የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኃይል ማሠራጫ መስመር ዝርጋታ 230 ሚሊዮን ዶላር ብድር ሊሰጥ ነው

(በቃለየሱስ በቀለ)

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት የሚውል የ230 ሚሊዮን ዶላር ብድር ሊፈቅድ ነው፡፡