”መብረቅ መከላከያው” የአቶ መለስ ፎቶ

ሲሣይ አጌና (ከአዲስ አበባ)

”ክቡር ጠ/ሚኒስትሩን እኛ አገር ብዙ ብዙ ልንላቸው እንችላለን። በሌላ ሀገር ያላቸው ክብር ግን እንደ አሸናፊ አትሌት ነው። በጂ 8 በለው፣ በጂ 20 ስብሰባ ላይ ሲገኙ ትልቅ ክብር ነው ያላቸው” – አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ