አሳዛኝ ዜና #Irreechaa2016 #Ethiopia ህወሀት ከሰማይ ከሂሊኮፕተርና በምድር በጨካኙ የኣግዓዚ ጦር እሬቻ በዓል ላይ በተከፈተ ፍጅት እስከ አሁን በደረሰው መረጃ በትንሹ 120 ሰው ተገድሏል። እርጥብ ሳርና ኣደይ ኣበባ ይዘው ለወጡ ሕዝቦች በገዛ አገራቸው ከሰማይ ጥይት ማርከፍከፍ ነገ ሕወሓት ከነደጋፊዎቹ የንጹሃንን …

አሳዛኝ ዜና ህወሀት ከሰማይ ከሂሊኮፕተርና በምድር በጨካኙ የኣግዓዚ ጦር እሬቻ በዓል ላይ በተከፈተ ፍጅት በትንሹ 120 ሰው ተገድሏል Read more »

#Irreechaa2016 #Ethiopia ቢሾፍቱ ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል #Bishoftu #DebreZeit #MinillikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – ወታደሮቹ በፒካፕና በኦራል መኪና ከተማዋን እየናጧት ይገኛሉ ይህንን ሁሉ ህዝብ ይፈራ መስሏቸው ይሁንና ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል …

VIDEO – ቢሾፍቱ ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል Read more »

ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ዛሬ ፍርድ ቤት ለመጄመሪያ ጊዜ በድብቅ ቀረበ ። ኮረኔል ዛሬ ወደ ፍርድቤት መምጣቱን ህዝቡ ባለመስማቱ እንደ አለፉት ጊዚያት ፍርድ ቤቱ በህዝብ አልተጥለቀለቀም። ይል ቁንም የአማራ ክልል መከላከያ በብዛት ፍርድ ቤቱን በክፍተኛ ጥበቃ ዙሪያውን ከብበውት ነበር። ኮረኔል ደመቀ …

ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ዛሬ ፍርድ ቤት ለመጄመሪያ ጊዜ በድብቅ ቀረበ ። Read more »

ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle #EthioMuslimPrisoners መንግስት የቅሊንጦውን እሳት አደጋ በታሳሪዎች ላይ ለመደፍደፍ የሚያደርገውን ጥረት ያቁም! ንጹሃን ታሳሪዎችን ማንገላታት ይብቃ! ቅዳሜ መስከረም 21/2009 መንግስት የአገርን ህልውና የማስጠበቅ ኃላፊነት የተጣለበት አካል እንደመሆኑ መጠን የአገር ህልውና ምሰሶ የሆነውን ሰላም የማስጠበቅ ኃላፊነት አለበት። ይህንን …

መንግስት የቅሊንጦውን እሳት አደጋ በታሳሪዎች ላይ ለመደፍደፍ የሚያደርገውን ጥረት ያቁም! ድምፃችን ይሰማ Read more »

የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ የምእራብ ጎጃም ዞን እና የባህር ከተማ ሊቀ ጳጳስ አቡነ አብርሀም በመስቀል በአል ላይ በግልፅ የህዝብ አባት መሆናቸውን ካሳዩ በኋላ በካድሬው አባት ተብዬ ተጠረተው ወደ አዲስ አበባ መግባታቸው መነገሩ ይታወሳል። ሆኖም አባታችን አቡነ አብርሃም ወደ አዲስ አበባ የሂዱበት …

አቡነ አብርሃም ወደ አዲስ አበባ የሂዱበት የተጨማሪ ኢጲስ ቆጶስነት አስመራጭ ኮሚቴ ስለሆኑ ነው Read more »

በደቡብ ኦሞ– ሰላማዊ ሰልፎች – ተጨናገፉ፣ ዕቅዶች ተሰረዙ 1. ሳላማጎ ወረዳ ዋና ከተማ ሃና ልማቱን በመደገፍ-በአማራ ኦሮሚያና ኮንሶ የሚደረገውን ህዝባዊ እምቢተኝነት የመንግስትን የልማት ሾል ለማደናቀፍ፣ በጥቂት ፀረ-ልማት ኃይሎች የተቀነባበረ ነው በማለት ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ከዞን በወረደ መመሪያ በመስከረም 13 …

በደቡብ ኦሞ– ሰላማዊ ሰልፎች – ተጨናገፉ፣ ዕቅዶች ተሰረዙ Read more »

  የወልቃይት የ ኣማራ ተጋድሎ ያሳሰበው የወያኔ መንግሥት ኣገር ሽማግሌዎች እርቅ ለመፍጠር በሚል ሰበብበ 20/01/09 ዓ/ም ከክልል ትግራይ ባንዳው ፈረደ የሺወንድምእና የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽኖሮች እንዲሁም የዞኑ ኣስተዳደር ኢሳያስ ታደሰ የከተማ ኣዲ ረመጥ ኣለቅላቂዎችን ብቻ ለመሰብሰብ ያቀዱ ሲሆን ነገርግን ህዝቡ እሰከመቼ …

የወልቃይት አማራ የሀገር ሽማግሌዎች በወያኔ ከወጣቱ በመቀጠልተቃውማቸውን ኣሰሙ Read more »

Minilik Salsawi – mereja.com የማህበራዊ ድረገጽን ለመልካም ነገር ማዋል ከቆመ ቢያንስ 3 አመታት ተቆጥረውታል:: ማህበራዊ ድረገጽ በተለይ(ይብልጡኑ ፌስ ቡክ በተሳዳቢዎች ባልበሰሉ ፖለቲከኛ ነን ባዮች ባልሰለጠኑ እና ጽፈው የሰጧቸውን በሚለጥፉ ሲልም በስም አጥፊዎች ብሎም በዘላፊ እና በአጨብጫቢ ስሜተኞች ባለሥሥ ብልት አሸማቃቂ …

የፍረጃ የቅፈላ የስድብ የምቀኝነትና የቅናት ፖለቲካ ይቁም:: መብሰል መከባበር መደማመጥ የምንጀምረው ከየትኛው ጫፍ ይሆን? የምንሄድበት መንገድ ሁሉ ዝግ ነው!! Read more »

በብዙዎች የመምህራን “ስልጠናዎች” ላይ ዝምታ ከቃላት በላይ ተቃውሞን ለማስተላለፍ ጠቅሟል። አንዳንድ ቦታዎች ላይ ግን አላስችል ያላቸው መምህራን ካድሬዎቹን አሳፍረዋል። ”ለምን እንዲህ አደረጋችሁ”፤ “ምን አቅብጧችሁ ተናገራችሁ?” ማለት አይቻልም፤ የካድሬዎቹ ድፍረት ትዕግስት ያስጨርሳል። ክፋቱ በእነዚህ አዳራሾች ውስጥ የነበሩ ጆሮጠቢዎች ሪፓርት የሚያደርጉትን አግኝተዋል። …

በርካታ መምህራን ከቤታቸውና ከመንገድ እየተወሰዱ እየታሰሩ ነው። Read more »

///ኢትዮጽያ ውስጥ የማይጠፋ ነገር የለም/// ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ 80 ሺህ የኤርትራ ስደተኞች ጠፉብኝ ሲል UNHCR ተናገረ   የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን የኢትዮጵያው ቢሮ እንዳለው እስከ ነሀሴ መጨረሻ 161 ሺህ 615 ኤርትራውያን በስደት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ እና የተመዘገቡ ሲሆን …

ኢትዮጽያ ውስጥ የማይጠፋ ነገር የለም ። ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ 80 ሺህ የኤርትራ ስደተኞች ጠፉብኝ ሲል UNHCR ተናገረ Read more »

የትግሬ ወያኔ ቡድን ወልቃይትን : ጠገዴን : ጠለምትን እና ሁመራን ከጎንደር በመውሰድ ሳያቆም አሁን ደሞ በራሱ ህገ መንግስት የአማራ ክልል ነው ያለውን ቦታ ለመውሰድ እያሰፈሰፈ ነው::   ነገሩ እንዲህ ነው:: በሰሜን ጎንደር ዞን የምእራብ አርማጭሆ ወረዳ የምትገኝ #አብድራፊ የምትባል ከተማ …

የትግሬ ወያኔ ቡድን የአርማጭሆን አብድራፊ የምትባል ከተማ ለመውሰድ እያሰፈሰፈ ነው:: Read more »

colonel-demeke-zewde
የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባል ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ ተጨማሪ የሽብር ምርመራ በፌደራል ፖሊስ ሊካሄድባቸው የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቋል፡፡ ኮ/ል ደመቀ አሁንም ክሥ ያልተመሠረተባቸው ሲሆን ጉዳያቸው ከትናንት በስተያ፤ መስከረም 18/2009 ዓ.ም የታየው በሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት መሆኑን ጠበቃቸው አቶ መክት ካሣሁን ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

በግድያ ወንጀል የጠረጠራቸው ፖሊስ የምርመራ መዝገብ በዕለቱ ተዘግቶ አቃቤ ሕግ ክሥ ይመሠርት ወይም ሌላ ሃሣብ ያቀርብ እንደሆነ የ15 ቀናት ጊዜ ያለው መሆኑን አቶ መክት ገልፀው አዲስ ለተከፈተው ምርመራ ፖሊስ የሃያ ስምንት ቀን ቀጠሮ ጠይቆ እንደነበር አመልክተዋል፡፡

እርሣቸውና ደንበኛቸው ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት ፍርድ ቤቱ ለጥቅምት 2/2009 ዓ.ም ቀጥሯል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ የኮሎኔል ደመቀ ጉዳይ የአካባቢው ሕዝብ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት እዚያው ጎንደር ከተማ ውስጥ እንዲታይ መወሰኑን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ንጉሡ ጥላሁን አመልክተዋል፡፡ ዝርዝር ዘገባውን ያዳምጡ →listen

መርሐጥበብ ከባህር ዳር እኔማ ዘንድሮ በግርምት መሞቴ ነው፡፡ የሰው ልጅ በሚያውቀውም ሆነ በማያውቀው እየገባ መዘባረቁ የግርምቴ መነሻ ነው፡፡ የሻይ ማንኪያ ያህል መረጃ ይዞ ጭልፋ ሙሉ ወግ ማውጋት ምን የሚሉት በሽታ ነው፡፡ ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም […]

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ዲግሪ በተለያየ ሙያ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እረፍታቸውን ጨርሰው የ2009 የትምህርት ዘመን ለመጀመር ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደየ ትምህርት ገበታቸው ይመለሳሉ።

መልካሙ በየነ መስከረም 18/ 2009 ዓ.ም ደብረ ማርቆስ፣ ኢትዮጵያ እረኛ እንደመሆን ከባድ አደራ የለም፡፡ አደራው ከእግዚአብሔር ዘንድ ሲሆን ደግሞ ይበልጥ ያከብደዋል፡፡ ለጴጥሮስ የተሠጠው የእረኝነት ሥልጣን በጎችን እንዲጠብቅ ብቻ ሳይሆን በሚገባ እንዲያሰማራ ጭምር ነበር፡፡ መጠበቅ ቀላል ነው ማሰማራት ግን ከባድ ነው፡፡ …

“አባታችን” ስንለው “ልጆቼ” የሚለን እረኛ አግኝተናል – መልካሙ በየነ Read more »

አቶ እንደሻው እምሻውና ግብረ አበሮቻቸው የሰማያዊ ፓርቲ ንብቶችንና ሰነዶችን በመዝረፍ ተሰውረዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የፅ/ቤትና አስተዳደር ኃላፊነትን በሕገወጥነት ይዘው የቆዩት አቶ እንደሻው እምሻው ከግብረ አበሮቻቸው ጋር በመሆን በተለያዩ ጊዚያት የፓርቲውን ንብረት በድብቅ እያወጡ መሆኑ መረጃ የደረሳቸው የፓርቲው ሊቀመንበር ጊዚያዊ የንብረት አጣሪና …

አቶ እንደሻው እምሻውና ግብረ አበሮቻቸው የሰማያዊ ፓርቲ ንብቶችንና ሰነዶችን በመዝረፍ ተሰውረዋል፡፡ Read more »

ለቂሊንጦ ማ/ቤት እሳት ቃጠሎ ንፁሃን ሙስሊም እስረኞችን ተጠያቂ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት ባስቸኳይ ይቁም ——- ፍትህ ራዲዬ ይህ ወንድማችን ኡመር ሁሴን ይባላል፡፡ በሼኽ ኑሩ ግድያ በሃሰት ተወንጅሎ ከደሴ ከተማ ተይዞ በማዕከላዊ አሰቃቂ እና ከባድ የተባለውን የስቃይ እና የግፍ ቅጣት በምርመራ ወቅት …

ለቂሊንጦ ማ/ቤት እሳት ቃጠሎ ንፁሃን ሙስሊም እስረኞችን ተጠያቂ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት ባስቸኳይ ይቁም Read more »

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ስብሰባ በከፍተኛ የአመፅ ስሜት ተበተነ፡፡ ከዚህ በፊት እንደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ሳይካሄድ የቆየዉ እና በዛሬዉ እለት በወያኔ ቡችላ በሆነዉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ስብሳቢ በሆነዉ በ ደ/ር ሽንታየሁ ወልደ ሚካኤል የተጀመረዉ እና በሁለት ታላላቅ አዳራሽ ከ2ሺህ በላይ …

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ስብሰባ በከፍተኛ የአመፅ ስሜት ተበተነ፡፡ Read more »

ወጣት በለጠ ንብረቱ ቸኮለ እድሜው 17 ፣ የ2008 ዓም የአስረኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኝ ነበር። ወረታ ላይ በተደረገው የአማራ ተጋድሎ ሳቢያ የሕወሓት ቅጥረኞች በጥይት ገድለውታል ። አሁን ውጤት ሲመጣ ሁሉንም የትምህርት አይነት “A” አስመዝግቦ ኖሯል ። ይሄን እጅግ የሚያኮራ ውጤት መጣ… …

ወጣት በለጠ ንብረቱ ቸኮለ እድሜው 17 የሕወሓት ቅጥረኞች በጥይት ገድለውታል ። አሁን ውጤት ሲመጣ ሁሉንም የትምህርት አይነት “A” አስመዝግቦል ። Read more »

የኣማራው ጥያቄ የኦሮሞው ጥያቄ ነው የሚል የኣንድነትና የነጻነት ሰልፍ በምዕራብ ኦሮሚያ ተካሄደ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=WYZ1dxVww_s]

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=Emv-zpc6RmQ] መስከረም 17 ቀን 2008 ዓ.ም. የመስቀል በአልን ተከትሎ አማርኛ ሙዚቃ ተሰምቷል በሚል አቶ አርአያ ታረቀ የተባለን የአዲረመጥ ከተማ ነዋሪ ዐማራ የትግራይ ልዩ ኃይል መደብደባቸውን ተከትሎ ዛሬ የከተማ ነዋሪዎች በአደባባይ ወጥተዋል፡፡

መስከረም 19, 2009 ዓ.ም አስደንጋጭ እና አሳሳቢ በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኙ ወገኖቻችን በከባድና የተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ። ብር ሸለቆ የታሰሩ የዐማራ ወጣቶች በግዴታ በመርፌ እንዲወስዱ የተደረገውን መድኃኒት ምንነት የሚያስረዳ ምስል ትናንት ወጥቷል። በዚሁ መሠረት የዐማራ …

በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኙ ወገኖቻችን በከባድና የተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ። Read more »

ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimDiaspora #EthioMuslimPeacefulStruggle ዲያስፓራው የትግሉ አጋር ሆኖ ይቀጥላል! ህብረተሰባችንን በትግላችን ዙሪያ በማሰባሰብ ትግላችንን እናጠናክራለን! ረቡእ መስከረም 18/2009 ቀጣይ ትግላችን ሙሉ መብታችንን በዘላቂነት ማስከበርን ዓላማው ያደረገ እንደሆነ በተለያየ ጊዜ ማንሳታችን፣ ለትግላችንም መጠናከር እና ግቡን መምታት ህብረተሰባችን በግል እና በቡድን …

ዲያስፓራው የትግሉ አጋር ሆኖ ይቀጥላል! – ድምፃችን ይሰማ Read more »

ትናንትና ዛሬ በየቦቅላ የአማራ ተጋድሎ እየተካሄደ ነው። የቦቅላ ከደብረ ማርቆስ ከተማ 38 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የገጠር ከተማ ነች። ወደ የቦቅላ የሚያስገባውና የሚያስወጣው መንገድ እዚህ መግለጥ በማልፈልገው ቦታ ስለተዘጋ ከትናንትና ጀምሮ ወደ የቦቅላ ምንም ዓይነት ተሽከርካሪ መግባትም ሆነ መውጣት …

ከደብረ ማርቆስ ከተማ 38 ኪሎ ሜትር የቦቅላ ከተማ በተኩስ እየተናጠች ነው። Read more »

የህወሃትን የ minority  ቁማር ጫወታ ይጠንቀቁ!! ጀዋር መሀመድ ********* በቅርቡ ብዙዎቻቹ እንደተመለከታቹት፣ ህወሃት ሶማሊዎች ኦነግን ወይም ግንቦት ሰባትን በመቃወም ወጡ የሚል ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው። መታወቅ ያለበት እውነት እንዲህ ዓይነቱን የህወሃት ድራማ እየተጫወቱ ያሉት ክልሉን አስተዳድራለው የሚለው አሻንጉሊት ፓርቲ አባላት ብቻም ሳይሆኑ፣ …

የህወሃትን የ minority ቁማር ጫወታ ይጠንቀቁ!! ጀዋር መሀመድ Read more »

ጸረ ነፍጠኛ ግንባር?! (የነስብሐት ነጋ የጥፋት ድግስ!) Muluken Tesfaw   አንድ የማከብራቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ወያኔ በአማራ ሕዝብ እምቢተኝነትና አይበገሬነት ስለተርበተበተ፣ ይህን ሕዝብ ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለመነጠል መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው በማለት በቅርቡ የታዘቡትን አጫውተውኛል፡፡ እኚህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ኅብረትና …

ጸረ ነፍጠኛ ግንባር?! (የነስብሐት ነጋ የጥፋት ድግስ!) Read more »

የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት መስፍን ወልደ ማርያም መስከረም 2009 የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ   የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን …

የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት – መስፍን ወልደ ማርያም Read more »

ጂጂ ልንጠብቃት የምትገባ እንቁ ናት (ኤርሚያስ ቶኩማ) ጂጂ አባይን የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና ስትል ትገልፀዋለች ለእኔ የእርሷ ግጥሞች አባይን በገለፀችበት መንገድ ብገልፀው ደስ ይለኛል። የማያረጅ ቅላፄ የማይሰለች ግጥም መፃፍ የምትችል በቲፎዞ ሳይሆን በአመከንዮ ከተወያየን አንድ ጂጂን ብቻ ነው የሙዚቃው አምላክ …

ጂጂ ልንጠብቃት የምትገባ እንቁ ናት (ኤርሚያስ ቶኩማ) Read more »

አይ ወያኔ! Muluken Tesfaw ነብሰ ገዳዩ ወያኔ ሸዋ ላይ ግብዓተ መሬቱ እንደሚፈጸም ጠንቅቆ ስለሚያውቅ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ምንም ዓይነት የተሰበሰበ ሕዝብ እንዳይኖር የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም፡፡ ሆኖም የውሸትና የቅጥፈት አባት ነውና እንደለመደበት አዲስ አበባ ውስጥ መሰብሰብ ይቻላል የሚል ርካሽ ፕሮፓጋንዳውን ለማሰራጨት፣ …

ወያኔ ተርበትብቷል! የአዲስ አበባ ሕዝብ በቅርብ ጊዜ የወያኔን ግብዓተ መሬት መፈጸሙ አይቀርም!!! Read more »

ወ/ሎ ገነት ገብረ እግዚአብሔር ማን ናት? ይህች ሴት በዘር ትግሬ ስትሆን በደቡብ አቸፈር ወረዳ የድጎማ መምህር የነበረች፤ ዲፕሎማዋን ከቅርብ ዓመታት በፊት የያዘች እና ለሕወሓት ባላት ቅርበት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ በመሆን በአሁኑ ስዓት ወጣቶች እንዲታፈሱ እና አንዲጨረሱ …

ወ/ሎ ገነት ገብረ እግዚአብሔር የባህር ዳር ህዝብ ያስፈጀችና በማስፈጀት ላይ ያለች Read more »

በአብቁተ አደራሽ በነበረው ስብሰባ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አለቀሰ፤ የባህር ዳር ከተማ ወጣት ተወካዩችን በአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) የመሰብሰቢያ አዳራሽ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ባወያየበት ሰዐት ከወጣቶች የተሰነዘረው አሰተያየት የክልሉን ፕሬዝዳንት አስለቀሰ፡፡ ከተሰበሰቡ ወጣቶች መካከል ‹‹እኛ ስለአማራ ሕዝብ ቆሰልን፤ ሞትን፤ …

በአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም አደራሽ በነበረው ስብሰባ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አለቀሰ፤ Read more »

አቡነ አብራሃም በባህር ዳር መስቀል በዓል ላይ ለሕዝብ ያደረጉት ንግግር :: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=8ZeMOOKRcaM&w=560&h=315]   Abune Abreham Speech for Meskel Celebration in Bahr Dar Ethiopia http://mereja.com/network/post/69/-

እንደተፈራው በደብረማርቆስ ደመራ ላይ ሕወሓት ብጥብጥ አስነስታ ብዙ ወጣቶችን አሰረች – ስነ ሥርዓቱ ተቋረጠ – ባህርዳር ተኩስ ይሰማል (ዘ-ሐበሻ) በደብረማርቆስ ከተማ በተደረገ የደመራ በዓል ላይ የሕወሓት መንግስት እንደተፈራው ብጥብጥ አስነስቶ በርካታ ወጣቶችን ማሰሩ ተሰማ:: የዘ-ሐበሻ የዜና ምንጮች ከስፍራው እንደዘገቡት ከሆነ …

በባህርዳር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ይገኛል:: Read more »

አቡነ አብርሀም ታሪክ ሰሊ! ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል። #Ethiopia #Meskel #BahrDar #AmharaResistance #MinilikSalsawi የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ጳጳስ አቡነ አብርሐም ታሪክ ሰሩ። ከፋሽስት ወያኔ ነፍሰ በላዎች ፊት ለፊት እውነትን ተጋፍጠዋል። ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት …

አቡነ አብርሀም ታሪክ ሰሊ! ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል። Read more »

ÂŤ በመስቀል ዘመን ፥ መስቀል አደባባይ በፌደራል ተጥለቀለቀች ፥ መስቀል አደባባይነቷን ረስታ ፥ ፌደራል አደባባይ ሆነች ፥ በጊዜው ምዕመን አልነበረም ፥ የነበረው ጥሬ ወታደር እና እርጥብ ችቦ ብቻ ነበር ። …………. Henoke Yeshetlla — «እሱም አላቸው ሂዱ ፥ እነሱም አሉ …

መስቀል ኣደባባይ በዓሉን ለማክበር የወጣው ሕዝብ ኣነስተኛ ሲሆን ኣደባባዩ በፌዴራል ፖሊስ ተሞልቶ ነበር። Read more »

ሴት አትሌቶች ተቃውሞውን ተቀላቅለዋል Ethiopian Hirut Guangul, the first woman runner to show gesture of protest (the × sign) against her gov’t after finishing first @ Quad cities Marathon in US. በአሜሪካ ኩዋዲ ሲቲ ማራቶን ውድድር አሸናፊ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ ጀግናዋ …

ሴት አትሌቶች ተቃውሞውን ተቀላቅለዋል Read more »

በወለጋ በነቀምት ከተማ በቀበሌ 04 ከተገደሉት የኦሮሞ ወጣቶች መሀል ኣንዱ Oromo Protests

ይህ የ8ኛ ክፍል አማርኛ መማሪያ መፅሀፍ ገፅ 26 ነው ተብሎ የተለቀቀ ምስል ነው። ላሊበላን እና ፋሲል ግምብን ያነፁት አክሱማውያን ናቸው ይላል። ጎበዝ ይህ ነገር በቀልድ ሊታለፍ የሚገባው አይደለም። ትውልዱን እንዴት እየመረዙት እንደሆነ ልናስተውል ይገባል። የሰዎቹ ተንኮል ከአይሁዳውያኑም ይልቅ የረቀቀ ሆኗል።

የጎንደር ሕብረት ጎንደር ለኢትዮጵያ በሚል በኣትላንታ ጆርጂያ ካዘጋጀው ኣንዱ Video [youtube http://www.youtube.com/watch?v=JQztZW22aTc]

ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉ የኦህዲድ ካድሬዎች አሁኑኑ ወስዳችሁ እሰሩን እያሉ ነው ። አዲሱ የኦህዲድ ሊቀመንበር ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉትን የኦህዲድ መካከለኛ እና ከፍተኛ ካድሬዎች ሰሞኑን ሰብስበው ነበር።በስብሰባው ላይ ከተነሱት ሃሳቦች መካከል 1የፌደራሉን መንግሥት ባለሥልጣናት እናንተ ከፈራችሁ እኛ እንህድ እና የህዝባችንን …

ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉ የኦህዲድ ካድሬዎች አሁኑኑ ወስዳችሁ እሰሩን እያሉ ነው ። Read more »

ሾለ “ደህንነቱ” መሥሪያ ቤት ከማውቀው በጥቂቱ – Tadesse Biru Kersmo በርዕሴ ላይ “ደህንነትን” በጥቅስ ያስገባሁት ለተቋሙ የሚገባ ስያሜ ባለመሆኑ ነው ። ሙሉ ስሙ “የአገርና የሕዝብ ደህነት ጽ/ቤት” የሚባል ይመስለኛል፤ እርግጠኛ አይደለሁም፤ ኦፊሳላዊ ስሙን የማወቅ ፍላጎትም የለኝም። የጽ/ቤቱ ሼል ከአገርም ከሕዝብም …

ሾለ “ደህንነቱ” መሥሪያ ቤት ከማውቀው በጥቂቱ – Tadesse Biru Kersmo Read more »

በሶማሌ ተወላጆች የተረገጠውና የተቃጠለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ኣላማ መነጋገሪያ ሆኗል። በቅርቡ ኣሜሪካንን ጨምሮ በኣውሮፓ የሚኖሩና ኢትዮጵያውያን ሶማሌዎች ነን ያሉ የተወሰኑ ግለሰቦች የኢትዮጵያን ባንድራና የኦነግን ባንድራ ማቃጠላቸው ይታወሳል።እነዚህ ግለሰቦች ሕወሓትን ደግፈው የሕዝብን ትግል ንቀውና ኣሳንሰው በቅጥረኝነት ማንነታቸው ሳይታወቅ ኢትዮጵያዊ ቸዋነት የጎደለው ሾል …

በሶማሌ ተወላጆች የተረገጠውና የተቃጠለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ኣላማ መነጋገሪያ ሆኗል። VIDEOS Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts September 26, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=PlGjhv-so94]

ለአገር ሰላም መፍትሔው …  (ከደጉ ዘመን)፤ አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ እኔም እንደ ዜጋ ለአገር ሰላም መፍትሔ አለኝ!! ኢትዮጵያ የምትባል አገር የሁላችንም እንጂ የተወሰኑ ግለሰቦች፣ ብሔሮች፣ ጎሳ፣ ዘር፣ …. አይደለችም፡፡ የተወለድኩት በንጉሡ ዘመን ሲሆን፣ ነፍስ ያወኩትና […]

የከባድ መሳሪያ ተኩስ መሃል ሸገር ያዉም የገዢዎች መቀመጫ ኣራት ኪሎን እና ስድስት ኪሎን እያሸበራት ነው፤ ቀን ላይ ወታደራዊ መኮንኖች ተሰብስበው ነበር ግን ከ ኣንድ ሰኣት ቆይታ በኋላ ጨርሰው ወጥተዋል። ፈረንጅ ኣገር እረፍት ላይ ነው የተባለውየደህንነት ሚኒስትሩ ሁለት ጊዜ ወጥቶ ገብቷል …

የከባድ መሳሪያ ተኩስ መሃል ሸገር ያዉም የገዢዎች መቀመጫ ኣራት ኪሎን እያሸበራት ነው፤ Read more »

  በኣማራ ክልል በኣግዓዚዎች የሚደረጉ ግድያዎች እየጨመሩ ነው።በማክሰኝት ኣንድ ወጣት ተገደለ።ቀናት በሄዱ ቁጥር ወያኔ በሕዝባችን ላይ የሚያደርሰው ጥፋት እየጨመረ ነው ፤ ይህ ወንድማችን አላምረው የኋላ ይባላል፤ ትናንት ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝ አቅራቢያ በአጋዚ ወታደሮች በጥይት አንገቱ ላይ በጠሱት፤ ወደ ፈለገ …

በኣማራ ክልል በኣግዓዚዎች የሚደረጉ ግድያዎች እየጨመሩ ነው።በማክሰኝት ኣንድ ወጣት ተገደለ። Read more »

በስልጤ ዞን በሁሉም የወረዳ ከ 100 በላይ አባ ወራዎችን በመቀስቀስ በዋና ከተማዋ ወራቤ በወያኔ ኢህአዴግ አስተባባሪነት ሊደረግ የነበረው የኦሮሞ ፣ አማራ እና የኮንሶ ትግል ለመቃወም የሚደረግ ሰልፍ ተሰረዘ። ለተከታታይ ቀናት እስከ ዛሬ ከጠዋት ድረስ ቅስቀሳ እየተደረገ የነበረ ሲሆን ሰልፉ በህብረተሰቡ …

በስልጤ ዞን በወያኔ ኢህአዴግ አስተባባሪነት ሊደረግ የነበረው የኦሮሞ ፣ አማራ እና የኮንሶ ትግል ለመቃወም የሚደረግ ሰልፍ ተሰረዘ። Read more »

ብአዲን በቅርብ ባካሔደውጉባኤ ላይ ጠንከር ያለ የተቃውሞ ሀሳብ ሲናገሩ ከነበሩት መካከል የጎጃሙ ጄግና አቶ ያየህ አስማማው የአማራ ክልል የአካል ጉዳተኞች ፕሬዝዳንት አንዱ እንደነበር ይታወቃል። ይህ ደፋር እና ለወገኑ ተቆርቋሪ የሆነ ሰው ሾለ ህዝቡ በደል እና ግፍ ያለውን ቁጭት ሲናገር በግንባሩ …

የአማራ ክልል የአካል ጉዳተኞች ፕሬዝዳንት አቶ ያየህ አስማማው በድብቅ በህዋህት ተገደለ። Read more »