ግጥም፣ የስነ-ጽሁፍ መረቅ DW Amharic October 24, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ግጥም ከስነ-ጽሁፎች አንዱ ቢሆንም በዉበቱ እና በጥራቱ ግን ከሌሎች ላቅ ያለ ሃይልን የተቸረ ነዉ ይሉናል የለቱ እንግዳችን ኢትዮጽያዊዉ የስነ-ጽሁፍ ሰዉ አቶ ደስአለኝ ከበደ።