የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን – ሰው እየሞተ እና ህዝብ ለተቃውሞ እየወጣ ስለትምህርት ጥራት እና ተደራሽነት መወያየት ያሳፍራል::

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን የመጀመሪያ ቀን የውይይት ውሎ በከፊል(መስከረም 9፣ 2009 ዓ.ም)፡-
በዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ካሳ ተ/ብርሀን አጠቃላይ የውይይት መድረኩ መነሻ አሳብ ትረካ እና የእለቱ የውይይት አጀንዳ በሆነው ያለፉት 25 ዓመታት የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ጉዞ ዙሪያ የሚያጠነጥን ገለፃ በኃላ በምርጦቹ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የተነሱ አስተያቶች እና የአካሄድ ጥያቄዎች:-
1. የመጀመሪያ ተናጋሪ፡-
1.1 “የዚህ ወይይት አጀንዳ ከጠበኩት በታች ወርዶብኛል በወላይቲኛ አንድ አባባል አለ ያቺ እንትን’ኮ ወደቀች ቢሏት፤ ቀድሞም አቀማመጧ ለመውደቅ ነው አለች”፡፡
1.2 “ካሳ! አንተ ሚኒስትር ነህ በዛ ላይ የዩኒቨርሲቲያችን የቦርድ ሊቀመንበር በዚህ ሁሉ ኃላፊነት ውስጥ ሆኖ PhD candidate መሆን አይቻልም ስለዚህ ስራህን ልቀቅ”
1.3 “ጠቅላይ ሚኒሰትሩ ይምጣና ያወየን፣ እናንተ ውረዱና ከእኛ ጋር ተቀመጡ”
2. ሁለተኛ ተናጋሪ
2.1 “ይቺ ሀገር አንደ ሀገር አንደትቀጥል ከተፈለገ እኛ አድማጭ እናንተ ተናጋሪ የምትሆኑበት አካሄድ ማክተም አለበት፣ በዚህ ስብሰባ አኛ የእናንተን እንከን እናውራ እናንተ ደግሞ ዝም ብላችሁ አድምጡን”፡፡
3. ሦስተኛ ተናጋሪ
3.1 “የዛሬ ዓመት በተመሳሳይ የውይይት መድረክ ብዙ ቁም ነገሮች ተነስተው ነበር ነገር ግን አንዳቸውም ሳይተገበሩ ዛሬ ደግመን ተገናኘን”
3.2 “አቶ ካሳ የመንግሰት ስልጣን ይዘህ ለግል ጥቅምህ በማዋል የዩኒቨርስቲውን ህግ ጥሰህ PhD candidate ሆነሐል”
3.3 “ውይይቱን የመምራት ሞራል የለህም”
* የአቶ ካሳ መልስ፡-
1. “እኔ ውይይቱን የመምራት ችግር የለብኝም፣ ከእኔ የምትበልጡ ትልልቅ ምሑራንና ባለዕውቀቶች እንደላችሁ እሙን ነው ነገር ግን በአጋጣሚ የቦርድ ሰብሳቢ ሆኜ እስከተቀመጥኩ ድረስ ወይይቱን የመምራት ኃላፊነት አለብኝ”
2. “ይህ የውይይት መድረክ በመላ ሀገሪቱ ባሉ የትምህርት ተቋማት የሚደረግ እና መድረኩም አንዲመራ የተያዘለት ፕሮግራም በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሳይሆን በቦርድ ለቃነመናብርት ነው”
3. “አኔ ብማር ክፋቱ ምንድን ነው? እኔም’ኮ አንድ ዜጋ ነኝ፣ ትምሀርት የመጀመሩን እድል አግኝቼ ነበር ነገር ግን ጊዜ በማጣት ምክንያት ብቻ class attend ባለማድረጌ ለመቀጠል አልቻልኩም፣ ጊዜ ሲኖረኝ ግን ታሰተምሩኛላችው”
በመቀጠልም ከተሰብሳቢ ምሁራን አንዱ አጁን በማውጣት ማሳሰቢያ እንዳለው ተናገረ፤ አንዲናገር ዕድሉ ሲሰጠውም “በመጀመሪያ ይሄ ስብሰባ ሲጀመር በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በጋምቤላ እና በኮንሶ በአልሞ ተኳሾች ለተገደሉ ንፅሑን ዜጎች የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ ሊሆን ይገባ ነበር” በዚህ ጊዜ የስብሰባው አዳራሽ ለረጅም ደቂቃ ባልተቋረጠ ጭብጨባ ተስተጋባ ሲቀጥልም “ሁሌም ተደጋጋሚ አጀንዳ ነው ይዛችው የምትመጡት ካችአምና የትምሀርት ጥራት አምና እና ዘንድሮም የትምህርት ጥራት መንም አዲስ ነገር የለም፣ ለዚህ ስበሰባ የተመደበው በጀት ተቀንሶ በተለያዩ ክልሎች በተነሱ ግጭቶች የቤተሰባቸውን አባላት ላጡ ወገኖች ይሰጥ ለእኛ የሶስት ቀን ውይይት ይበቃናል”
*ቀጣይ ተናጋሪ
-› “ሰው አየሞተ እና ህዝብ ለተቃውሞ እየወጣ political crisis ውስጥ ገብተን ስለትምህርት ጥራት እና ተደራሽነት መወያየት አኔን ያሳፍረኛል”
-› “ታልሞ የተመጣው ነገር ለኢቢሲ ዜና የሚሆን ነገር ለመቃረም ነው”
* ሌላ ተናጋሪ
-› “Next time I don’t want to see these board members (አቶ ካሳን ጨምሮ መድረኩን እየመሩ ያሉትን የዩኒቨርሲቲውን የቦርድ አባለት ነው)
-› “ዶ/ር አድማሱ ባለፈው ጊዜ አሜሪካን ሀገር ውስጥ በሱፐር ማርኬት ውስጥ የደረሰብዎትን አይተናል እነርሱ እዛ ወላፈኑ ገና ለገና ይደርስብናል ብለው ይህን ካደረጉ አኛስ እዚህ እንፋሎቱ ውስጥ የምንቀቀለው ምን እናድርግ?”
(ሱራፌል ሀቢብ)

19 Comments on “የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን – ሰው እየሞተ እና ህዝብ ለተቃውሞ እየወጣ ስለትምህርት ጥራት እና ተደራሽነት መወያየት ያሳፍራል::”

  1. ይች ነገር እርስ በርሷ ትጋጫለችና ትታረም።
    ወይ ” ውይይቱ በህሊና ጸሎት ተጀምሯል”
    ወይም ” የህሊና ፀሎት በማድረግ ሊጀመር ይገባ ነበር ብለዋል አንድ ተሳታፊ”

    #####
    “የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን ውይይት ለተገደሉ ወገኖቻችን የኅሊና ፀሎት በማድረግ ተጀመረ::”
    #####
    “በመቀጠልም ከተሰብሳቢ ምሁራን አንዱ አጁን በማውጣት ማሳሰቢያ እንዳለው ተናገረ፤ አንዲናገር ዕድሉ ሲሰጠውም “በመጀመሪያ ይሄ ስብሰባ ሲጀመር በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በጋምቤላ እና በኮንሶ በአልሞ ተኳሾች ለተገደሉ ንፅሑን ዜጎች የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ ሊሆን ይገባ ነበር”

  2. ወያኔ ስለመግደል እንጂ ስለ ትምህርት ምን ያውቃልና ነው? ስትሰበሰቡለት ስለራሱ የስልጣን ማራዘሚያ የሚሆነውን የበከተ የተለመደ 10% እና 11% ሊያወራ ነው እንጂ ንጹሃን ተማሪዎችን እየገደለ ስለ ትምህርት ጥራት ምን ይባላል? ወራዳ የባንዳ ልጅ ሁሉ።

  3. ዛሬ ሰኞ በተደረገው ስብሰባ አቶ ተክለብርሃን የወያኔው ወደል አህያ ትልቅ ውርደት ለህወሀት ያስገኙበት ታሪካዊ እለት ነበር የስብሰባውን አካሄድ በተጨማሪም በርካታ የመምህራ ተቃውሞ የተሰማበት ነበር ዘንድሮ የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የትግሉን ፋና እንደሚያስቀጥሉ ፍንጭ ሰጭ የነበረበት ስብሰባ ነበር ይህንም ተፈፃሚነቱን በጋራ ወያኔን የምናንበረክክበት የትምህርት ዘመን እንደሚሆን እንጠብቃለን።

    ሞት ለወያኔ

    ወያኔን ለተቃወማችሁ መምህራን እጅጉን ትመሰገናላችሁ በርቱ

  4. ዛሬ ሰኞ በተደረገው ስብሰባ አቶ ተክለብርሃን የወያኔው ወደል አህያ ትልቅ ውርደት ለህወሀት ያስገኙበት ታሪካዊ እለት ነበር የስብሰባውን አካሄድ በተጨማሪም በርካታ የመምህራ ተቃውሞ የተሰማበት ነበር ዘንድሮ የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የትግሉን ፋና እንደሚያስቀጥሉ ፍንጭ ሰጭ የነበረበት ስብሰባ ነበር ይህንም ተፈፃሚነቱን በጋራ ወያኔን የምናንበረክክበት የትምህርት ዘመን እንደሚሆን እንጠብቃለን።

    ሞት ለወያኔ

    ወያኔን ለተቃወማችሁ መምህራን እጅጉን ትመሰገናላችሁ በርቱ።

  5. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።

    • Lemifeterut chigiroch hulum halafinetun mewsed alebet. Astemariwochu silasabebu mengist lay hakegnoch nachew bilachu endematasibu amnalew. ruk sanhed yetimihirt tiratin eko enesu mamtat yichilu neber be university wist. yemitebekibachew tinish tiret, beschedule memerat ena legil nuro bicha alemechenek new. class tejemere beteblae besintegnaw ken endemigebu, semester tebilo ketemedebew gize sintun percent gil college eyastemaru sintun university schedule meseret endemiyastemiru enakalen. ena afachewin moltew siweksu tinish halafinet benesum endale alemamen new. obviously hulum layhonu bichilum abzagnochu endi nachew. ye and AAU astemarin kalat liwas ena “ezi hager 99 % critic new. yemiyasazinew critic sayhon ahun creative ager mefelegua new.

  6. wow ye AAU Memiheran

    misganaye yedresachu

    yehe new Ethiopiawinet

    beteley ye Mechereshaw tenagare Tarek sera OR TENAGERE

    ABO LONG LIVE ETHIOPIA !

  7. today AAU scholars have said what the tplf is doing and must do but tomorrow this ethnic based junta will pick, those scholars who spoke what is happening on the ground, and torture or put them in prison. therefore the main and the only thing to rescue Ethiopia from this terrific situation is to stand up all together.

  8. የአዲስ አበባ ሁኒቭርስቲ የትግል አምባ ከሆነ ብዙ ጊዜ አስቆጥሯል። ከነገርማሜ ንዋይ፥ ጥላሁን ግዛው፥ ዋለልኝ መኮነን እስከ መንግስቱ ንዋይ ድረስ ብዙ የለውጥ ሐዋሪያትን ያፈራ ተቋም ነው። ምንም ጊዜ በአድርባይነት ሊጠረጠር አይጋባም። መንግስት ተቋሙን ለግል አጀንዳው ሊጠቅምበት በሞከረ ቁጥር በሁኒቨርስቲው ውስጥ የበለጠ እሳተ ጎመራ ይነሳል። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ይህ ተቋም ሁሉንም ያካተተ የአደራ መንግስት ይቋቋም ብሎ ሰልፍ የሚወጣበት ቀን እሩቅ አይሆንም።
    ለአገራችን ሰላም አዲስ ሁሉንም ያካተተ የአደራ መንግስት ይቋቋም።

    • Yesbsebaw gb mndnew?
      Hzbawi teqawmown eskigetu tmhrt altejemerem endaybal? Teqawamin lemeleytna tmhrt sayjemer asqedmo bemaser lemaswege? Lewedefitu Leteqawm endaynesu lemsferarat? Degafiwochn bertu lemalet?
      Hzbaw mengst endiquaquam wuyiyit bihon ejg weqtawina trgumu yeggola yihon neber.

  9. Here is what I think!

    In the coming few weeks Addis Ababa will join the fight for freedom. About 6 million Oromos living around Addis Ababa will march into the capital and force the rogue government of Tplf to resign. This is in my openion inevitable . Addis Ababaians get ready!!!!!!!!

  10. ዩኒቨርስቲዎች የወያኔን ትግሬ በህዝብ ላይ ሰቆቃ በ2009 መጀመሪያ ግማሽ ላይ እንደሚያከትሙት ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ የፈፀመው በደልና ወንጀል ለ25 አመታት ያህል በህዝባቸውና ሀገራቸው ላይ መከራ ሲያደርስ እያዩና ከሌላኛው ህዝብ በበለጠ የወያኔን ጉድና ድክመት እያወቁና እየተረዱ እንዴት ዝም ለማለት ይቻላቸዋል፡፡

    የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችም ወያኔ ትግሬን እንደ አበደ ውሻ እያዩት በማባረር በኩል ትልቅ ሚና የሚጫወቱ ነው የሚሆኑ፡፡ ችግሩ ግን ወያኔ ትግሬ ይህን ስለሚያውቅ ትምህርት ቤቶች እንዳይከፈቱ ያደርግ ይሆናል፡፡ ይህን የሚያደርግ ከሆነ ደግሞ በአለም ፍርድ ቤት የሰውን የመማር መብት ረገጣ ወንጀል መከሰስ ይኖርበታል፡፡

    ያም ሆነ ይህ ግን ወያኔ ትግሬ ሊወጣበት ከማይችል የህዝብ አመፅና ጥላቻ ላይ የወደቀና አቅም የሌለው አውሬ ሆኗል፡፡ የሚሆነው ሁሉ እንደ ሀገር አስተዳዳሪና ነገሮችን በቁጥጥሩ ስር እዳደረገ ሳይሆን ምንም አቅም እንደሌለውና የሱ የስቃይ ዘመን እንዳለቀ የተረዳ እንደሆነ ነው፡፡

    በጎንደርና በጎጃም ላይ ጦርነት አውጆ መግደል፣ ማሰቃየትና ማውደም ይችል ይሆናል፡፡ ነገር ግን በፍፁም እንደ ገዢ ቀርቶ እንደ ዜጋም ሆኖ ከአሁን በኋላ የሚቀጥል አይሆንም፡፡ የጎንደርና የጎጃም ህዝብ 13 ሚሊዮን ሲሆን ይህም የትግራይን ከ3 እጥፍ በላይ ነው፡፡ ታዲያ ይህን ሁሉ ጀግና ህዝብ ወያኔ ትግሬ ፀጥና ለጥ አድረጎ ለመግዛት እንዴት ይቻለዋል፤ ያውም በመላ ሀገሪቱ አመፅና ጥላቻ በሱ ላይ ተነስቶብት እያለ፡፡

  11. ምሁራኑ እንዳሉት ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢመሩት ጥሩ ነበር ፤ እሳቸው ስራ ከበዛባቸው ደግሞ ለዚህ ይመጥናሉ የምላቸው ፕሮፌሰር -ጀነራል ሳሞራ የኑስን ነው፥ በእውቀትም በጉልበትም ከፍተኛውን ደረጃ የደረሱ በመሆናቸው።

  12. ምን የማያፍሩ ወያኔ ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ አንቅሮ ተፍቷቸዋል ማንን ነው እናሰለጥናለን የሚሉት? ግራ የገባቸው ባለጌዎች ናቸው እኮ። እንካንስ ኢትዮጵያን ማስተዳደር ቀርቶ ኢትዮጵያ መኖር የማይገባቸው ውሾች ናቸው። ወያኔ ማለት የጫካ አሳማዎች ማለት ነው።

    • Yadis abeba woyanie’s supporter and mhur memhr mesel megaja so-called intellectual, pseudointellectual. Down with your master woyanie.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*