በአትክልት ተራ ‹‹አላግባብ ዋጋ ጨምረዋል›› የተባሉ ሱቆች እየታሸጉ ነው
(በምሕረት ሞገስ)
ካለፈው ዓመት ማብቂያ አንስቶ በአትክልት ዋጋ ላይ የተከሰተውን የዋጋ ንረት ተከትሎ ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ በአትክልት ተራ አላግባብ ዋጋ በመጨመር ላይ የተገኙ ሱቆች ላይ አስተዳደራዊ ዕርምጃ የመውሰድ ሥራ መጀመሩን አስተዳደሩ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡