የሚኒስትሮች ምክር ቤት የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ እንዲቋቋም ወሰነ

በውድነህ ዘነበ

የካቲት 5 ቀን 2003 ዓ.ም. የተሰበሰበው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ ማቋቋም የሚያስችል ደንብ አፀደቀ፡፡