ግንባታ ያላካሄዱ የሪል ስቴት አልሚዎች ሊቀጡ ነው
– አልሚዎች ቅሬታ አላቸው
(በውድነህ ዘነበ)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ባደረገው ስብሰባ፣ ለሪል ስቴት ልማት የወሰዱትን ቦታ ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ የተጠቀሙ ባለሀብቶች ጉዳይ በጥልቀት ተመርምሮ ማስተማርያ በሚሆን መንገድ እንዲቀጡ ወሰነ፡፡