በጎንደር እና በባህር ዳር የተጠራውን የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ተከትሎ ለንግድ ድርጅቶች ማስጠንቀቂያ ተሰጠ።

በጎንደር እና በባህር ዳር የተጠራውን የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ተከትሎ ለንግድ ድርጅቶች ማስጠንቀቂያ ተሰጠ።

በጎንደር እና በባህር ዳር የተጠራውን የቤት ውስጥ መቀመጥ ኣድማ ከኣቅሙ በላይ የሆነበት የወያኔው ኣገዛዝ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ በሚል በየንግድ ድርጅቶች በተዘጎ በሮቻቸው ላይ ማስታወቂያ መለጠፉንና ድርጅቶን ካልከፈቱ የማያዳግም ሕጋዊ እርምጃ እንወስዳለን የሚል ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተሰምቷል።

የሕዝብ ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ በጉልበት ለመቀልበስ የሚሮጠው የወያኔ ኣገዛዝ ሕዝቡ ትእግስቱ ስላለቀ ስልጣኑን እንዲለቅ በተደጋጋሚ ኣድማዎች ተቃውሞውን እየገለጽ ይገኛል።የባህርዳርና የጎንደር ኣድማው ቀጥሎ ያለ ሲሆን የኣማራው ሕዝብ ጥያቄዎቹ እንዲመለሱ ሕወሓት ክልሉን ለቆ እንዲወጣ ስልጣኑንም ለሕዝብ እንዲያስረክብ እንዲሁም የወልቃይት ምድርና ሕዝብ ማንነቱ ታውቆ በትግራይ ክልል የተነጠቀው መሬት እንዲመለስ በመታገል ላይ ይገኛል።

3 Comments on “በጎንደር እና በባህር ዳር የተጠራውን የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ተከትሎ ለንግድ ድርጅቶች ማስጠንቀቂያ ተሰጠ።”

  1. ስማበለው ለደቡብ ጎንደር ስማዳ ህዝብና አካባቢው፡፡

    “ደሴ ጥላሁን ይባላል፤ የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሃላፊ ነው። ተወልዶ ያደገው ደቡብ ጎንደር ስማዳ የሚባል ቦታ ነው። ሰውየው አማራ ቢሆንም የሚሰራው ስራ ግን ትግሬዎች ከሚሰሩት አይተናነስም። የመ/ቤቱን መኪና ለአጋዚዎች መበስጠት የባ/ዳርን ወጣት እያሳፈሰና እያስገደለ ይገኛል።”

    —

    በሽታን ለማወቅ ነው ጊዜ የሚፈጅና ጥረት የሚጠይቅ እንጅ ከታወቀ በኋላ ግን መፍትሄው የበዛና ቀላልም ነው፡፡ በመሆኑም ይህን በወንጀል የተጨማለቀ ባንዳ በተለያየ መንገድ ማጥቃት ይገባል፡፡ ስለሆነም ይህን በሽታ ከራሱ ጀምሮ፣ እስከ ሚስት፣ ልጅ፣ ወላጅ፣ እህት፣ ወንድምና ሌላውም ድረስ ያለን ከዚህ ባንዳ ጋር ግንኙነት ባለው ላይ ከህይዎት እስከ ንብረት ድረስ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ግድ የሚል ነው፡፡

    ይህን አይነት መረጃ በአደባባይ በአለም ፊት ለአጋለጠ ግለሰብ ወይም ቡድን ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባል፡፡ የዚህ አይነት የማጋለጥ ድርጊት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡

    ስማበለው ለደቡብ ጎንደር ስማዳ ህዝብና አካባቢው፡፡

  2. ኢሳት ራዲዮና ቲቪ ይህን ወንጀል ስማበለው ለደቡብ ጎንደር ስማዳ ህዝብና አካባቢው፡፡ ሌሎችም በሀገር ተደራሽነት ያላቸው ሜዲያዎች ይህን ወንጀለኛ በስፋት፣ በጥልቀትና በመደጋገም በህዝብ ፊት ማጋለጥ አለባቸው፡፡

  3. ወረቀቱ ተለጥፎብን በ 1/4 በሚሆን መልኩ ገረበብ አርገናል የሚገርመው ወረቀቱ ላይ የህዝብ ዐ፡ነገር የሚል አለበት እና ቤቱ የህዝብ ከሆነ መከፈት የለበትም ለምን ህዝቡ ሰለዘጋ ፡ መዘጋት ነው ያለበት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*