መኢአድ 14 አባላቱን በፍርድ ቤት ማሳገዱን አስታወቀ
‹‹እኛን የማገድ ሥልጣን የላቸውም›› ዶ/ር ታዲዎስ ቦጋለ በብርቱካን ፈንታ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ለድርጅቱ ውስጣዊ ብጥብጥ መንስዔዎች ናቸው ያላቸውን 14 አባላቱን በፍርድ ቤት እንዲታገዱ ማድረጉን ትናንት በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታወቀ፡፡
‹‹እኛን የማገድ ሥልጣን የላቸውም›› ዶ/ር ታዲዎስ ቦጋለ በብርቱካን ፈንታ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ለድርጅቱ ውስጣዊ ብጥብጥ መንስዔዎች ናቸው ያላቸውን 14 አባላቱን በፍርድ ቤት እንዲታገዱ ማድረጉን ትናንት በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታወቀ፡፡
– ጅንአድ ከውጭ አገር ዕቃዎችን በገፍ ሊያስገባ ነው በውድነህ ዘነበ የንግድ ሚኒስቴር በገበያ ውስጥ የተፈጠረውን የሸቀጦች አቅርቦት ችግርን መፍታት ያስችላል ያለውን አዲስ ጥናት በሚቀጥለው ሳምንት ያጠናቅቃል፡፡
በታምሩ ጽጌ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ሊቀመንበር ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ ፓርቲያቸው ተመልሰው የዕለት ከዕለት ሥራቸውን ለማከናወን አሁን ብቃት እንደሌላቸው ለፓርቲው መግለጻቸውን፣ በቅርቡ ኢንጂነር ግዛቸው የተኩትና የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
በታምሩ ጽጌ ለም ሆቴል አካባቢና ከቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል አለፍ ብሎ ባሉ የኖክ ነዳጅ ማደያ ጣቢያዎች ላይ በተመሳሳይ ሰዓት የፈነዱ ፈንጂዎችን ማጥመዳቸው የተረጋገጠባቸውና ወንጀለኛ ሆነው በመገኘታቸው በከፍተኛው ፍርድ ቤት በሞት፣ በዕድሜ ልክና በዓመታት እንዲቀጡ የተወሰነባቸው አምስት ግለሰቦች ላይ ቅጣቱ እንዲፀና የፌዴራል …
በውድነህ ዘነበ ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ዕለት በራሳቸው አነሳሽነት መርካቶ ላይ የተሰበሰቡ 800 የሚጠጉ መካከለኛ ነጋዴዎች መንግሥት ‹‹የአገሪቱን የንግድ እንቅስቃሴ ሥርዓት ለማስያዝ›› በሚል እየወሰደ ያለው አዲሱ ዕርምጃ ክፉኛ ችግር ውስጥ እየተከተታቸው መሆኑን ገለጹ፡፡
በያዝነው በጎሮጎሮሳውያኑ 2011 ዓ.ም በ 7 የጀርመን ፌደራል ክፍለ ግዛቶች ከሚጠበቁት ምርጫዎች አንዱ ባለፈው ዕሁድ በሁለተኛዋ የጀርመን ትልቅ ከተማ በሀሐምቡርግ ተካሂዷል ።
በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የተፈጥሮ ደን የመመንጠር አደጋ ላይ ወድቋል።
በሊቢያ የህዝብ አመፅ ይቃጣል ተብሎ ሳይታሰብ ፤ ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ፣ተጀምሮ እንደቀጠለ ነው። ይሁንና በግብፅ የታየውን ቁጥብነት ያላንጸባረቁት የአገሪቱ የጦር አኤሮፕላኖችና ሄሊኮፕተሮች፣ ለተቃውሞ አደባባይ በወጣው ህዝባቸው ላይ መተኮሳቸው ከተዘገበ ወዲህ በዓለም ዙሪያ ፤
የኢትዮጵያ መንግስት በመሰረታዊ ሸቀጦች ላይ ከጥቂት ጊዜ በፊት የዋጋ ተመን አስቀምጦዋል።
በሊቢያ ሰልፈኞች ላይ መንግስት የወሰደው እርምጃ በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ውግዘትን አስከትሏል። የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በሰው ልጅ ላይ የተፈጸመ ወንጀል ሊሆን ይችላል እያለ ነው። ቱርክ ለሊቢያ ባለስልጣናት ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ሰዳለች።
የመንግስት መ/ቤቶች ሰራተኞች በተለይም ደግሞ በትምህርት ቤቶች ፣ በወረዳና በክፍለ ከተማ ፅ/ቤቶች የሚሰሩ ባለሙያዎች መ/ቤታቸው የተቋቋመበትን አላማ ከማስፈፀም ይልቅ የኢህአዴግን አላማ እንዲያስፈፅሙ በመንግስት እየተገደዱ መሆናቸውን ለመረዳት ችሏል፡፡ በመ/ቤቶቹ በመንግስት የስራ ሰዓትና ገንዘብ እየተሰራ ያለው የኢህአዴግ ፓርቲ ስራ መሆኑ እንደሚያንገበግበው የገለፀልን …
ሰሜን አፍሪቃንና የአረብ አገሮችን በየተራ በማዳረስ ላይ ያለው ኅዝባዊ ቁጣ፤ ከአራት አስርታት በላይ ያችን አገር በጠንካራ መዳፍ ተጭነው የገዙትን ፕሬዝዳንት ጋዳፊን ወንበር መነቅነቅ ይዟል። የጦር ኃይላቸውና ቅጥር ነብሰ ገዳዮች ለተቃውሞ በወጣው ሰልፈኛ ላይ እየተኮሱ መሆናቸው የተዘገበባት ሊቢያ መፍረክረክ የያዘች ትመስላለች። …
የአልጀዚራ ቴሌቭዥን ፣ የእንግሊዝኛው ሥርጭት፣ ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ያለው ተመልካች ቁጥር እጅግ መጨመሩ ተገለጠ።
ቤን አሊን፥ ከቱኒዝ፥ ሙባረክን ከካይሮ አሽቀንጥሮ የጣለዉ አዲሱ ሕዝባዊ አመፅ የአረቡን አለም እየናጠ በአዲስ ጎዳና እየዘወረዉም ነዉ። የፕሬዝዳንት ጆርጅ ደብሊዉ ቡሽና የጠቅላይ ሚንስትር ቶኒ ብሌሯ ዲሞክራሲያዊት ኢራቅም ከአዲሱ ሕዝባዊ ነዉጥ አላመለጠችም
የሶማሊያ መዲና መቅዲሾ የሳምንቱን የዕረፍት ቀናት ቅዳሜና ዕሁድን በጦርነት አሳልፋለች። ዛሬ ጠዋትም በአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃት ስትናጥ አርፍዳለች።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
“የአሁኑ የኢትዮጵያ መሪዎችና መልቲነት” በሚለው ጽሁፍ በአጠቃላይ መልቲዎች ምን ዐይነት ፀባይ እንደሚያራምዱ ለማሳያት ተመክሯል። በዚህ ፅሁፍ ደግሞ በፖለቲካ አመራር ላይ ያሉ መልቲዎች ምን አይነት ጸባይ አንደሚያሳዩና እነሱን እንዴት መዋጋት እንደሚቻል ለማሳየት እንሞክራለን። ከዚህ በፊት ለማሳየት እንደተሞከረው መልቲዎች እጅግ ቀዝቃዛ ስሜት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
በቱኒዚያ የተጀመረው የዓረብ አገሮች አብዮት ፕሬዚዳንት አል አቢዲን ቤን አሊን ለ23 ዓመት ከተቆናጠጡበት የሥልጣን ወንበራቸው አስነስቷቸዋል፡፡ አብዮቱ በግብፅ ቀጥሎ በታህሪር አደባባይ ለ18 ቀናት በተካሄደው ተቃውሞ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክን ለ30 ዓመታት ከተደላደሉበት የሥልጣን ወንበር አሰናብቷቸዋል፡፡ ይህ የዓረብ አገሮች አብዮት እንደ ወረርሽኝ …
– የሊባኖስ ባለሥልጣናት የተጠየቁትን መረጃ እንደማይሰጡ በፊርማ አረጋገጡ – የአውሮፕላኑ ዋና አካል ከባሕር አልወጣም በቃለየሱስ በቀለ
በዓረብ አገሮች የሠራተኞችን ጉዳይ የሚከታተል ተቋም ባለመኖሩ ችግሩ ተባብሷል በታምሩ ጽጌ ከኢትዮጵያ ወደ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኩዌት፣ ዱባይና የመን በሕገወጥ መንገድ የሚላኩ ኢትዮጵያውያን እየደረሰባቸው ያለውን ስቃይ፣ እንግልት፣ አካል መጉደልና ሞት ለመታደግ መንግሥት ከጎናቸው እንዲቆምና
– የኖርዌይ ልዕልትና የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ይመጣሉ በዳዊት ታዬ የኮንፈረንስ ቱሪዝም ፍሰት እያደገና አሁን ባለው ደረጃ ከአቅም በላይ እየሆነ በመምጣቱ፣ የኮንፈረንስ ቱሪዝምን ብቻ የሚመለከት መሥሪያ ቤት እንደሚቋቋም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡
በውድነህ ዘነበ ከአዲስ አበባ ወደ ናዝሬት ሲጓዙ ሞጆ ከተማ መዳረሻ አካባቢ ከወንዝ የሚነሳ መጥፎ ጠረን ይቀበልዎታል፡፡
በጋዜጣው ሪፖርተር ከትናንት በስቲያ በሺሕ የሚቆጠሩ ጂቡቲያውያን ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህን በመቃወም ሰልፍ ወጡ፡፡
በኃያል ዓለማየሁ በኢትዮጵያ ከተመሠረተ 50 ዓመታት ገደማ ያስቆጠረውን ሬስ ኢንጂነሪንግ ኩባንያ ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ከወራት ድርድር በኋላ ሙሉ በሙሉ እንደገዛውና ከዚህ ወር ጀምሮም እንደተረከበው ታወቀ፡፡
በአስራት ሥዩም ባለፈው ሐምሌ ወር በኢትዮጵያ ንግድና ዘርፉ ማኅበራት ምክር ቤትና በቀድሞው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መካከል ስምምነት የተደረሰበት የጋራ የምክክር መድረክ የፊታችን ማክሰኞ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊካሄድ ነው፡፡
በውድነህ ዘነበ የካቲት 5 ቀን 2003 ዓ.ም. የተሰበሰበው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ ማቋቋም የሚያስችል ደንብ አፀደቀ፡፡
በውድነህ ዘነበ የጀርመን መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት የልማት ተቋማቱን በማዋሃድ አንድ ግዙፍ ኮርፖሬሽን አቋቋመ፡፡
በቴህራን መንግሥት ኢራን ውስጥ ተይዘው የነበሩ ሁለት የጀርመን ጋዜጠኞች ከአራት ወራት እስር በኋላ መለቀቃቸዉን የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
በምስራቅ አፍሪቃዊቱ ሀገር ዩጋንዳ ትናንት ምክር ቤታዊ እና ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተካሄደ። በፕሬዚደንታዊው ምርጫ ሰባት የተቃዋሚ ወገን ዕጩዎች ዩጋንዳን ላለፉት ሀያ አምስት ዓመት በመሩት የስድሳ ስድስት ዓመቱ ፕሬዚደንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ አንጻር ተወዳድረዋል።
በሰሜን አፍጋኒስታን በሚገኝ የጀርመን የጦር ሰፈር ትናንት አንድ የአፍጋኒስታን ወታደር መለዪ የለበሰ ግለሰብ ባስነሳዉ ተኩስ ሶስት የጀርመን ወታደርን ገድሎ ስድስት ወታደርን አቆሰለ።
የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር ከሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ምእመናን ጋራ ተወያዩ ርእሰ መስተዳድሩ የገዳሙን አገልግሎት እና ጸጥታ የሚያውኩ “ድንጋይ ወርዋሪዎችን” አስጠንቅቀዋል “ከአሁን በኋላ የማዳምጠው የሀገረ ስብከቱን ሊቀ ጳጳስ አቡነ ገብርኤልን ብቻ ነው፤ እሰር ካሉኝ አስራለሁ፤ ማናችሁም ከእርሳቸው ውሳኔ ውጭ መሆን …
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንዳስረዳው ባለፈው ሣምንት ስድስት በከባዱ የታጠቁ ፖሊሶች በትራፊክ በተጨናነቀችው መሃል አዲሳባ ውስጥ ከመኪናቸው ዱብ ዱብ ይላሉ። ወዲያው እያዋከቡና እያጣደፉ ወደ ማዕከላዊ ፖሊስ ለምርመራ ይወስዱታል። በምርመራ ማዕከሉ በታሠረባቸው ሁለት ሰዓታት ማንነታቸውን ካልገለፁት ምክትል የፖሊስ ኮሚሽነር ፊት ቀርቦ ማስጠንቀቂያ …
የአዋሳ ከተማ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ የአርሶ አደር መሬት ገዝተው መኖሪ ቤትና የተለያዩ ግንባታዎችን ያከናወኑ ናቸው ባላቸው ሰዎች ላይ እርምጃ ሊወስድ እንደሚችል ገልጿል። ከ1985 ጀምሮ በተለይ ዳቶ በተሰኘው አከባቢ መኖሪያ ቤት ሰርተው እየኖሩ እንደሆኑ የሚገልጹት ነዋሪዎች መንግስት ያለምንም አማራጭ ሊያፈናቅለን …
ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስት ጌትነት እንየው የዛሬው የወጣቶች መድረክ እንግዳችን ነው። ጌትነት በውብ ብዕሩ የዘመኑን ወጣት እሳቤ ሽሙጣዊ በሆነ መልኩ ያስቃኘናል።
አይሆንምን ትተሽ ይሆናልን ያዢ ። አለ ያገሬ ሰው። * ካንዱ ዝፍ፤ ሌላኝው ትዘላለች ጦጣ አገር አፍራሽ ሄዶ፤ ቤት አፍራሹ መጣ ማን አለ እንደ ሕዝብ፤ ባሳብ የባዘነ ሃቅ አጥቶ ባገሩ ከልቡ እያዘነ። * ስሞኑን አንደ የቅርብ ወዳጄ አገርቤት ሲደወል የጥንት ጓደኛውን …
በቦስተን ዩኒቨርሲቲ የፍሬዴሪክ ፓርዲ የጥናት ማዕከል ለህትመት በበቃውና የኢትዮጵያን ምርጥ ቡና የንግድ ምልክት ባለቤትነት ያረጋገጠውን ጥረት በምሳሌነት የተመለከተን አንድ ጥናት መነሻ በማድረግ የተጀመረ ውይይት ነው። አንድ የምርት ውጤት ቁሳዊ ይዞታው ከሚያስገኛቸው ቀጥተኛ ጠቀሜታዎች ባሻገር ሊገኙ የሚችሉትንና intangible values በመባል የሚታወቁትን፤ …
ውይይት፥ «ቡና የአዕምሮ ንብረት ባለቤትነት፥ ባህልና ልማት!» ክፍል ሁለት፤ Read more »
በአጼ ኃ/ሥላሴም ሆነ ከዚያ በፊት ባላገር መብቱን ያስከብር የነበረው ከመንግሥት በሚመደብለት ፖሊስ ወይም ነጭ ለባሽ አልነበረም። በጉልበቱ ነው። Read more
(መሀመድ ሰልማን) ወደ ዛላንበሳ የአዲግራቱ ወያላ “ዛላንበሳ! ዛላንበሳ! አሀደ ሰብ ዛላንበሳ!” እያለ ጮኾ ተጣራ፡፡ ስጠጋው ጊዜ “እተው እተው…ቀልጥፍ” አለኝ፡፡ ተሳፈርኩኝ፡፡ ከአዲግራት ወደ ዛላንበሳ ለመሄድ የ10 ብር ታክሲ መያዝ በቂ ነው፡፡ ሚኒባሱ እኔ ከተቀመጥኩበት የኋላ ወንበር ስር ኩልል ያለ ድምፅ የሚያወጣ …
ከአዲግራት እስከ ዛላንበሳ፤ ቁርጥራጭ ማስታወሻዎች (ክፍል ሁለት፤ የመጨረሻ) Read more »
“በሰሜን አፍሪቃ እና መካከለኛው ምሥራቅ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አብዮት ከሰሃራ በታች ወደ አሉ የአፍሪቃ አገሮች ይዳረሳል ወይስ አይዳረስም?” በሚል አፍሪካዊያን በየቦታው ክርክሮች ይዘዋል። ቤን ዓሊ ከቱኒዝያ እንደተባረረ ከፊል ግብፃዊያን ግብፅን ከቱኒዝያ የሚለዩዋት ነገሮች ላይ አጽንዖት እየሰጡ “ግብፅ ቱኒዝያ አይደለችምና እዚያ የሆነው …
የኢትዮጵያ ወጣቶች ከቱኒዝያና ግብፅ እኩያዎቻቸው ሊማሯቸው የሚገቡ ቁምነገሮች Read more »
Ethiopia Zare ረቡዕ የካቲት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. Feb 17, 2011)፦ በኦጋዴን አካባቢ የሚደረገው የአማጽያን እንቅስቃሴ ከሚጠበቀው በላይ መንግስትን እንዳስጨነቀው በቅርቡ ይፋ የሆነው የአሜሪካ ሚስጥራዊ ሪፖርት አጋለጠ። በአዲስ አበባ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ዶናልድ ያማሞቶ በኖቬምበር 2007 በሚስጢር ያስተላለፉትን ዲፕሎማቲክ መልእክት ከትላንት በስቲያ (ፌብረርዋሪ …
የግብጹ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከሥልጣን ከወረዱ በኃላ ወታደራዊው አመራር የአገሪቱን የወደፊት እጣ በተመለከተ ወሳኝ መመሪያዎቹን አስታውቋል
ከአገራችን ባህል አኳያ በዳይና ተበዳይ ይቅር መባባል ይቅርታን መቀበል መስጠት የተለመደ ጥንታዊ ባህላችን ነዉ። ተበዳይ ለዘለቄታ አብሮ ለመኖር ቂም በቀልን ትቶ በዳይን ይቅር ብሎ በሽምግልና ችግርንም መፍታት ለአገር ልማት በጋራ ለመኖር እና ለመስራት ታላቅ መፍትሄ መሆኑ የሚታወቅ ነዉ።
የኢትዮጵያ ቴሌኮምኒኬሽን ሥራ አመራር ለፈረንሳይ ቴሌኮም ከተሰጠና ኢትዮ ቴሌኮም ተብሎ ከተሰየመ በኋላ የተጀመረው የሰራተኛ ምደባ ና ድልደላ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ የድርጅቱ ሰራተኞች ይናገራሉ ።
በዘውድ አገዛዝ የምትመራዋ ንዑሷ የባህረ ሰላጤ ሀገር ባህሬን ለዘብተኛ አመራር በመከተልዋ ለብዙ ጊዜ ባካባቢው በአርአያነት የምትታይ ሀገር ሆና ቆይታለች።
የወያኔ/ኢህአዴግ አገዛዝ ያወጣውን የአምስት አመት የዕድገትና የትራንስሮሜሽን እቅድ ለማሳካት በሚል እየሄደት ያለው መንገድ ህብረተሰቡን እያማረረ ነው፡፡ መንግስት እቅዱን ለማሳካት ከሚያስችለው የገንዝብ መጠን ውስጥ 65 በመቶ ያህል የሚሆነውን ከህዝብ ለመሰብሰብ ማቀዱ ይታወሳል፡፡ ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ በሰፊው በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው የኢህአዴግ መንግስት …
ማሳሰቢያ፡- ይህ ዘገባ ከአገዛዙ እጅ ያፈተለከ ባለ 11ገጽ መረጃን በዋቢነት ያጣቀሰ ነው፡፡1 ከጥቂት ሳምንታት በፊት ‹‹በኢትዮጵያ የመሬት ነጠቃና ነዋሪውን በግዳጅ የማፈናቀል ተግባር››2 በሚል ርዕስ በአገራችን እየተካሄደ ስላለው የመሬት ነጠቃ ሰፋ ያለ ዘገባ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በዚህ ዘገባ ላይ እንደገለጽነው በአገራችን በተለያዩ …