ጷግሜን ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቃቢ ህግ ምስክሮችን ያሰማው በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ችሎት ላይ ሲሆን፣ በተከሳሾች ወርቅዬ ምስጋናው፣ አማረ መስፍን፣ ቢሆኝ አለናና አትርሳው አስቻለው ላይ 6 ምስክሮች ቀርበው መስክረዋል። ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው አቃቢ ህግ ያቀረባቸው 13 ምስክሮች ማን ላይ እንደሚመሰክሩ ግልጽ አድርጎ ባለማቅረቡ ጠበቆች ተቃውሞ አስምተዋል። አንደኛው ምስክር በ12ኛው ተከሳሽ አትርሳው …

ጷግሜን ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ለልዩ ልዩ ባለሙያዎች ባቀረበው የቀጣይ አምስት አመታት የትምህርት ዕቅድ ውይይት ላይ፣ ባለፉት አመታት የትምህርትን ስራ በትምህርት ባለሙያዎች ሳይሆን ለጉዳዩ ዕውቅና በሌላቸው የፖለቲካ ሰዎች እንዲመራ መደረጉና የዘመቻ ስራ ላይ ማተኮሩ የትምህርቱ ጥራት ለመውደቁ ዋና መንስዔ መሆኑን የስብሰባው ተሳታፊዎች ተናግረዋል፡፡ በውይይቱ ላይ …

ጷግሜን ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰኞ ዕለት በሶማሊያ ጌዶ ግዛት የቀድሞ አስተዳዳሪ የነበሩት ሞሃመድ አብዲ ከሊል ከባድ መሳሪያ ከታጠቁ አጃቢዎቻቸው ጋር በመሆን ጋርባሃሬ ከተማ ሲገቡ አካባቢው የጦርነት ድባብ ውስጥ መውደቁን የከተማዋ ነዋሪዎች እማኝነታቸውን ሰጡ። የገርባሃሬ ነዋሪዎች በኢትዮጵያ ሰራዊት የሚደገፈው አዲሱ የጁባላንድ አስተዳዳሪ አህመድ ማዶቤ በከተማዋ በኃላፊነት መሾሙ እየታወቀ የሞሃመድ ከሊል ወደ ከተማዋ …

  • ‹‹አቃቤ ህግ አዛዥ ናዛዥ ሆኗል›› ጠበቃው … • ‹‹አርበኛው ግንባር የሚገኘው ሻዕቢያ ነው›› ምስክር …. በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር :- የፌደራል አቃቤ ህግ ዛሬ ጳግሜ 3/2007 ዓ.ም በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ …

አዛዥ ናዛዥ አቃቤ ህግ በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮነን መዝገብ 6 ምስክሮችን አሰማ :: Read more »

የፖለቲካ አስተዳደሩ ካልተወገደ ድህነትን እና የኑሮ ውድነትን መቅረፍ አይቻልም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianEconomy‬ ‪#‎EthiopianOppositionParties‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኑሮ ውድነትና የፖለቲካ አስተዳደር እጦት ተወራራሽ ናቸው:: በሃገሪቱ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ከ2008 መግቢያ ጀምሮ በተለያዩ ምግብ ነክ በሆኑ እና ምንብ ነክ ባልሆኑ …

የፖለቲካ አስተዳደሩ ካልተወገደ ድህነትን እና የኑሮ ውድነትን መቅረፍ አይቻልም:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

  ኤርትራ ‹‹የኢትዮጲ ያ አይነ ውሃ አላማረኝም ›› ማለቷ ተሰማ! (አሌክስ አብርሃም) የኤርትራ የኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ትናንት መግለጫ አውጥቶ ነበር ….እናም በመግለጫው ኤርትራ ‹‹በኢትዮጲያ እየተደረገባት ያለው ዛቻና ወታደራዊ ትንኮሳ እየጨመረ ነው …ማስፈራሪያውም በርክቷል ›› መባሉን ዘ ገልፍ ቱዴይ ዘግቦታል ፡፡ የኤርትራው …

ኤርትራ ‹‹የኢትዮጲያ አይነ ውሃ አላማረኝም ›› ማለቷ ተሰማ! (አሌክስ አብርሃም) Read more »

መግቢያ „ የተፈጠርነው እንደ እንስሳ ለመኖር ሳይሆን ፣ የትክክለኛውን ዕውቀትና የታታሪነትን መንገድ ለማግኘትና ለመቀዳጀት ነው ።“ ዳንቴ ዳንቴ ይህንን ያለው በ13ኛው ክፍለ-ዘመን የኢጣሊያን ህዝብ በድህነት፣ በተስቦ በሽታና በጦርነት፣ እንዲሁም ኑሮው ሁሉ ስለጨለመበት ደጉን ከክፉ መለየት ባልቻለበት ወቅትና፣ ማንኛውንም ለሰው ልጅ የሚሰቀንን አጸያፊ ድርጊት በሚያደረግበት ዘመን በአንክሮ ከተመለከተ በኋላ ነው። በእሱ ዕምነትም፣ ለዚህ ሁሉ ዋናው ምክንያት […]

ታማኝ መጋዣን አጥብቀህ ጫነው –ሀይላማርያም ደሳለኝ በያዝከው ቀጥል ተባለ ። ለምን ? #Ethiopia የወያኔ ውስጣዊ ችግር ተባብሷል፤ … የቻይና ቀውስ አንደምታ፤ …. ግልገል ጊቤ ሶስት ችግር ፈጣሪ ነው ተባለ የሳውዲ እስር ቤቶች ኢትዮጵያውያንን በገፍና በግፍ ማሰር ቀጠሉ’፤ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=TvF7jSH0or8]

የትግላችን መለያ አርማ በአካል እና በጽሑፍ በሁለት መልኩ የሚገለጽ ይሆናል! ድምጻችን ይሰማ! አርማዎቹ ጠቋሚ ጣት እና አንድ ቁጥር ናቸው! ማክሰኞ ጳጉሜ 3/2007 ለዛሬ የትግላችንን መለያ ምልክት ይፋ እንደምናደርግ መግለጻችን ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሰረት የሰላማዊ ትግላችን አርማ በአካል እንቅስቃሴ ሲገለጽ የጠቋሚ ጣት …

የትግላችን መለያ አርማ በአካል እና በጽሑፍ በሁለት መልኩ የሚገለጽ ይሆናል! ድምጻችን ይሰማ! Read more »

ኢሳት ዜና (ጳጉሜ 2, 2007) የኢትዮጵያ መንግስት በሃገሪቱ ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ለተጋለጡ ወደ አምስት ሚሊዮን ሰዎች ከዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ምላሽ አለማግኘቱን ገለጠ። ከእርዳታ ሰጪዎች የታየውን ዝምታም ተከትሎ መንግስት ከአገር ውስጥ ገበያ የእህል ግዥ ለማከናወን መገደዱን የግብርና ሚኒስትር ባለስልጣናት ለጋዜጠኞች አስታውቀዋል። የእርዳታ ሰጪዎች በመካከለኛው ምስራቅ አገሮች በጸጥታ መደፍረስ ምክንያት ችግር ውስጥ ለገቡ እንዲሁም በመሬት መንቀጥቀጥ ለተጎዱ …

ኢሳት ዜና (ጳጉሜ 2, 2007) የኤርትራ መንግስት ከጎረቤት ኢትዮጵያ ወታደራዊ ወረራ ሊፈጸምብኝ ይችላል ሲል ዛሬ ሰኞ ገለጠ። በስልጣን ላይ ያለው ገዢው የኢህአዴግ (ህወሃት) ፓርቲ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገሪቱ ላይ እያቀረበ ያለው ፀብ-ጫሪ መግለጫና ንግግር እየጨመረ መምጣቱን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ማመልከቱን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል። የተለያዩ ሃይሎችን ድርጊት ከኤርትራ ጋር ለማቆራኘት ጥረት ሲያደርግ የቆየው …

ጷግሜን ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኤኤፍፒ የአገሪቱን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በመጥቀስ እንደዘገበው፣ የኢህአዴግ መንግስት በኤርትራ ላይ የሚያሰማው የጦርነት ዛቻና አገሪቱን እወራለሁ እያለ የሚያሰማው መግለጫ ጨምሯል። የትግራይ ነጻ አውጭ ድርጅት /ህወሃት በተለየ ሁኔታ በኤርትራ ላይ ዛቻ እያሰማ ነው። በክረምቱ ወር ይሰማ የነበረው ፉከራ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ተጠናክሮ መቀጠሉን የማስታወቂያ ሚኒስቴሩ ገልጿል። የህወሃት …

ጷግሜን ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአቶ መኩሪያ ኃይሌ የሚመራው የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በ2005 ዓ.ም በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የራራ መኖሪያ ቤቶችን ለማግኘት በድጋሚ የተካሄደውም ምዝገባ ዳግም እከልሳለሁ ማለቱ አብዛኛዎችን ነዋሪዎች አስቆጣ፡፡ ሚኒስቴሩ በመጋቢት 2007 ዓ.ም የወጣው 10ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዋጋ ነዋሪው ከአቅሙ በላይ መሆኑን መግለጹን መነሻ በማድረግ ተመዝጋቢዎች አቅማቸውን …

ጷግሜን ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የማእከላዊ ስታትስቲክስ መስሪያ ቤት ባወጣው ሪፖርት በነሃሴ ወር ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ዋጋቸው ጨምሯል። የጭማሪዎች መጠን ከክልል ክልል ሲለያይ አዲስ አበባ ፣ አፋርና ኦሮምያ ከፍተኛ ጭመሪ ታይቶባቸዋል። የምግብ ዋጋ ከአምናው ጋር ሲተያይ 11 ነጥብ 6 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ምግብ ነክ ያልሆኑ ደግሞ በ8 ነጥብ 9 ጭማሪ አሳይተዋል። …

ጷግሜን ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ንቅናቄው ለኢሳት በላከው መረጃ እንደገለጸው በተለያዩ የአውሮፓና የሰሜን አሜሪካ ከተሞች በተካሄዱ የአገርን አድን ጥሪዎች ህዝቡ ለንቅናቄው ያለውን ድጋፍ ገልጿል። ብጹ አቡነ መቃርዮስና አቶ ብዙነህ ጽጌ በእንግድነት በተገኙበት በስዊዘርላንድ በተካሄደው ስብሰባ፣ ሴቶች በውድ ገንዘብ የተገዙ የእጅ አምባራቸውን ሰይቀር ለግሰዋል። በዝግጅቱም ከፍተኛ ገንዘብ ተሰብስቧል። የቶሮንቶ፣ ካልጋሪና ኦክላንድ ስብሰባዎችም እንዲሁ …

ጷግሜን ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ፓንጋኒ ውስጥ አስራስምንት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ካለፍቃድና ሕጋዊ ቪዛ ኬንያ ውስጥ በመግባት የተከሰሱ ሲሆን ሰባቱ ፓሊስ በእጃችን ላይ የነበረውን ሕጋዊ ዶክመንቶች ወስዶብናል በማለት ክሱን ያስተባበሉ ሲሆን ሌሎች አስራ አንዱ ግን በአስተርጓሚ በኩል በሰጡት የእምነት ክህደት ቃል የቀረበባቸውን ክስ ማመናቸውንና ለፍርድ ውሳኔው ለሴፕቴንበር 8 ቀን …

ጷግሜን ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶማሊያ የአፍሪክ ሕብረት ሰላም አስከባሪ ጦር አሚሶም በኡጋንዳና በኢትዮጵያ ወታደሮች ቁጥጥር ስር የነበረው በመሃከላዊ ሂራን ግዛት ቡቅአበል ሁለተኛው ስትራቴጂካዊ ከተማ በአልሸባብ ቁጥጥር ስር ውሏል። እስላማዊ ታጣቂዎቹ በስተደቡብ ሶማሊያ የምትገኘውን ኩርቱዋሬንና ከሞቃዲሾ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘውን የጃናሌን ከተሞች ባለፈው ሶስት ቀናት በቁጥጥራቸው ስር ማድረጋቸው ይታወሳል። በሶማሊያ ከ6,200 በላይ …

በደቡብ ብሔር ብሄረሰቦች ክልል በወላይታ ዞን የወላይታ ሶዶ ከተማ አካባቢ አርሶአደሮች ያለ አግባብ ከይዞታችን ተፈናቅለናል ሲሉ ማማረራቸውን አንድ የዓይን ምስክር ተናገሩ ። ከተማይቱን ለማስፋፋት በተያዘው እቅድ በሺህዎች የሚቆጠሩ አርሶ አደሮች መኖሪያ ቤቶች እየፈረሱ እና አርሶአደሮቹም ከይዞታቸው እየተፈናቀሉ እንደሆነ ለዶቼቬለ አስረድተዋል። …

የወላይታ ሶዶ አርሶአደሮች ሮሮ እና የከንቲባው ምላሽ Read more »

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ አድማጮች እና ተመልካቾች አብራችሁን ትቆዩ ዘንድ የአክብሮት ግብዣችንን እነሆ ,,,, #Ethiopia መረጃ ሙሉ ያደርጋል ስለዝህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ አድማጮች እና ተመልካቾች ለእለቱ የመራረጥናቸውን ሳምንታዊ ዜናዎች ጣእም ካላቸው ዜማዎች ጋር እንዲሁም ስለሚያገባን እንጦምራለን በሚል መርህ ትኩስ መረጃዎችን በማቅረብ …

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ አድማጮች እና ተመልካቾች አብራችሁን ትቆዩ ዘንድ የአክብሮት ግብዣችንን እነሆ ,,,, Read more »

ኖርዌጂያዊው የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ ነሐሴ 28 ቀን 2007 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በቂርቆስ ፖሊስ መምርያ ታስረው ከቆዩ ከሰዓታት በኋላ ቃላቸውን ሰጥተው በዋስ ተለቀቁ፡፡ ሚስተር ሀኮን ጋርደር ላርሰን በሆቴሉ በሥራ ላይ እያሉ የፍርድ ቤት የእስር ትዕዛዝ በያዙ ፖሊሶች የተወሰዱት፣ ላለፉት …

የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ በቂርቆስ ፖሊስ መምርያ ታስረው ቃላቸውን ሰጥተው በዋስ ተለቀቁ፡፡ Read more »

የዞን9 ጦማርያን ጉዳይ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሰበብ ለ37ተኛ ጊዜ ተቀጥሯል። #Ethiopia #Freezone9bloggers #KangarooCourt በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ለዛሬ በተደጋጋሚ የተላለፈው የብይን ጥበቃ በድጋሚ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሰበብ ለ37ተኛ ጊዜ ተቀጥሯል። በዳኞች አለመሟላት የተነሳ ችሎቱን ማስቻል አልችልም ብለው በቢሮ ተከሳሾችን እና …

የዞን9 ጦማርያን ጉዳይ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሰበብ ለ37ተኛ ጊዜ ተቀጥሯል። Read more »

አዲሱ የሰማያዊ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ነሃሴ 16ና 17/2007 ዓ.ም በተደረገው የፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ አስመራጭ የነበረው ኮሚቴ የብሔራዊ ምክር ቤትን፣ የኢዲትና ምርመራ ኮሚሽን አባላትን ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት በጠቅላላ ጉባኤው ምርጫ ከ1ኛ-50ኛ የተመረጡ አባላት እንደ ውጤታቸው 37ቱ ቋሚ …

አዲሱ የሰማያዊ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት ጱግሜ 1/2007 ዓ.ም በይፋ ስራውን ጀምሯል፡፡ Read more »

አሜሪካ መንግስት ኦፊሳላዊ ድረ ገጽ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አስተባባሪነት በዓለም ላይ ለተመረጡ 20 ሴት የፖለቲካ እስረኞች መካከል ሶስት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ዘመቻና ማስታወሻ እየተደረላቸው ነው፡፡ ከዛሬ 20 አመት በፊት ሴቶችን ለማብቃት፣ የጾታ እኩልነትን ለማስፈን እና የልጃ ገረዶችን ሰብዓዊ …

ሶስቱ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ሴት የፖለቲካ እስረኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ዘመቻ እየተደረላቸው ነው Read more »

በዚህ ሳምንት ሕዝባዊ ስራዎች ይኖሩናል!‪ === ሰኞ ጳጉሜ 2/2007 === ‪ የስራ ካላንደራችንን ላልደረሳቸው ሁሉ በማዳረስ እንረባረብ! -====== ድምፃችን ይሰማ :- 1/ ነገ ማክሰኞ ጳጉሜ 2/2007 የትግላችን መለያ ይፋ ይሆናል! ለአራት አመታት ያክል በሰላማዊነት እና ሕጋዊነት የቆየው ትግላችን ሊገለጽበት እና …

ድምፃችን ይሰማ : በዚህ ሳምንት ሕዝባዊ ስራዎች ይኖሩናል!‪ የትግላችን መለያ ይፋ ይሆናል! የማህበራዊ ቦይኮት የትብብር መንፈግ ዘመቻችንን እንጀምራለን! Read more »

በአዲሱ አመት ምን አቅደዋል????? Fitsum Ze Ethiopia ሁለትሺ ሰባት አልቆ ተራውን ለሁለትሺስምንት እያስረከበ ይገኛል። ታዲያ ይህዓመት ለኛ ለኢትዮጵያውያን ምንይዞ ይመጣ ይሆን? መልሱን ለሱ ትተን እኛ በራሳችን በወያኔ እኩይሴራ አንድነቷ ተናግቶ ህልውናዋ ተደፍሮ ስላለችው ስለሃገራችን፤ በስርዓቱጨቋኝ አገዛዝ ስለሚሰቃየው ለህዝባችን ፤በአገዛዙ ትውልድ …

በ2008 አንድ ሆነን በህዝባዊ ዓመጽ ሃገር አጥፊውን ቡድን ማስወገድ በሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እቅድ ውስጥ ሊገባ እና ሊተገበር ይገባል። Read more »

ብዙ ጊዜ ስለተቃራኒ ፆታ ፍቅር መጻፍ ብዙመ አልወድም ወይም አይመቸኝም ይህ ተከታዩን በቂሊንጦ እስር ቤት ከሰሞኑ የተፈፀመው የቀለበት ስነስርዓት ስሠማ ግን የሆነ የተለየ ነገር ሆኖ ስላገኘሁት ትንሽ ፈለግኩኝ፡፡ Ermias Tokuma Alemayehu ጉዳዩ እንዲህ ነው በተደጋጋሚ ከዚህ ቀደም እዚህ ፌስቡክ ላይ …

የህወሀት እስርና እንግልት ያልበገረው ፍቅር ቂሊንጦ የተካሄደው የቀለበት ስነስርዓት Read more »

አዳፍኔ ፍርሃትና መክሸፍ

ሰሞናኛ ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ አሸብረው የተሸበሩ የዘረኛ ቡድን ካድሬ የሆኑ የሕወሓት ጫጩቶች የማህበራዊ ሚዲያ ጫጫታ ነው::ምሁር በሽታቸው የሆነ ሕወሓቶች ጫጫታቸው ያተኮረው በፕሮፌሰር መስፍን ላይ መሆኑ ምን ያህል በበታችነት ዛሬም እንደሚያላዝኑ ያሳየ ነው::ፕሮፌሰር መስፍን አዳፍኔ የተባለውን የእኩይ ፖለቲከኞችን ሴራ ፍንትው አድርገው …

የሕወሓትን ጓዳ ከነጫጩቶቿ ያንቀጠቀጠው የፕሮፌሰር መስፍን አዳፍኔ ፍርሃትና መክሸፍ (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

የግንባሩን መሪዎች መርጧልም።እስካሁን ባለዉ ልምድ መሠረት የግንባሩ ዉሳኔዎችና መሪዎች ማለት የኢትዮጵያ ፖሊሲ ወይም መርሕና መሪዎች ናቸዉ። ጉባኤዉንና ዉሳኔዎቹን ለዚሕ ሳምንት ዉይይታችን ርዕስ ያደረግነዉም ዉሳኔ፤ ምርጫዉ መላዉ ኢትዮጵያን ሥለ ሚነካ ነዉ።

የሚስረቀረቀዉ ድምፅዋ በመሰንቆ ጋር ሲታጀብ የስንቱን ባህላዊ ሙዚቃ አፍቃሪ ልብ እንዳሸፈተ ለአድማጭ እንተዉ። በተለይ አዲስ አበባ ቂርቆስ አካባቢ ይገኝ በነበረዉ የምሽት ክበቧ ትታወቃለች።

የቡድኖች ማጠቃለያዎች፣ ውይይቱን የማያንጸባርቁ እና የጋራ አቋሞችን የማይወክሉ ነበሩ አክራሪነት እና ጽንፈኝነት፣ በሚኒስቴሩ ከተሰጣቸው ትርጉም እና ማብራሪያ ውጭ ውለዋል ለመልካም አስተዳደር የተሰጠው መድረክ በቀማኞች የስመ አሸባሪ ዝባዝንኬዎች ተጠልፏል የሰንበት ት/ቤቶች እና መንፈሳውያን ማኅበራት በአክራሪነት እና በጽንፈኛነት ተፈርጅዋል *            *            * ጥሪው በአማሳኞቹ በመጠለፉ ከ169 አጥቢያዎች 20 የሰንበት ት/ቤት አባላት ብቻ …

በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ የሚደርሰው ግፍ አንደቀጠለ ነው። … በጋምቤላ የወያኔ ታጣቂዎች ዘረፋ ሲቀጥል በደደር ቆቦ ኣንድ የወያኔ ባለስልጣን ተገደለ። … Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) …. የጦርነት ቀጠና በሆነው በምስራቅ ኢትዮጵያ ሰፍሮ የሚገኘው እና ጄነራል ኣብርሃ የሚመራው የደቡብ ምስራቅ እዝ ክፍለጦር …

በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ የሚደርሰው ግፍ አንደቀጠለ ነው። በጋምቤላ የወያኔ ታጣቂዎች ዘረፋ ሲቀጥል በደደር ቆቦ ኣንድ የወያኔ ባለስልጣን ተገደለ። (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የህዝብ የለውጥ መሻት እ.ኤ.አ. 2011 በሲሪያ ከገባ ጀምሮ ሚሊየኖች ሞቱ፣ ሚሊየኖች አካላቸው ጎደለ፣ ሚሊየኖች ሀገር ጥለው ተሰደዱ። የሀገሪቱ መሪ ጓድ አሳድ ግን ዛሬም ለዚህ እልቂት ምላሻቸው አንድና አንድ ብቻ ነው “እኔና እኔ ብቻ!” ዛሬ አለም የሲሪያውያንን እልቂት በየደቂቃው ይሰማል። መፍትሄ …

አሳድ ህዝባቸውን በአንድ ጊዜ አስጨረሱት የኛዎቹ ግን ቀስ በቀስ! (የትነበርክ ታደለ) Read more »

Empower women, don’t imprison them! #FreeThe20. ህወሓት/ኢህአዴግ የሴቶች፣ ራሳቸውን ያወቁ ሴቶች፣ ለሀገራቸው ያገባናል ለሚሉ ሴቶች፣ አድርባይ ላልሆኑ ሴቶች፣ እንደ ጣይቱ ሞትን ለማይፈሩ ሴቶች ፀር ነው፡፡ ተወዳዳሪ የማይገኝለት፡፡ ከቻይና በስተቀር፡፡ ይኸ ስርዓት አንድ ሰሞን ‹‹አፈርማቲቭ አክሽን›› ሆኖ ነበር ቋንቋው ሁሉ፡፡ ሴቶችን …

ህወሓት ለሀገራቸው ያገባናል ለሚሉ ሴቶች፣ አድርባይ ላልሆኑ ሴቶች፣ እንደ ጣይቱ ሞትን ለማይፈሩ ሴቶች ፀር ነው፡፡ Read more »

ገቢዎችና ጉምሩክ ነን ባዮች ከፓሊስ ጋር በመጣመር መርካቶ አካባቢ ላይ፤ ሸማቹን ህብረተሰብ መንገድ ላይ እያስቆሙ የያስከውን እቃ የገዛህበት የቫት ደረሰኝ አምጣ ወይም አሳየን እያሉ በጠራራ ፀሐይ እየዘረፉት ነው! – Sara MoAwol

ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ላይ ፍኖተ ሰላም አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የአንዲት እርጉዝ ሴት እና ሌሎች 5 ሰዎች ህይወት አልፏል። – ሃኒ ሰሎሞን (ፌስቡክ) 16095

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

  ይህን ሰሞን እያየን ያለነው ጉዳይ አጅግ የሚገርም እና የለውጥ ሃይል ነን የሚሉ ኣማሳኞች ሳይቀሩ አየተራወጡ ያሉበት የዘረኝነት መነባነብ በኣገሪቱ ስር አንዳይሰድ ትውልዱ እንዳይበከል የሚያስፈራ ጉዳይ መሆኑ ውሎ ኣድርዋል፥፥የሚደርሱኝ መረጃዎች አንደሚጠቁሙት ዘረኝነትን ለማስፋፋት የተለያዩ ኣካላት ገንዘብ መድበው በሃገር ቤት ያለውን …

ዘረኝነት መድሃኒቱ ያልተገኘለት ትልቁ በሽታ እና የበታችነት አባዜ ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) Read more »

ከአባይነህ ተገኝ የሰሞኑ የሶርያ እና የኢራቅ ስደተኞች አውሮፓን ማጥለቅለቅ ለአውሮፓውያን ራስ ምታት፣ለአለም ደግሞ ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በሗላ ያልታየ አሳሳቢ እና አሳዛኝ ክስተት ሆኗል። በተለይ በተለይ በባህር ዳርቻ ወድቆ ከታየው ከዚያ የብዙዎችን ልብ ከሰበረ ጨቅላ ህጻን ሞት በሗላ አንድ ነገር መደረግ …

ሼህ ሙሃመድ አላሙዲ እንዳይሰሙ Read more »

11 በመቶ እድገት ያስመዘገበ አገር እንዴት 9,7 በመቶ ካስመዘገበ አገር ልምድ ይቀስማል? ‪(ምንሊክ ሳልሳዊ‬ ) የካደውን የረሃብ እና ድርቁን አደጋ ወያኔ ባመነበት ሰአት ላይ አሻንጉሊቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐይለማሪያም ደሳለኝ በቻይና ተገኝቶ ከቻይና የኢኮኖሚ እድገት ልምድ ለመቅሰም እንደሚፈልግ ሲደሰኩር ተሰምቷል ፡፡ …

11 በመቶ እድገት ያስመዘገበ አገር እንዴት 9,7 በመቶ ካስመዘገበ አገር ልምድ ይቀስማል? ‪(ምንሊክ ሳልሳዊ‬ ) Read more »

ህወሓቶች ያልሆነ ወሬ ሆን ብለው ለህዝብ ይበትናሉ። የተቃዋሚ መሪዎች ያልተናገሩት ነገር “እንዲህ ተናገሩ” እያሉ አሉባልታቸው ይነዛሉ፤ የፖለቲከኞች ስም ለማጥፋትና በህዝብ እንዲጠሉ ለማድረግ። በ97ቱ ምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም “ፀረ ትግራይ ህዝብ” አስተያየት እንደሚሰጡ በካድሬዎች ይነገረን ነበር። “ፕሮፌሰር መስፍን መቐለ …

ህወሓቶች ያልተባለውን መጠምዘዝ ይወዳሉ…እናም ስም ማጥፋት ስራቸው ነው! Read more »

የህገ-ወጡ መጅሊስ አመራሮች በሶላት ሰአት በመካ እየተዝናኑ፤የህዝብን ገንዘብ እየመዘበሩ መሆናቸውን የቢቢኤን ምንጮች በቪዲዪ በመቅረጽ አጋለጡ ተቃውሞም ገጥሟችዋልለሃጅ የሄዱ ሙስሊሞች በመስተግዶ በችግር እየተሰቃዩ ባሉበት ይህን ማድረጋቸው እንዳሳዘናቸው ሙስሊሙም በየደረሱበት ሊቃወማቸው እንደሚገባ ተገለጸ ቢቢኤን፤- ነሃሴ 29/2007 የህገ-ወጡ መጅሊስ ምዝበራ ከትላንት እስከ ዛሬ …

የህገ-ወጡ መጅሊስ አመራሮች በሶላት ሰአት በመካ እየተዝናኑ፤የህዝብን ገንዘብ እየመዘበሩ መሆናቸውን ተገለጸ Read more »

ኢትዮጵያ እና ሱዳንን በሚያዋስኑ የመተማ እና ገላባት ከተሞች የመተማ ነዋሪዎችን ቁጣ ተከትሎ ውጥረት መንገሱን የአከባቢው ነዋሪዎች ለምንሊክ ሳልሳዊ ጠቁመዋል ፡፡ነዋሪዎቹ እንዳስታወቁት ባለፈው ሳምንት የአስረአንድ ኢትዮጵያውያን መታረድ የፈጠረው ሕዝባዊ ቁጣ አከባቢውን ውጥረት ውስጥ በመከትቱ ድንበሩ የተዘጋ ሲሆን የከተሞቹ የንግድ እንቅስቃሴ ጭር …

በኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር መተማ ገላባት ውጥረት ነግሷል ፡፡ Read more »

ሰኞ ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም. ለዚህ ማስረጃ የሚሆኑ ሰሞኑን በዋሽንግተን ዲሲ እየታዩ የሚገኙት ሁለት አንጋፋ ቤተክርስቲያኖች ላይ የተከሰጠውን ዘገባዎች ይዘን ቀርበናል። በቅድሚያ ይህንን ሪፖርታዥ እንድናጠናቅር የተባበሩን ሁሉ በቅድሚያ እናመሰግናለን። የርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በዋሽንግተን ዲሲ የምትገኘው …

በዲሲ ትላልቅ አብያተ ክርስቲያናት ላይ ወያኔ አዲስ ዘመቻ ከፈተ Read more »

ከመልኬ መንግስቴ ከፍል 1 ለቅምሻ. ይህን ለሚመለከተው ሁሉ የአክብሮት ሰላመታየን አቀርባለሁ| ለረጅም ጊዜ ማስታወሻ ስይዝ ቆይቸ የደረስኩት መጽሀፍ ወደማጠናቀቅ ስለደረሰኩ አምላክ ፈቃዱ ከሆነ በቅርብ ጊዜ ለሕዝብ ለማበርከት በዝግጅት ላይ ነኝ፣ይህን ለቅምሻ የአቀረብኩት እንደመንደርደሪያ ሁኖ ዝርዝር ሁኔታውን በመጽሐፋ ውስጥ ሰለተጠቃለለ መጽሀፋን …

የአርበኛው ኑዛዜ (መልኬ መንግስቴ) Read more »

 

ህገ-ወጥ የተባሉና ብዙዎቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ከሦስት መቶ በላይ ስደተኞች ፍርዳቸውን ጨርሰው ነገር ግን አሁንም ማላዊ ውስጥ በቁጥጥር ስር መሆናቸው ተገልጿል።

ማረፊያ ቤት የሚቆዩት ወዳገራቸው ለመላክ ያለው ዝግጅት እስከሚጠናቀቅ መሆኑን የማላዊ መንግሥት ባለሥልጣናት ይናገራሉ።

የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ግን ሰዎች ፍርዳቸውን ከጨረሱ በኋላ እሥር ቤት ማቆየት ህገወጥ አሠራር ነው» ይላሉ።

ለዝርዝሩ ከብላንታየር የተጠናቀሩና አዲሱ አበበ ወደ ማላዊ እንዲሁም ናይሮቢ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ደውሎ ያገኛቸውን መረጃዎች ያካተተበትን የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡