” were Eritreans.
One important lesson that many Ethiopians over the years have thoroughly realised is that the powerful ferenji tribe never had the interests of our country at heart.
The USA has betrayed Ethiopia big time on at least four occasions.
1. USA through its secretary of State Cordell Hull, was one of the first countries to send a telegram to Mussolini congratulating him on the triumphal entry of his fascist troops in Addis Abeba.
2. USA was privy to the decisions of the members of the League of Nations that prejudiced Ethiopia in 1935 G.C.. The august UN body slapped arms embargo on both the innocent party Ethiopia as well as the guilty Italy, while the latter was then a major arms manufacturers in the world.
3. The USA reneged on its contractual obligation to deliver the arms that Ethiopia had paid for. It denied Ethiopia the requisite war material while Somalia’s war of conquest was unleashing terror.That epoch determined Ethiopia’s rush towards the USSR and the entrenchment of the brutal military dictatorship and Ethiopia’s conquest at the hands of traitor Tigres.
4. The same USA and and Britain were instrumental in the partition of our country and installment of TPLF, a terrorist organization of exclusively from Tigre, who are bent on dismantling Ethiopia as mercenaries.
Whatever happened, no nation can do us great harm if we are united. Whether the West continues to arm and cajole these thugs, Ethiopians are closing on the inferior breed of men that have ever misruled our country.
Regarding point 1, or USA’s long-standing hostility towards Ethiopia and that its foreign minister in 1935, Cordell Hull, was Mussolini’s cheerleader and sent a telegram congratulating the Fascist Italian leader when his army of conquest entered Addis Ababa after slaughtering tens of thousands of Ethiopians, we should add:
key historical facts concerning Ethiopia are intentionally hidden from Ethiopians likely because those who formulate curricula are bought by foreign powers such as USA. It is believed that many Ethiopian intellectuals and journalists today are bought by the CIA.
Elsewhere, for example in Germany, every german kid knows about the Morgenthau-Plan of USA finance minister Henry Morgenthau from the year 1944 G.C.. He suggested to make Germany an agrarian economy without industry. The plan was not realized, still every german kid knows about that.
Regarding Ethiopia, it is documented that a USA or UK ambassador in Addis Abeba wrote a letter to Mussolini or his minister in the early 1930s G.C. urging Italy “if Italy has plans to invade Ethiopia it should do it as soon as possible, because, due to fast progress the country is making in industrialization, Ethiopia will be too strong for Italy to defeat it few years from now” or in that sense.
So, if the ferenji who wrote that letter was a USA ambassador then Hull, USA foreign minister under Roosevelt from 1933 – 44 G.C., only sent a telegram to congratulate Mussolini for following his or USA’s advice.
USA is not called the most deceitful country in history by accident, while urging Mussolini to invade Ethiopia and then congratulating him after that, it named Haile Selassie Times’ “Man of the Year” 1935 G.C..
FM 102.1
ምስጋና ይገባችሃል
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
ሞት ለወያኔ።
ከወያኔ ለውጥን ሳይሆን ጥይትን ጠብቁ።
ሁለተኛው የሲኦል ፍርደኛው መለስ እቅድ እና ትራስፎርሜሽን በጥይት ተበሰረ።
ውድ ሙሁሮች ስለ ኢትዮፒያ ችግር ከሆነ ወያኒ የትግሪ ነጻ አውጭን በዘር ተደራጅቶ ኢትዮፒያን ለመውጋት እና ለማፍረስ ጫካ እንደወጣ 17 አመት በጫካ 25 አመት በቲዎሪና በተግባር እየነገራችሁ ዘር እያጠፋ አገር እየቀማ በተራ በተራ በዘርፈ ብዙ ታክቲክ ጠላታችሁ ኢትዮፒያ ቁንጮላይ እንዳለ መናገር አለባችሁ :: ይህ ስረአት ከኢትዮፒያ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም:: ምክንያቱም ከብሂር ብሂረሰቦች ጋር ኢትዮፒያ ከምትባል አገር ጋር አንታሰርም በማለት ከኢትዮፒያ ነጻ ለመውጣት በግልጽ አምሃራውን እና ኦርቶዶክሱን ማጥፋት አለብኝ በማለት ቁጥር አንድ ጠላቲ ብሎ በመፈረጅ ዘር በማጥፋት እና ዘር በማጽዳት ለትግሪ አገርና ነጻነት አስረክባለው በማለት መላ የኢትዮፒያን ህዝብ አገሩን የቀማ የገደለ እየገደለ ያለ ጠላት ነው:: ኢትዮፒያ መንግስት ካጣች 25 አመት ማሳለፋን አትርሱ አሁን ያለው የነጻ አውጭዎች ድርጅት በትግሪ ባንዳ ቁጥጥር ስር ሆኖ ኢትዮፒያን ለማፍረስ ለትግሪ እራሳን የቻለች ነጻነታን ያስከበረች አገር በወረራ ለመመስረት በኢትዮፒያ አንጡራሃብት ትግሪን ገንብቶ የትግሪ ዘር አገር ቀምቶ ወሮ ጠላቶቻችን አጠገባችን አለመኖራቸውን ማረጋገጥ ስንችል አንቀጽ 39 ተጠቅመን ትግሪ ነጻነቱን ያውጃል በሚል የተቀመጠ ጠላት ነው :: ለመፍረስ 25 አመት እየተደከመባት ያለች አገርና በኢትዮፒያ ስም ከለጋሽ አገሮች ጋራ ለትግሪ ህልውና እየተሰራባት ያለች አገር ነች:: ለዚህም ይህ የባንዳ ትግሪ ነጻ አውጭ ለወረራ ኢንዲያመቸው በጫካ ማንነቱን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወይም ለሆዳቸው በማንነት ምክንያት በዘር ተደራጅተው ኢትዮፒያን ለማፍረስ የጫካ ህግና ካርታ አውጥተው ከፋፍለው ህዝብ ላይ በግዲታ በሃይል በመጫን ለትግሪ ነጻ አውጭ እንዲመቸው አድርገው ሲስተሙን እና እስትራቲጂውን ዘርግተው በዘር ከፋፍለው ተጣብቀው የሙጥኝ በማለታቸው ነው:: በሊላ በኩል ጫካ ኢትዮፒያን ወግታችሁ አገርና ነጻነት ማንነት እፈልጋለው ብሎ ያልወከላቸውን ህዝብ በግድ ማንነት እኛ የምንሰጥህን ካልሆነ ማንነት የለህም በማለት ህዝብን ለመከፋፈል በዘር ለማጥፋት አምሃራውን ነገድ ታርጊታቸው አድርገው በጠላትነት ፈርጀው አባቶቹ ካስረከቡት አገር እያሳደዱ አገርህ አይደለም በማለት አገሩን እየቀሙ እና እያንዳንዱን ነገድ ኢትዮፒያዊ የሆንከው በአምሃራ ምክንያት ነው እንጂ ኢትዮፒያዊ አይደለህም ኢትዮፒያዊ ያደረጉህ ያለፉት የንጉሶች ስረአት እስከ ደርግ የነበረው የአምሃራ ስረአት ስለነበረነው አሁን አምሃራን እና ኦርቶዶክስን እያጠፋን ኦሮሞም , ትግሪም , ደቡቡም …..እያንዳንዳችን ከኢትዮፒያ ነጻ እንወጣለን በሚል የዘር ልሂቃን ካድሪ እያሰለጠኑ በዘር ከረጢት ውስጥ አስገብተው እንካን ለዘሩ በራሱላይ ምን እንደሚመጣበት የማያውቅ ዘሩን እና አገሩን እያስጨፈጨፈ በአምሃራ የተጀመረው የዘር ማጥፋት አገር መቀማት በተለያዩ ነገዶች ላይ በማስፈጸም የትግሪ ነጻ አውጭ ክልል ብሎ ክልል ያለገደብ ትግሪ በወረራ አገሪቱን ሲጠቀምባትና ሲዘርፋት የኢኮኖሚ ባለቢት ሲሆንባት ሊላው አምሃራ ኦሮሞን ወሮ አገር እንደቀማው በሪ ወለደ ታሪክ ሲዘፍን የትግሪ ባንዳ ሲስተሙን እና እስትራቲጂውን ለትግሪ ህልውና ስል ዘርግቻለው እንዳለው በተራ በተራ ዘር እያጠፋ ዛሪ የትግሪ ነጻ አውጭ ጠላቱ አምሃራ ብቻ ሳይሆን መላ የኢትዮፒያ ነገድ በመሆኑ ትግሪ ነጻ የሚወጣው ጠላቶቻችን አለመኖራቸውን እስከምናረጋግጥ የሚለው ኢትዮፒያ ላይ የትግሪ ዘር ካልቆመ አለቅም ባዩ የትግሪ ነጻ አውጭ ሃሳቡን ቀይሮ ኦሮሞም እንደ አምሃራ ጠላቲነው, ጋቢላም እንደ አምሃራም ጠላቲነው, ኮንሶም እንደ አምሃራ ጠላቲነው ……እያለ በፋሺስት ሲስተም በጣሊያን ህልም የኢትዮፒያ ጠላት የሙጥኝ ብሎ በመጣበቁ ነው:: አንድ ነገር ግን አምሃራን , ሆነ ጋቢላን, በማጥፋት ማንም ዘሩን ነጻ ማውጣት እና ለዘሩ አገር ማስረከብ አይችልም:: ምክንያቱም አገሪቱ ኢትዮፒያ ነች ላንዱ የመጣ ጠላት የሁሉም ጠላት ስለሆነ ወያኒ የትግሪ ነጻ አውጭ የኢትዮፒያዊያን እና የኢትዮፒያ ጠላት ስለሆነ መጥፋት አለበት:: ኢትዮፒያን ከሆነ የምንፈልገው የዘር ልሂቃኖች መውደም አለባቸው :: ኢትዮፒያ በዘር ልሂቃኖች ሳይሆን ነጻ የምትወጣው በኢትዮፒያኖች ብቻ ነው!!! መፍትሂው እንደ መዝገር ተጣብቆ ያለውን የፋሺስት ስረአት ደም መጣጭ አገር ገዳይ ያለ ምንም ማወላወል ስልጣን ለህዝብ እንዲያስረክብ እና ከዘሩ ይልቅ ለኢትዮፒያኖች ህልውና የሚሰራ መንግስት ህግ ማቆም ነው:: ሊላው ፈረጅ የራሱን ጥቅም እስካገኘ ድረስ ህዝቡን እየገደለ ዘር እያጠፋ የሚጠቅመውን ስረአት መደገፉ አይቀርም ስለዚህ የኢትዮፒያ ህዝቦች አንድ ሆነው በዘር ሳይሆን በኢትዮፒያዊነት ለኢትዮፒያ ህልውና የሚሰራ መንግስት እስካልቆመ ድረስ በዘር ተደራጅቶ እንደትግሪ ነጻ አውጭ በኢትዮፒያ ስም ለዘሩ ህልውና እየሰራ ከፈረጅ ጋር ሆነ ከማንም ባእዳንጋ በኢትዮፒያዊያን ላይ የሚሰራውን ሲራና ሚስጥር በዘሮቹ በመደበቅ ኢትዮፒያዊያንን እንደሚያጠፋ መታወቅ አለበት :: እያንዳንዱ ከባእዳን ጋር የሚደረገው ግንኙነት ኢትዮፒያን እንደ አገር መቆም አለመቆማን የሚያረጋግጥ ፖለቲካ ነው:: ወያኒ ለዝህ ነው በዘር ተደራጅቶ አሻንጉሊት የዘር ልሂቃኖች መስርቶ እየፐወዘ ከተለያዩ የውጭ ሃገር ጋራ የሚሰራውን የፖለቲካ ዲፕሎማሳዊ ግንኙነት ሆነ በኢትዮፒያ ላይ የሚሰራውን ሚስጥር ከህወሃት በስተቀር ሊላው በዘር የተከፋፈለው አምሃራው ,ሆነ ኦሮሞው, ጋቢላው , አፋሩ …..የሚያውቅው ነገር የለም:: የአገር ጉዳይ ከሆነ ኦሮሞው የሚያውቀውን አምሃራው ወይም ሊላው ማወቅ አለበት ያ ባለመሆኑ ህወሃት ኢትዮፒያን ለህልውናዪ ስል የውጭውንና የውስጡን ፖለቲካ ቀይሪአለው በማለት ትልቃን ኢትዮፒያ በአንድ ዘር ፈላጭ ቆራጭነት እየሰራ ያለው ለዚህ ግን እኛ ኢትዮፒያኖች አንድ ሆነን የዘር ፖለቲካ ካጠፋን በኢትዮፒያ ህዝቦች ላይ አንድ ዘር የበላይ ሆኖ ፈላጭ ቆራጭ ሊሆን አይችልም:: ፈረጆች እንደ ኢትዮፒያ የንጉሶች ስረአት ነበራቸው እንደ አገር የቆሙትም ኢትዮፒያ እንደ አገር ከቆመችበት የተለየ አመጣጥ አልመጡም ዛሪ አገራቸው ሞደርን ዲሞክራሲ ስረአት ዘርግተዋል ግን ያለፉ አባቶቻቸው የገነባትን አገር ለማፍረስ ያለፈውን ስረአት አልወቀሱም የንጉሶች ስረአት ፈረሰ ማለት ወይም ደርግ ፈረሰ ማለት ህዝቦችን ይሂ ያንተ አገር አይደለም ብሎ ማለት አይቻልም :: አገራቸውን ሞደርን ፖለቲካ ለውጠዋል ያማለት እያንዳንዱ አገር አንዱ ካንዱጋ ይሰራል አሚሪካ ከጀርመን ጋር ትሰራለች ግን የሚገዛቸው ስረአቶች ሁለቱም አገሮች ለህዝባቸው ህልውና ብለው ነው የሚሰሩት ለኢትዮፒያም አንድ መንግስት ለኢትዮፒያዊያን ህልውና ብሎ ከባእዳን ጋር መስራት አለበት እንጂ በዘር ተደራጅቶ ሚስጥር ደብቆ ከሊላው ብሂር ጋር ላለመስራትና ለዘሩ ህልውና ሲል የኢትዮፒያን አንጡራሃብት ሆነ ህልውና ለአንድ ዘር መጠቀሚያ ማድረግ መፈቀድ የለበትም :: ይህ የሚሆነው ኢትዮፒያዊያን እንደአባቶቻቸው ሳይከፋፈሉ አንድ ሲሆኑ ነው ስለዚህ የውስጥ ወራሪም ተወራሪም አይኖርም ትግሪ ግዛቱን እያሰፋ የአምሃራውን ሆነ የ ጋቢላውን …. ሊጠቀልል አይችልም ሁሉም ኢትዮፒያዊያን በህግ የሚተዳደርባት ከሆነች ሲስተሙ ሶሻል መተጋገዝ ከሆነ የኢትዮፒያ ህዝቦች ያድጋሉ ሲስተሙ ግን ላንድ ዘር እስትራቲጂ ከሆነ ኢትዮፒያዊያን ቁልቃል እየሂዱ ይጠፋሉ:: ስለዚህም የዘር ፖለቲካ በኢትዮፒያዊያን መሰረት የለውም ባህላችንን ቅብርጥሲ ማንነታችንን የሚሉ የዘር ልሂቃኖች 82 ብሂረስብ ያላት ኢትዮፒያ ለብዙ ሺ ዘመናት ባህልና ቃንቃዋ ሃይማኖት ዘሮቻ ተደበላልቆ የመጣች አገር ነች እያንዳንዱ ባህል ቃንቃ የኢትዮፒያውያን ሃብት ነው ያንን ማስከበር ማስተማር ሞደርን ማድረግ የግድ ነው ግን አገር ከመከፋፈል ጋራ ግንኙነት የለውም ምክንያቱም የኢትዮፒያ ነገዶች እንደ ታሪካቸው ሰፍረዋልና አምሃራ ለማንም ነገድ ኢትዮፒያን አገርህ ነው ብሎ አልሰጠውም ኢትዮፒያን የፈለጉ ኢትዮፒያን እንደ አገር ያቆሙ ቀደምት ኢትዮፒያዊያን ነገዶች አንዱ አንዱን ሲፈልግና ሲዋሃድ የመጣ ታሪክ የሰራ ህዝብ ነው ያለፈው ያባቶቻችን ታሪክ ሲወርድ ሲዋረድ መቶ ዛሪ ላለንበት መሰረት ነው :: ሞደርን ኢትዮፒያ የሚያስፈልጋት በዘር የተደራጁ ሳይሆን በሃሳባቸው ለኢትዮፒያ ለአገራቸው ይጠቅማል በማለት በሃሳብ አንድ የሆኑ የኢትዮፒያ ነገዶች ስብስብ ነው የሚያስፈልጋት:: ሞት ለከፋፋዮች !! አገር ዘር አጥፊዎች!!