ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል።
ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል። #MinilikSalsawi
በጎንደር ዩንቨርስቲ የተጀመረው ስብሰባን ቦይኮት የማድረግ እንቅስቃሴ ቀጥሎ ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል።በወታደሮች አስከብባች ሁን ደብረ ብርሃን ሰላም ናት ትላላቹህ መጀመሪያ ጦሩን ከክልሉ ኣስወጡና ወደ ድንበር ውሰዱት ከዛ ኑና ሰብስቡን ያሉት ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የኦሮሚያ የኣማራ እና የኮንሶ ጉዳይ በኣጣቃላይ የሃገሪቱ ጉዳይ በወያኔ ኣሰልጣኝ ነን ባዮችና በመምህራን መካከል ትልቁን ክፍተት በመፍጠር ስብሰባዎች በየኣደራሹ መበተን ጀምረዋል፥ በገርጂና በመካኒሳ የተደረጉ ስብሰባዎች ከተበተኑ በኋላ በድጋሚ የመድረክ መሪዎች(ኣሰልጣኞች) ተቀይረው ድጋሚ ተጀምረዋል።

መምህራንን በማታለልና በመሸንገል ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች አመፅ እዳያነሱና የወያኔ ትግሬን የስቃይ ዘመን ከፍፃሜ ላይ እንዳያደርሱት በማሰብ ነው የምሁራንን ትምህርት ለመቅሰምና ምክር ለመረዳት የማይችሉት የወያኔ ቅጥረኛ ሌባዎችና ወንጀለኞች ይህን ተሀድሶ በሚል ስያሜ ያቀዱት ነበር፡፡ ይሁንና ሁሉም ነገር ካቀዱትና ከጠበቁት የተለየ አቅጣጫ እየያዘ ነው፡፡ ተማሪዎችን ጨምሮ ህዝብ ይህን እያየ ሲሆን ተማሪዎችም እየተዘጋጁ ያሉ በ2009 የትምህርት ዘመን ለመማር ሳይሆን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወያኔን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ነው፡፡
መምህርና ተማሪ ለአንድ ሀገር ሁለገብ እንቅስቃሴ ቁልፍ ናቸው፡፡ እስከ ዛሬ ለምን እንደቻሉትና ዝም እንዳሉ ግልፅ ባይሆንም የወያኔን በሀገርና ወገን ላይ በደል እያዩ መቀጠል በእነሱነታቸው ላይ ትልቅ ጥያቄ የሚያስነሳ መሆኑን የተረዱት ይመስላሉ፡፡ በአማራ ክልል ላይ ጦርነት አውጆ ስለትምህርት ጥራት ለማውራት ማሰቡ በራሱ ምን ያህል ንቀት እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን አለማወቃቸውን የሚያረጋግጥ ነው፡፡
ጦርነት አውጀው የሀገርን ዳር ድንበር መጠበቅ የሚገባውን ወታደር የራሱን ህዝብ እንዲገድል፣ ንብረት እንዲያወድምና መውጫና መግቢያ አሳጥቶ እንዲያስጨንቅ እያደረጉ በሌላ በኩል ደግሞ ይህንን ህዝብ ስለትምህርት ጥራት እናወያይህ ማለት ወንጀል እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም፡፡ በዚህም ተጠያቂ ማንም ሳይሆን ጠላት ለሆነ ወያኔ ተባበሪ በመሆን እሱ እንደሚለው የሚሆን ብአዴንን ጨምሮ ግለሰቦችና ህዝቡም ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል ስለትምህርት ጥራት ብቻ ሳይሆን ስለትምህርት በአጠቃላይ ማውራት አይገባም፡፡ የህዝቡ አንገብጋቢ ጉዳይ በወያኔ ውሻ ጠቅላይ ሚኒስተር ተብዮ አማካኝነት በሀገር ደረጃ በስማበለው የታወጀበት የጥፋትና እልቂት የወያኔ ትግሬ ጦርነት ነው፡፡
ያ መንፈሱ የተነካ፣ ነፍሱ የተረገመች፣ ስጋው የሚቅበዘበዝና ልቡ የታወረ ስለመሆኑ ከውጪ አንድ አይኑን አውሮት በሁሉም እየታየ እሱ ግን ወያኔን ብቻ የሚመለከት የወያኔ ቡችላ ጠቅላይ ሚኒስተር ተብዮ በአማራ ክልል ላይ ያወጀውን ጦርነት ከይቅርታ ጋር እስካላነሳና ያሰማራውን ሰራዊት ወደ ሀገሪቱ ጠረፍ እስካልመለሰ ድረስ የክልሉ ህዝብ እንገብጋቢ ጉዳይ የታወጀበትና እያለቀበት ያለ ጦርነት ነው፡፡
ስለሆነም የጎንደርም ሆነ የደብረ ብርሀን ምሁራን እያደረጉ ያሉ የሚጠበቅባቸውን ሲሆን በዚህም ላይ ማቆም የለባቸውም፡፡ ሌሎችም ይህን አርአያ መከተል አለባቸው፡፡ የሀይማኖት መሪዎችም ስራቸውን በአግባብ በመስራት ከህዝብ ጋር መወገን የሚገባቸው ሲሆኑ በፀሎት ደግሞ ብአዴን የሚባልን የአማራን ህዝብ ጠላት ሰይጣን አንድ ያደርገው ዘንድ ተግተው መስራት አለባቸው፡፡ የአማራ ህዝብ ጠላት ከወያኔ በፊት የወያኔ ቅጥረኛና ተላላኪ የሆነ ብአዴን የሚባል በከሰሩ ኢህአፓዎች የተመሰረተ የሰነፎች፣ የደደቦች፣ የአድር ባዮችና ስለአማራ ህዝብና ቦታ እውቀት፣ ክብር፣ መልካም ምኞት፣ ጥሩ ተግባር፣ ትጋት፣ መቆርቆርና መቆጨት በፍፁም የሌላቸው ብአዴኖች ናቸው፡፡
ከታችና ከመካከለኛውም ያሉ ለአማራ ህዝብ የሚቆረቆሩና የሚሰሩ የብአዴን አባላት የዚህን የኢህአፓ ጥርቅም የሆነን እነ በረከት ሲሞን፣ አምላክ የረገማትና ዲያብሎስ ያረፈባት ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ጥንቅሹ፣ ህላዊ ዮሴፍ፣ ካሳ ተክለብርሀን፣ አዲሱ ለገሰና የመሳሰሉት ከአንዳንድ እንደ አለምነህና የመሳሰሉት ባንዳዎች ጋር ሆነው በወያኔ ትዕዛዝ ስለወያኔ ጥቅም የአማራን ህዝብ ለ25 አመታት ያህል እየጎዱት ያሉትን አንድ ሊያደርጓቸው ይገባል፡፡ በመሆኑም አነዚህን ወንጀለኞች ሙሉ በሙሉ ማግለልና መምታት ብቸኛው መፍትሄ መሆኑን ከአማራ ህዝብ ወጥተው ለአማራ ህዝብ እንዳይሰሩ የተደረጉ ሌሎች የብአዴን አባላት ማወቅ አለባቸው፡፡ ከአሁን በኋላ እነዚህ በአማራ ህዝብ የ25 አመት ጠላት የሆኑት ያረጁና የጃጁ የኢህአፓ ርዝራዦች በብአዴን አካባቢ እስካሉ ድረስ የብአዴን አባል የሆነ ሁሉም አባልነቱን ማቆምና በሌላ መልክ ከህዝብ ጋር ሆኖ መደራጀት አለበት፡፡
የወያኔ ተላላኪና አሽከር በአማራ ህዝብ ላይ ዋነኛ ጠላት በሆነ ብአዴን ላይ የማያዳግም የሞት መአት ይውረድበት፡፡
An admaired act of patriotism.
Yemimot shimaglie ayrgemh, yemiyadg lji ayqeyemh, yemiyalf snab aymtah, yegema wedaqi mengst aywedajih new negeru.
An admired act of patriotism.
Yemimot shimaglie ayrgemh, yemiyadg lji ayqeyemh, yemiyalf snab aymtah, yegema wedaqi mengst aywedajih new negeru.
Get ready for unexpected. This vain & blood seeking government has been told a lot by university scholars. But still resisting.Any ways, political coalition among the political parties, student solidarity, organizing invisible to the grass root level & to become more strategic in winning z game is z issue of z day. A lot remain to be done….. we are still on the cross road.
all amhara must arise to gather if not tgrea will wipeyou out the face of the earth
የሚገርም አንድ ቀን ኣእምሮችሁ ከጥፋት በሰተቀር ስለስላም ኣስባችህ ታውቃላችህ. ለጥፋት የታደለ ኣእምሮ ሲዋዥቅ ይኖራል ስለእናንት አዳስ ነገር እይጠበም ኣካኪ ዘራፍ ስትሉ ትኖራላችህ