ህወኃት ፀገዴ ላይ ያካሄደው ስብሰባ ከሸፈ፣

የትግራይ ነፃነት ግንባር /ህወኃት/ ገና ከፅንስሱ ሲነሳ ለሙን የሰሜን ወሎን፣ ምዕራባዊ ጎንደርን እና ምዕራባዊ ጎጃምን በማካተት ታላቁን የትግራይ ሪፐብሊክ መመስረት ግብ አድርጎ መመስረቱና ለዚህም አላማው ስኬት የቻለውን ሁሉ በማድረግ ላይ እንድሚገኝ የሚታወቅ ነገር ነው። በተለይም በወልቃይት፣ ፀገዴና አርማጭሆ ያካሄደው መስፋፍት በአካባቢው ነዋሪ ህዝብ ላይ ትውልድ ይቅር የማይለው ግፍ ፈጽሟል፡ አሁንም የመስፋፋት ህልሙን እውን ለማድረግና ቀሪ […]

1 Comment on “ህወኃት ፀገዴ ላይ ያካሄደው ስብሰባ ከሸፈ፣”

  1. የህዝቡን መረጃ ጥማት መገደብ ወያኔ አይቻለውም ብዙ የአማራጭ በሮች አሉት ያነባል ይታገላል ደደብ ወያኔ ሁላ

    ድል ለመላዉ ኢትዮጵያዊያን!!
    ድል ለርበኞች ግንቦት 7 ጥምር ሐይሎች!!
    ጉድሽ ወያኔ!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*