የጀርመን ሦስት ተቋማት ተዋህደው አንድ ግዙፍ ኮርፖሬሽን ተቋቋመ Ethiopian Reporter February 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በውድነህ ዘነበ የጀርመን መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት የልማት ተቋማቱን በማዋሃድ አንድ ግዙፍ ኮርፖሬሽን አቋቋመ፡፡