አትሌት ፈይሣ ሌሊሣ በሪዮ ኦሎምፒክ ያገኘውን የብር ሜዳልያ ለቤተ መዘክር አበረከተ።
አትሌት ፈይሣ ሌሊሣ በሪዮ ኦሎምፒክ ያገኘውን የብር ሜዳልያ ለቤተ መዘክር አበረከተ።
የኢትዮጵያ አትሌቶች በሳምንቱ ማብቂያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ ዓለምአቀፍ ሩጫ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል።
http://bit.ly/2cZbseU
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
http://bit.ly/2cL3HYl
Ya oboolessa koo ani bayeen sitti boona gootaa oromo rabii ijoolee kee siif haguudisu jabaduu oromian biliisomte guyya tokko Nama biyakeef hojjetuu siiagoduu
min aynet zena new ?? kkk
feyesa Meadliyawin le bete mezekir sete ??
leyetignaw betemezekir
yet Hager ?
usa ? Reio ?
ፈይሳ ማስተዋል የተሞላው ወጣት ነበር ሆኖም የተጣመመ አስተሳሰብ ያላቸው ከማንም በላይ እንቀርብሀለን የሚሉ ሀይሎች ፈይሳ ሊያስብ በፈለገው መልኩ እንዳያስብ የሀሳብ ጫና እያደረጉበት ነው። ፈይሳ መለያው ኢትዮጵያዊነት ነው ትልቅ ያደረገውም ኢትዮጵያዊነቱ ነው የናንተ ሀሳብ ወንዝ አላሻግር ስላለ ፈይሳ ላይ መንጠላጠሉ መልካም አይመስለኝም
BETEKIKL
ምን ማለት ነው? ቤተ መዘክር ማለት ምን ማለት ነው? የት ነውስ ያለው? ቤተ መዘክሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ፈይሳ ትልቅ ስህተት ነው ያደረክህው ማለት ነው ወያኔ ሸጦ ነው የሚጠቀምበት አጠገብህ ወያኔ አለ ማለት ነው
lekibir lebetemezekir kesetew kibir yemayiwed ena yemayifelig bishetew min agebaw???!!! birik new endei maninetachin shiten aydel endie hodachinin eyemolan yalenew .
I am sorry for the brain washed Feyisa. The job that is waiting for him inUSA is car parking keeper like most diasporas.