በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው – VOA
በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡
በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡
ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ፤ የ1950 ዓ.ም የትግራይ ረሃብ፤ የመቀሌ ቆይታውና ትዝታው – በዶ/ር አሰፋነጋሽ የቀረበ ጽሁፍ
የአገር ፈተናዎች፥ የመውጫ መንገዶችና ተሥፋ፤ አንጋፋው የኢትዮጵያ ጉዳይ አዋቂ፥ ደራሲና የመብት ተሟጋች ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም ትላንትናችንን፥ ዛሬንና ነገን፤ መንታ መንገድ ላይ ያለች በምትመስለው ሃገር ሰሞንኛ ይዞታ ውስጥ ይቃኛሉ።
አዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ ህዝበ ሙስሊሙ ድንገተኛ ተቃውሞ አደረገ!የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ! ዛሬ ኢድ ሰላት ለይ ህዝበ ሙስሊሙ ቀይ ወረቀት በመያዝና እጁን በማጣመር ታስረናል በማለት ቅፅበታዊ ተቃውሞ ተደረገ ።የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ!የዘንድሮውን የኢድ አል አድሃ በዓል ለማክበር በጎንደር …
!የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ! = አዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ ህዝበ ሙስሊሙ ድንገተኛ ተቃውሞ አደረገ:: Read more »
በጎጃምና ጎንደር በአብያተ ክርቲያናትና ገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሲኖዶስ እንዲሁም የቤተከስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉና በስሩም እንደማይተዳደሩ ይፋ አደረጉ።
የኦሮሚያ የግብይት ማቆም አድማና መንገድ መዘጋት አዲስ አበቤውን ለከባድ የዋጋ ንረት በመዳረግ አራቁቶታል። በዓሉን አደብዝዞታል:: Minilik Salsawi – mereja.com – ከኦሮሞ ተቃውሞ ኣስተባባሪዎች በተደረገ ጥሪ መሰረት የግብይት ማቆም አድማ ከቤት ያለመውጣት አድማ እና መንገድ መዝጋት በመላው ኦሮሚያ ከጷግሜ 1/2008 መጀመሩና …
ሰበር መረጃ — በኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ቀጥሏል፤ # Konso Protest// ከኮንሶ ከዘጠኝ ወራት በፊት የጀመረው የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ ተቃውሞ በአሁኑ ጊዜ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ተሸጋግሮ ፣ ህዝቡ በህወኃት/ህአዴግ ደጋፊዎችና ህዝባዊ ትግሉ በተቃራኒ ቆመው ህዝቡን የሚያስጠቁት ላይ የደረሰበትን …
በላይነህ አባተ ([email protected]) በአዲስ ዓመት ልጃገረዶች በአደይ አበባ፣ በጠልስም፣ በመስቀል፣ በድሪ፣ በአንባርና በአልቦ ተውበው አበባየሁ ሆይን ይዘምሩ ነበር፡፡ እነዚህ ልጃገረዶች ዛሬ ክር አስረው፣ ፊታቸውን ልጠውና ራሳቸውን ተላጭተው ለታረዱት ወንድሞቻቸውና አባቶቻቸው ሚሾ ያወርዳሉ፡፡ ጎረምሶች በአዲስ ዓመት […]
ኢትዮጽያውያን ከጅቡቲ እንዲወጡ የጅቡቲ መንግስት በኮሚኬሽን ሚንስተሩ በኩል ገለፀች። የአፀፋ እርምጃ! እኛም ከአፋር ክልል ተቆፍሮ ወደ ጅቡቲ የሚሄደውን 70 ፐርሰንት የሆነውን የጅቡቲ የመጠጥ ውሃችን፣ ከድሬደዋና ጅጅጋ በገፍ የሚሄደውን ጫታችን፤ የሚላኩ ስጋ፣ፍራፍሬወችን፣ የአትክልትና ምግቦች ኣንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ጅቡቲወች ላይ …
ኢትዮጽያውያን ከጅቡቲ እንዲወጡ የጅቡቲ መንግስት በኮሚኬሽን ሚንስተሩ በኩል ገለፀች Read more »
#EthioMuslims #EidAlAdha2016 #EthioMuslimPeacefulStruggle ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ ሰኞ መስከረም 2/2009 የመግለጫው የአማርኛ ቅጂ የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/fxGgce የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡- ************************** ************************** ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ ‹‹እንኳን ለ1437ኛው …
በወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል ዛሬ መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት በወልቃይት አዲ ረመጥ ከተማ አዲስ ዓመቱን የተወሰዉ ወገኖቻቸውን በማሰብ በቤታቸው ሲያከብሩ ውለዋል፡፡ ምሽት 3፡00 ሲሆን የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ የዐማራ ተወላጅ በሆኑ …
ያዳምጡ → listen
ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ስለቂሊንጦ ድራማ የሚያምኑበትን እንዲህ ይናገራሉ —— “ሰዎቹ ሊገደሉ የሚችሉት በምርመራ ላይ ነው” ———————- “በቂሊንጦ እስር ቤት የተቃጠለ ሰው አለ ብዬ አላስብም። (እሳቱ በአደጋ ተፈጥሯል ብለን የማናምን ከሆነ) ከቃጠሎ በፊት ተኩስ እንደነበረ ሰምተናል። ይህ ከሆነ ደግሞ እሳቱም ሆነ …
#EthioMuslims #EthioMuslimCommitteeMembers #EthioMuslimPeacefulStruggle ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ እሁድ መስከረም 1/2009 የመግለጫው የአማርኛ ቅጂ የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/zVxoF1 Liinkii PDF Ibsichaa፡- http://goo.gl/jcAQ8y Copy of the press release in English፡- http://goo.gl/taJ9aN የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡- …
ዳን_አድማሱ በ #EBC በቀጥታ በተላለፈው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጂት ላይ በመገኘት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል ምልክትን በማሳየት እና ወኔ ቀስቃሽ ዘፈኖቹን ብቻ በመዝፈን በራሱ በወያሌ ሚዲያ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ተቃውሞ አስተጋባ!!! ብዛት ያላቸው አርቲስቶች ሰው እየተገደለ […]
#Ethiopia #QilintoFire ወያኔ በህዝብ ላይ የሚሰራውን ድራማ ቀጥሎበታል። አድምጡት። ‹‹ሞቷል›› ተብሎ የተቀበረው የቅሊንጦ እስረኛ ሸዋ ሮቢት ተገኘ ። በህይወት የተረፉት እስረኞች ስም ዘርዝር ተለጥፏል ከተባለ ይህ ሞቷል ተብሎ በህይወት የተገኘውን ልጅ ስም መደበቁ ለምን አስፈለገ? የተቀበረውስ አስክሬን የማን ነው? ወያኔ …
ባህር ዳር እሁድንና ዘመን መለወጫን በለቅሶ እያከበረች ነው። (#ማንደፍሮ_አስረስ ለ35 ቀናት የህክምና እርዳታ ቢደረግለትም ሊተርፍ አልቻለም) ባህር ዳር የአማራ ተጋድሎ በፍፁም ሰላም ተጀምሮ እስካሁንም ጭፍጨፋ የቀጠለባት ከተማ ናት። ለቁጥር አዳጋች ወጣቶችና ህፃናት ተሰውተዋል። ዛሬም በአጋዚ […]
ሰይድ ሃሰን (መሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ) መስከረም 1፣ 2009 በሲንሲናቲና አካባቢዋ ለሚኖሩ ኢትዮጳይዊያን የቀረብ አጭር የንግግር ንጥረ ሀሳብ (ተቀርፎ የወጣ) የንግግሬ ንጥረ ሀሳቦች በ4 ይከፈላሉ፡ በኢትዮጵያ የተከሰተው ሙስና ምን ይመስላል? እንደትስ ማስወገድ ይቻላል? ሙስናው በኤኮኖሚው ላይ […]
ከኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የተሠባሠቡ አባገዳዎች በክልሉ ባለው ተቃውሞና ግጭት ሳቢያ የበርካታ ሰዎች ህይወት እየጠፋ መሆኑን በመግለፅ ችግሩን ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ በውይይት መንግስት እንዲያነጋግራቸው ጠይቀዋል፡፡ ከነሐሴ 23 ቀን ጀምሮ ለሦስት ቀናት በሶደሬ ሆቴልና ሪዞርት ከ2 ሺ በላይ የሀገር ሽማግሌዎችና ሴቶች ባካሄዱት …
ሰላማችንን ራሳችን እንጠብቃለን:: “ያለ ህግ አግባብ የታሰሩ ሰዎች በአስቸኳይ ይፈቱ” = አባገዳዎች Read more »
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር) Addis Admass የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ላለፉት 3 ወራት በአሜሪካና ካናዳ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ከየአገራቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር መወያየታቸውን ይገልጻሉ፡፡ ሰሞኑን ወደ አገራቸው የተመለሱት ኢ/ር ይልቃል ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር …
‹‹የባለ አደራ መንግስት መቋቋም አለበት›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር) Read more »
ዳን አድማሱ በ EBC በቀጥታ በተላለፈው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጂት ላይ በመገኘት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል ምልክትን በማሳየት እና ወኔ ቀስቃሽ ዘፈኖቹን ብቻ በመዝፈን በራሱ በወያሌ ሚዲያ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ተቃውሞ አስተጋባ!!! ብዛት ያላቸው አርቲስቶች ሰው እየተገደለ እኛ አንዘፍንም በማለት የህዝብ …
ዳን አድማሱ በ EBC በቀጥታ በተላለፈው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጂት ላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ተቃውሞ አስተጋባ!!! Read more »
።።።።የሰውየው ትዝብት በዘመነ 2008።።።።። ፩ኛ/ አሸባሪ ህግ እንጂ አሸባሪ ሰው የለም። ፪ኛ/ የስኳር በሽታ እንጂ የስኳር ምርት የለም። ፫ኛ/ ስጋት እንጂ ስጋ የለም። ፭ኛ/ ወጪ እነጂ ትርፍ የለም። ፮ኛ/ ማዕረግ እንጂ እውቀት የለም። ፯ኛ/ እስር […]
በደብረዘይት የሚገኘውና ለውጭ ሀገራት የስጋ ውጤቶችን በማቅረብ ላይ ያለው ግዙፍ የቄራ
“ትግሬ አይሁድ ፣ አማራ እና ኦሮሞ ናዚ-ሒትለር” ስዩም መስፍን ያው እንደተለመደው ህወሓት እና ትግራይ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ገጽታ እንደሆኑ ነግሮናል። ስለዚህ ህወሓትን ተቃወምክ ማለት ትግሬን ተቃወምክ ማለት ነው፣ ህወሓት ይውደም ካልክ ትግሬ ላይ “ናዚ” ሆንክበት […]
ከጳጉሜ 1 እስከ መስከረም 2 በኦሮሚያ በማህበራዊ የንግድ አድማ መጠራቱን ተከትሎ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ተግባራዊ መደረጉን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያስታወቀ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ የአድማ ጥሪው በህብረተሰቡ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ከሽፏል ብሏል፡፡
የኦፌኮ ም/ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ለአዲስ አድማስ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ “በሁሉም የኦሮሚያ አካባቢዎች የንግድም ሆነ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ የለም፤ ሁሉም ነገር እንደታገደ ነው” ብለዋል፡፡ ሆቴል ቤቶች፣ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብሮችና የገበያ ስፍራዎች ዝግ ሆነው መሰንበታቸውን ኦፌኮ አስታውቋል፡፡
በሌላ በኩል በነቀምትና ደምቢዶሎ ከተማ ውስጥ ባለፈው ሰኞና ማክሰኞ 4 ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸው አቶ ሙላቱ ተናግረዋል፡፡
የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዩች ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ መሃመድ ሠኢድ ስለጉዳዩ ከአዲስ አድማስ ተጠይቀው ሲመልሱ፤ በሁለቱ ክልሎች የተፈጠሩት ችግሮች ከህገ መንግስቱ ጋር የማይጣጣሙ እንደሆኑ ጠቁመው ሁከቱ በዜጎች ህይወትና ንብረት ላይ ጥፋት ማስከተሉን አስታውቀዋል፡፡
“ህዝቡ በቅንነት የሚያነሳቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ከህዝቡ ከራሱ ጋር ተመካክሮ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነቱን መንግስት በመግለጫዎቹ አሳይቷል” ያሉት አቶ መሃመድ፤ ከዚህ በመነሳት የህብረተሰቡን አጀንዳ ቀምተው ለራሳቸው አላማ ለመጠቀም የሚሞክሩ አውዳሚ ኃይሎች እንዳሉ ህዝቡ የተረዳበት ሁኔታ ተፈጥሯል ብለዋል፡፡
“ህዝብ ከመንግስት ጋር እየተግባባ ችግሮችን ለመፍታት እየጣረ ነው” ያሉት አቶ መሃመድ፤ “በአማራም ሆነ ኦሮሚያ የተረጋጋ ሁኔታ ተፈጥሮ ህብረተሰቡ ቀድሞ ወደነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ እየተመለሰ ነው ብለዋል፡፡
ሱቆች እንዲዘጉ፣ ከበአል ጋር ተያይዞ አርሶ አደሩ ምርቱን ባለማውጣት የንግድ አድማ እንዲደረግ መልዕክት የተላለፈ ቢሆንም ጥሪው በተጨባጭ በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት ሳያገኝ ከሽፏል ብለዋል፤ አቶ መሃመድ፡፡
በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የአድማ ሙከራ ቢኖርም ህብረተሰቡ ወደ ተጨባጭ ሰላማዊ ህይወቱ ተመልሶ በበአል ስሜት ውስጥ ሆኖ እየተገበያየ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የኦሮሚያን ከተሞች አቋርጠው ወደተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ጉዞ ያደረጉ የአይን እማኞች፤ በአብዛኞቹ ከተሞች የንግድ ቤቶች ተዘግተውና ሆቴል ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ ሆነው መመልከታቸውን ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡

የእርቅ መንግስት እንዲመሰረት ፓርቲው ጠይቋል
ባለፈው ሳምንት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተነሳው የእሳት ቃጠሎ ለደረሰው የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት መንግስትን ተጠያቂ ያደረገው የመላው ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ ጉዳዩ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቋል፡፡
ፓርቲው ሰሞኑን በፅ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤መንግስት በአደጋው 23 ታራሚዎች መሞታቸውን ቢናገርም ቁጥሩ ከተጠቀሰው በላይ ሊሆን እንደሚችል ጥርጣሬ አለኝ ብሏል፡፡
መንግስት ለታራሚዎች ህገ መንግስታዊ ከለላ በመስጠት ደህንነታቸውን መጠበቅ ሲገባው፤ ይህ ሳይፈፀም መሞታቸውም ሆነ ድርጊቱ ከተፈፀመ በኋላ ለታሳሪ ቤተሰቦች ግልፅና የማያሻማ ፈጣን መልስ በመስጠት ፈንታ በቤተሰብ ላይ ከፍተኛ ጭንቀትና አሳዛኝ መጉላላት እንዲደርስ መደረጉን በጥብቅ አወግዛለሁ ብሏል መኢአድ፡፡ በጉዳቱ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት ማዘኑንም ፓርቲው አስታውቋል፡፡
ፓርቲው በመግለጫው፤ በማረሚያ ቤቱ የደረሰውን ጉዳት ጨምሮ በአማራና ኦሮሚያ ክልል የደረሡ ጉዳቶች በገለልተኛ ወገን እንዲጣራ፣ ለጠፋው ህይወት መንግስት በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅና የደም ካሣና የዜጎች ማቋቋሚያ ካሣ እንዲከፍል ጠይቋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሣለኝ ነሀሴ 24 የሠጡት መግለጫ ‹‹ጦርነት ከማወጅ የማይተናነስ አሳዛኝም አስደንጋጭም ተግባር ነው›› ያለው ፓርቲው፤ በአስቸኳይ ትዕዛዙ እንዲሠረዝ አሳስቧል፡፡ ፓርቲው ከግጭቶችና ተቃውሞዎች ጋር በተያያዘ የታሠሩ እንዲፈቱና መንግስት ከተለያዩ ፓርቲዎች ጋር ውይይት በማካሄድ የዕርቅ መንግስት እንዲመሰረት ጠይቋል፡፡
አንጋፋ የኢህአዴግ አመራሮች ሠሞኑን በኢቢሲ እየሰጡ ያሉትን ማብራሪያ፣ አዲስ የመፍትሄ ሃሳብ ያፈለቀና ችግሩን አግባቡ የተረዳ አይደለም ሲል ፓርቲው አጣጥሎታል፡፡
የቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎን ተከትሎ በህይወት ያሉ ታራሚዎች ወደ ዝዋይ፣ ሸዋ ሮቢትና አዲስ አበባ ማረሚያ ቤቶች መዘዋወራቸውን ታውቋል፡፡
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ዘኢትዮጵያ የአዲስ ዘመን ቃለ ምዕዳን አስተላልፈዋል። ሙሉውን መልዕክት ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። የቅዱስ ፓትርያርኩ የአዲስ ዘመን ቃለ ምዕዳን
ዘንድሮ በተለያዩ ውድድሮች ስኬታማ ውጤቶችን ያስመዘገበችው የ5000 እና 10,000 ሜትር ሩጫ ብርቱ ተፎካካሪዋ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ከሪዮ ኦሎምፒክ ድሏም በኋላ ተጨማሪ ድል አስመዝግባለች።
እንኳን ምህረት ለመባል ምህረት ለማድረግ ለሚከወን ጥናት ናሙና የማይበቁ ቀድሞውኑ ወንጀል ያልፈጸሙና ሊታሰሩ የማገይባቸውን ‹እስረኞች›ን በምህረት ስም በመፍታት ፕሮፖጋንዳ መስራት ፣ በ‹እሳት› ያለቁ ወገኖቻችንን ሃዘን በደስታ መለወጥ አይቻልም፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ‹ምህረት ተደረገ የምንለው› ሁሉም በነጻ […]
እንኳን ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ ውድ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን! እንኳን ለነጻነታችሁ በቃችሁ ውድ ኡስታዞቻችን፣ ዳዒዎቻችን፣ አራማጆቻችን፣ ጋዜጠኞቻችን!!! ለዲናችሁ ፍቅር የከፈላችሁትን መስዋእትነት ሁሉ አላህ ይቀበላችሁ! ቅዳሜ ጳጉሜ 5/2008 ውድ ጀግኖቻችን….! እንኳን ከቤተሰባችሁ፣ ዘመዶቻችሁና ከህዝባችሁ ለመገናኘት በቃችሁ! አስከፊ […]
የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሰብሳቢ አቡብክር አህመድን ጨምሮ ዘጠኝ በሱ መዝገብ የተከሰሱ ጀግኖቻችን ሁለት ሴት ታሳሪዎች ተፈቱ ከቤተሰብ ጋር ተቀላቀሉ አህመዲን ጀበል፤አህመድ ሙስጠፋ፤ካሊድ ኢብራሂም፤ሙሃመድ አባተ ሌሎች በሌላ መዝገብ የተከሰሱ በርካታ አልተፈቱም መንግስት ለፕሮፖጋንዳ ለመስራት እንዲመቸው ተፈቺዎችን ለሁለት ቀናት ስልጠና ሲሰጥ …
ቅዳሜ ነሐሴ 28, 2008፣ ማክሰኞ ጳግሜ 1, 2008 “የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደጋፊ እና ጧሪ ወንድ ልጇ በግፍ የተገደለባት ኢትዮጵያዊ እናት! በእውነት ልባችን እጅግ ቆሰለ! እጅግ ተስፋ ሚያስቆርጥ ጭካኔን በዘመናችን አየን! […]
#OromoProtests – INTELLECTUALS DESTROY MIMI SEBHATU AND TPLF ON ZAMI RADIO [መደመጥ ያለበት ሕዝብ በድፍረት መናገር ጀመረ] ምሁራን በዘሚ ራድዮ ወያኔን አስገቡለት : ~ ወያኔ ተመርጦ አይደለም ስልጣን ላይ የተቀመጠው ፣ በጉልበት ነው :: ~ የመግስት በለስጣናት በስብሰናል ካሉ ያላቸው …
የመንግስት በለስጣናት በስብሰናል ካሉ ያላቸው አማራጭ ቦታውን መልቀቅ ነው::- ምሁራን በዘሚ ራድዮ VIDEO Read more »
የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሰብሳቢ አቡብክር አህመድን ጨምሮ ዘጠኝ በሱ መዝገብ የተከሰሱ ጀግኖቻችን ሁለት ሴት ታሳሪዎችን ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል መንግስት ለፕሮፖጋንዳ ለመስራት እንዲመቸው ተፈቺዎችን ለሁለት ቀናት ስልጠና በፍትህ ሚኒስትር ሲሰጥ መቆየቱ ታውቋል [youtube http://www.youtube.com/watch?v=khlNNLWxukw]
ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተካሄደ ያለዉ ግድያና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እስርና እንግልት ይቁም፤ የመንግስት የፀጥታ ኃይላት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚወስዱትን የኃይል እርምጃ ያቁሙ፤ የታሰሩ ፖለቲከኞች የሐይማኖት መሪዎችና ጋዜጠኞች ይፈቱ፤ የዘር መድሎ ይቁም ሲሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን ዛሬ ጀርመን መዲና በርሊን ላይ የተቃዉሞ ሰልፍ አካሄዱ።
” የወያኔን ትልቁጅን ዕጢ ከውስጣችን እናውጣ!” “ዠልጠህ ግዛ ይብቃን!” “እምባችን አለቀ!”
ሊያዳምጡት የሚገባ ወቅታዊ ውይይት። መሬት ኢትዮጵያ እስራኤል ራዲዮ ከ ዶክተር አበባ በፍቃዱ፣ ኮለኔል አለበል አማረ፣ ዶር ተስፋዬ እና ከየሀረር ወርቅ ጋሻው ጋር የተደረገ ውይይት። Interview with Dr. Abebe Befekadu and Col. Alebel Amare and Yeharar Work Gashaw, on the current …
ጥሪ ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለባለ ሶስት ደረጃ የሰላም መፍትሄ ህዝባዊ እንቅስቃሴ በጋራ እንነሳ!! ህዝባዊ ትብብር ለኢትዮጵያ ማስተባበርያ ማዕከል ዉድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እኛ ኢትዮጰያዉያን በመከባበር፤ በፍቅር፤ በመቻቻልና በአንድነት ፍጹም የሚያኮራ ባህል መስርተን የምንኖር ህዝቦች ነን። እጅግ የሚያኮራ ታሪክ ያላት ሃገር …
ጥሪ ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለባለ ሶስት ደረጃ የሰላም መፍትሄ ህዝባዊ እንቅስቃሴ በጋራ እንነሳ!! Read more »
ብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለንደን በሚገኘዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት ተሰልፈዉ የኢትዮጵያ መንግሥት እየፈፀመ ያለዉ ግፍ ይብቃ ሲሉ የተቃዉሞ ሰልፍ ማድረጋቸዉ ተመልክቶአል ።
ታላቁ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ከስድስት ዓመታት በፊት “የተወደደውን የጌታን ዓመት እንስበክ” በሚል ርዕስ ለንባብ ያበቁት ጦማር ከመቼውን ጊዜ በበለጠ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ላለችበት ጊዜ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው በድጋሚ አቅርበንላችኋልና አንብቡት። ethiopian-new-year
#Ethiopia #Gonder #AmharaResistance በጎንደር አራዳ አካባቢ ወጣቶችና አጋዚ ተፈጠዋል፤ ፍሎሪዳ ሆቴል ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ስብሰባ ተቀምጠዋል። #MinilikSalsawi በጃዊ ባለፈው ሳምንት 37 የሚሆኑ አጋዚ ወታደሮች ተገድለዋል። ባንኮች ከ10 ሺህ ብር በላይ ወጪ እንዳያደርጉ እቀባ ተጥሏል፤ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ 2.3 …
በጎንደር አራዳ አካባቢ ወጣቶችና አጋዚ ተፈጠዋል፤ ፍሎሪዳ ሆቴል ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ስብሰባ ተቀምጠዋል። Read more »
ዛሬ ከ 800 በላይ የአማራ ተወላጅ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም ተመድበው በሚማሩባቸው ትግራይ ውስጥ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች አንሄድም በማለት ጎንደር ላይ ተሰብስበው ነበር። የትግሬ ተማሪዎች በመላው የአማራ ክልል ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች መልቀቂያ እየወሰዱ በትግራይ ክልል ትምህርት […]
Shenkut Ayele አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት ———————————– ቀደም ሲል በአራት ልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች ስር የነበረዉ የአቃቤ ህግ አወቃቀርን በአንድ አመጣለሁ በማለት በቅርቡ አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑን …
አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት Read more »
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የበሰበሰ እንዳያሸትና የከፋ በሽታ እንዳያስከትል ተጠራርጎ ይወገዳልና በቃን ብለናል፡፡ኣንዳንዶች የሽጝግር መንግስት ይቋቋም የጥምር መንግስት ይመስረት ወዘተ ይላሉ ይህ እኔ ኣይገባኝም እኔ የሚገባኝ ሕወሓት የሚባል ኣጭበርባሪ ማፊያ ደም መጣጭ ቡድን ከስልጣኑ ተነስቶ/ወርዶ በኢትዮጵያ ስር ነቀል የስርዓት ለውጥ …
በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሃይል የወያኔ መፈንጫ የሆነው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመቆጣጠር ሰንደቅ ኣላማውን ቀይሯል። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=x5JvM5Dca60]
በኢትዮጵያ ደቡብ ህዝቦች ክልል ሆሳዕና በሚገኝ እስር ቤት ካለፈው ዕሁድ ጀምሮ የመንግስት ሓይሎች በእስረኞች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ከእስረኞች አንዱ ገለጹ።
THE LOCAL independent Ethiopian citizens’ news agencies are reporting outside the country that there is a huge popular mobilization against the government. In January, 2016, Ethiopian Foreign Minister Tedros Adhanom was nominated as Africa’s candidate for director general of the …
Ethiopia lacks a model of leadership By SHMUEL LEGESSE Read more »
ዛሬ በኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ዘረኛ አገዛዝ በህዝባችን ላይ የሚፈጽመውን ግድያ አፈና እስራት በአጠቃላይ በህዝባችን ላይ የሚያደርሰውን ሰቆቃ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ