ለክብረ በዓሉ እና ጽኑ ኦርቶዶክሳውያንን ለማጽናናት ምእመናን እንዲሳተፉ እየተጠየቀ ነው ቅዳሜ ነሐሴ 30 ቀን እና እሑድ ጳጉሜን 1 ቀን ለሚደረገው ጉዞ ምዝገባ እየተካሔደ ነው በክብረ በዓሉ የሕንፃ ቤተ ክርስቲያኑ የመሠረት ድንጋይ በሀ/ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ይቀመጣል *           *          * ከሥራቸው ታግደው በፈጠራ ክሥ የታሰሩት የሰበካ ጉባኤ አባላት ቤተሰቦች ችግር ተባብሷል የወረዳው ፍ/ቤት ለወሰነባቸው ከ6 – 9 …

‹‹የሳምንት አራስ ጎዳና ላይ ወድቃለች›› በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ መርካቶ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ጎላ መንደር ‹‹ህገ ወጥ የቤት ግንባታ›› በሚል በመንግስት ለሶስተኛ ጊዜ ቤቱ የፈረሰበት ወጣት ታምራት ታንቱ ባሳ ራሱን ማጥፋቱን ምንጮች ከሶዶ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ወጣት ታምራት ታንቱ ባሳ በዚህ መንደር ረዘም ላለ ጊዜ እንደኖረ የገለፁት ምንጮች ለሶስተኛ ጊዜ ‹‹ህገ ወጥ […]

“አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የዕድገትና የብልግና ይሁንልዎ!” (የብልግና ላይ አስምረን አልፈናል) የሚል የከፍተኛ ባለስልጣን ምኞት ካነበብክ፥ አትደንግጥ። ያለኸው ኢትዮጵያ ነውና፣ ይከሰታል። ልታነብ ትችላለህ። Yohanes Molla የወዳጆች ማኅበር ስብሰባ ፍቃድ እንኳን ስንት እክል ሊገጥመው በሚችልበት አገር ውስጥ፥ “በመዲናው የሚገኙ የሌላ አገር ስደተኞች …

“አዲሱ ዓመት…የብልግና ይሁንልዎ!” የሚል የባለስልጣን ምኞት ካነበብክ፥ አትደንግጥ ! ያለኸው ኢትዮጵያ ነውና Read more »

  Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሃሳብ መለየት ብቻ በተከታታይ ደብዛቸው የጠፋውን የሕወሓት አገዛዝ አባላትን በተመለከተ በኢሕአዴግ ድርጅቶች ካድሬዎች መካከል በደህንነት ቢሮው ላይ የተነሱ ጥያቄዎች ውዝግባቸው ሊቋጭ እንዳልቻለ ለብአዴን በአመራርነት የሚያገለግሉ ለደህንነት ቢሮ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለምንሊክ ሳልሳዊ ጠቁመዋል::ካለፉት ሁለት …

የደህንነት ቢሮው ውዝግብ ሊቋጭ አልቻለም::መቀሌ ላይ የታገቱ የደህንነት አባላት ጉዳዩ እንዲያገረሽ አድርገውታል:: Read more »

ከወጪ ንግድ 14 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል

-ዕቅዱ 119 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት አለው

ከ2008 እስከ 2012 ዓ.ም. ድረስ ተግባራዊ የሚደረገው ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ረቂቅ ዕቅድ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ ማምጣትና ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው የዓለም አገሮች የመጀመሪያው ረድፍ ላይ ማሠለፍ ራዕይ አድርጓል፡፡ ለዚህም ዕቅድ መሳካት 2.4 ትሪሊዮን ብር ይጠይቃል፡፡

 

ለዕቅዱ እንደ መነሻ የተወሰዱት የአገሪቱ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች መልካም ውጤት እያስገኙ መሆናቸው፣ በመጀመርያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ወቅት የተጀመሩና በግንባታ ላይ ያሉ ኢኮኖሚያዊ የልማት ፕሮጀክቶች በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ውስጥ ተካተው መጠናቀቅ ያለባቸው መሆኑን ግንዛቤ ይዟል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ኢትዮጵያ የተስማማችባቸው የድኅረ 2015 የልማት ግቦችም የዕቅድ ዝግጅቱ መነሻ ያደረጋቸው ጉዳዮች መሆናቸውን  ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡

በዚሁ መሠረት በዕቅድ ዘመኑ መጨረሻ ማለትም በ2012 ዓ.ም. መጨረሻ ዓመታዊ የኢኮኖሚ ዕድገቱ 11 በመቶ እንዲሆን ማድረግ በመሠረታዊ የዕድገት አማራጭ የተቀመጠ ግብ መሆኑን የተገኙት መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በከፍተኛው የዕድገት አማራጭ ደግሞ የአገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት በ2012 ዓ.ም. መጨረሻ 12.2 በመቶ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡ በከፍተኛው የዕድገት አማራጭ መሠረት በአገሪቱ መዋቅራዊ ለውጥ መምጣት የሚችልበትን ሥርዓት መጣል ትልቁ ዓላማ ነው፡፡

በዚሁ በከፍተኛ የዕድገት አማራጭ ረቂቅ ዕቅድ መሠረት የግብርና ዘርፉ የምርት ዕድገት ተጠናክሮ በመቀጠል አማካይ ዓመታዊ ዕድገቱ ስምንት በመቶ እንዲሆን ታቅዷል፡፡ ወደ ኢንዱስትሪ የሚደረገውን ሽግግር ዕውን ለማድረግ በዕቅዱ ዘመን የኢንዱስትሪ ዘርፉን አማካይ ዓመታዊ ዕድገት 19.8 በመቶ ለማድረስ ረቂቅ ግብ መጣሉን ለማወቅ ተችሏል፡፡

በአጠቃላይ የግብርና ዘርፍ ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት የሚኖረው ድርሻ በ2007 ዓ.ም. ከነበረበት 41 በመቶ በ2012 ዓ.ም. ወደ 35.6 በመቶ እንዲወርድ በዕቅዱ ተይዟል፡፡

የኢንዱስትሪ ዘርፍ ከሁሉም ዘርፎች ቅድሚያ የተሰጠው በመሆኑ በላቀ ፍጥነት ያድጋል የሚል ግምት ተሰጥቶታል፡፡ በመሆኑም ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት የሚኖረው ድርሻ በ2007 ዓ.ም. ከነበረበት 15.6 በመቶ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ዘመን መጠናቀቂያ ላይ የ22.8 በመቶ ድርሻ እንደሚኖረው በረቂቅ ዕቅዱ ተቀምጧል፡፡ የአገልግሎት ዘርፉ ድርሻ ከግብርናና ከኢንዱስትሪ ዘርፎች ድርሻ ውጪ ያለውን 41 በመቶ እንደሚይዝ የተገመተ ሲሆን፣ ይኼም በ2007 ዓ.ም. ከነበረበት 43.4 በመቶ እንደሚቀንስ ያሳያል፡፡

በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ማገባደጃ ላይ የሸቀጦች የወጪ ንግድ ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት የሚኖረውን ድርሻ 11.8 በመቶ እንደሚሆን ውጥን ተይዟል፡፡

ለዚህም ይረዳ ዘንድ የየዘርፉ የወጪ ንግድ ገቢ ተሰልቶ በረቂቅ ዕቅዱ ተቀምጧል፡፡ በዚህም መሠረት ከግብርና ምርቶች የወጪ ንግድ 7.7 ቢሊዮን ዶላር በ2012 ዓ.ም. ለማግኘት የታቀደ ሲሆን፣ ከኢንዱስትሪ ምርቶች ወጪ ንግድ ደግሞ 4.6 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል፡፡

በወጪ ንግድ ውስጥ ትኩረት ከተሰጣቸው ልዩ ዘርፎች መካከል የኤሌክትሪክ ኃይል ኤክስፖርት አንዱ ሲሆን፣ በ2012 ዓ.ም. መጨረሻ 636 ሚሊዮን ዶላር የማግኘት ዕቅድ ተይዟል፡፡ በማዕድን ዘርፍ በመጀመርያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን የተገኘው የንግድ ገቢ 508 ሚሊዮን ዶላር ሲሆን፣ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን 2.1 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል፡፡

ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የማኑፋክቸሪን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ዓላማ በቀጣዮቹ አሥር ዓመታት ውስጥ ዘርፉ በሁሉም መለኪያዎች በኢኮኖሚው ውስጥ የቀዳሚነት ሥፍራ እንዲይዝ ማድረግ ነው፡፡

በዚህ መሠረት የመካከለኛና የከፍተኛ ኢንዱስትሪ ኤክስፖርት ገቢ በየዓመቱ በአማካይ በ98 በመቶ እንዲያድግ ዕቅድ የተያዘ ሲሆን፣ በዕቅድ ዘመኑ መጨረሻ 4.6 ቢሊዮን ዶላር እንዲደርስ ታስቧል፡፡

ከፍተኛ ግምት የተጣለባቸው ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ዘርፎች ሲሆኑ፣ ከጨርቃ ጨርቅ ዘርፍ አንድ ቢሊዮን ዶላር የኤክስፖርት ገቢ ለማግኘት ታቅዷል፡፡ 

በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ደግሞ 800 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዷል፡፡

ለዚህ ዘርፍ ይረዳ ዘንድ እስከ 2012 ዓ.ም. ድረስ ሰባት ሚሊዮን ካሬ ሜትር መሬት የማምረቻ ቦታዎችን በማዘጋጀት ለባለሀብቶች ለማቅረብ ታቅዷል፡፡ አራት የተቀናጁ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፖርኮች ፓይለት ፕሮጀክቶችን በማልማት በሚሊዮን የሚቆጠሩ አርሶ አደሮች ምርቶች ከኢንዱስትሪ ጋር ትስስር እንዲፈጥሩ ለማድረግ ታቅዷል፡፡ 

የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍን ከማስፋፋት ፕሮግራም በተጨማሪ አዳዲስ ዘርፎችን በማምረት፣ በእነዚህ መስኮች ኢንቨስትመንትን ለመሳብና ለማስፋፋት ትኩረት እንደሚሰጥ ረቂቅ ዕቅዱ ያስረዳል፡፡ ከዚህ አኳያ ዓለም አቀፍ የእሴት ሰንሰለትንና የአገሪቱን ዕምቅ ሀብት የገበያ ፍላጎትን መሠረት በማድረግ የባዮ ቴክኖሎጂ፣ የፔትሮ ኬሚካል፣ የኤሌክትሪካልና የኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ በተለይም የሶፍትዌርና የሐርድዌር ልማት ለማስፋፋት ታቅዷል፡፡

በመንገድ ዘርፍ ልማት ጠቅላላ የመንገድ ርዝመትን በ2007 ዓ.ም. ከተደረሰበት 120,000 ኪሎ ሜትር ወደ 220,000 ኪሎ ሜትር ለማድረስ ታቅዷል፡፡

በባቡር መሠረት ልማት በመጀመርያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን ታቅደው የነበሩትን መስመሮች ማጠናቀቅ ትልቅ ትኩረት የተሰጠው ሲሆን፣ ተጨማሪ አምስት አገር አቀፍ የባቡር መስመሮችን ጥናት ማካሄድና ፋይናንስ የማፈላለግ ሥራ ለማከናወን በዕቅዱ ተካቷል፡፡

በመሆኑም እስከ 2012 ዓ.ም. መጠናቀቅ የሚገባቸው የባቡር መስመሮች 2,782 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ ሲሆን፣ እነሱም መቐለ-ሐራ ገበያ፣ ሐራ ገበያ-አሳይታ፣ አሳይታ-ታጁራ ወደብ፣ አዋሽ-ሐራ ገበያ፣ አዲስ አበባ-ሰበታ-ኢጃጂ-ጂማ-በደሌ-ቴፒ-ደማ የሚደርሰው 740 ኪሎ ሜትር የባቡር መስመር፣ እንዲሁም 905 ኪሎ ሜትር የሚሽፍነው የሞጆ-ሐዋሳ-ወይጦ-ሞያሌ መስመሮች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በተጨሪም በአዲስ አባባ ከተማ የተዘረጋውን 34 ኪሎ ሜትር ቀላል የከተማ ባቡር መስመር በሁለት አቅጣጫዎች በድምሩ 41 ኪሎ ሜትር ለማስረዘም ታቅዷል፡፡

ጥናትና የገንዘብ ማፈላለግ የታቀደባቸው የባቡር መስመሮች ደግሞ ከወልዲያ-ወረታ-ፍኖተ ሰላም፣ ከወረታ-መተማ፣ ከመቐለ-ሽሬ፣ ኢጃጂ-ኩምሩክና ኢተያ-ጊኒር ሲሆኑ፣ አምስት መስመሮች ጠቅላላ ርዝመታቸው 1,820 ኪሎ ሜትር የሚደርሱ ናቸው፡፡

በኢነርጂ ረገድ በ2007 ዓ.ም. የተደረሰበትን 2,220 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም፣ በ2012 ዓ.ም. ወደ 17,347 ሜጋ ዋት ለማድረስ ታቅዷል፡፡ ከዚህ ውስጥ ከውኃ ኃይል አሁን የሚገኘውን 1,953.5 ሜጋ ዋት ኃይል ወደ 13,957 ሜጋ ዋት ለማሳደግ ታቅዷል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ከንፋስ የሚገኘውን 171 ሜጋ ዋት ወደ 1,222 ሜጋ ዋት ለማድረስ ታቅዷል፡፡

በአጠቃላይ ሁለተኛውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ በአምስት ዓመት ፕሮግራም ውስጥ 2.4 ትሪሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ረቂቅ ዕቅዱ ይተነትናል፡፡

ይኼንን ወጪ ለመሸፈን በ2012 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ የሚኖረው የአገር ውስጥ የገቢ አቅም 2.03 ትሪሊዮን ብር ነው፡፡ በመሆኑም የበጀት ጉድለቱ ዕርዳታን ጨምሮ 341.2 ቢሊዮን ብር ይሆናል የሚል ታሳቢ በረቂቅ ዕቅዱ ተይዟል፡፡

ዕቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ የሚፈለገው የውጭ ምንዛሪም 119.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሚሆን የተገመተ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ የኢንዱስትሪው ዘርፍ 30 በመቶ፣ የአገልግሎት ዘርፍ ደግሞ 41.7 በመቶ እንደሆነ ተተንትኗል፡፡ 

 

ከሁለት አመት በፊት ህወሃቶች ዘጠኝ የራያ ልጆችን ቤኒሻንጉል ውስጥ ስራ እንስጣችሁ በማለት በደህንነት መኪና ጭነው ከወሰዱ በሗላ በጉሙዞች አሳረዷቸው። አሁንም የታየው ተመሳሳይ ድርጊት ነው። አስራ አንድ ሹፌሮችን ሱዳን ውስጥ ስራ እንስጣችሁ በማለት አታለው ወስደው እዛም ሳይደርሱ ጎንደር ውስጥ በሱዳኖች አሳርደዋቸዋል። …

ወያኔዎች አማሮችን ማሳረዳቸውን የሚያሳይ በፎቶግራፍ የተደገፈ መረጃ Read more »

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ከአለፉት 24 ዓመታት ወዲህ በስልጣን ላይ የቆየው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ትናንት ባጠናቀቀው ድርጅታዊ ጉባዔ የመልካም አስተዳደር ጉዳይ ላይ ትኩረት ሊሰጥ ነው ተባለ። የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ችግሩ መፍትሄ ካላገኘ ለስርዓቱ አደጋ ሊሆን እንደሚችል ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

በዚህ ምስል ላይ የምታዩት ፊልስጤማዊው አባትና ልጁ ነዋሪነታቸው የእርስ በርስ ጦርነት እንዳይሆኑ ያደረጋት ሶርያ ውስጥ ነበር፡፡ ከ210 000 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የሶርያው ጦርነት ከመኖሪያቸው ካፈናቀላቸው ሚሊዮኖች አንዱ የሆነው አብዱል፣ ልጆቹን ለማሳደግ ያለው ብቸኛ አማራጭ በቤይሩት ጎዳናዎች ላይ እስክሪብቶ እያዞረ መሸጥ ሆነ፡፡ ሪም የተሰኘችው ሴት ልጁን ተሸክሞ ጎዳና ላይ እስክሪብቶ ሲሸጥ የተመለከተው አንድ ጋዜጠኛ ምስሉን […]

የኢሕአዴግ አሥረኛ ጠቅላላ ጉባዔና የሥልጣን ቅብብሎሹ

በጥር ወር 1983 ዓ.ም. የትጥቅ ትግል ላይ እያለ የመጀመርያ ጠቅላላ ጉባዔውን በትግራይ ክልል በቆላ ተምቤን የጀመረው ኢሕአዴግ አሁን አሥረኛ ጉባዔውን በመቐለ ከተማ በማካሄድ ላይ ነው፡፡ ‹‹ሕዝባዊ አደራን በላቀ ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን››

በሚል መሪ ቃል ጠቅላላ ጉባዔውን እያካሄደ ያለው ኢሕአዴግ  የመጀመርያውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈጻጸም በዝርዝር ከገመገመ በኋላ፣ ለሁለተኛው ዕቅድ ተግባራዊነት የሚረዱ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ሰሞኑን በአራቱ አባል ድርጅቶች (ሕወሓት፣ ብአዴን፣ ኦሕዴድና ደኢሕዴን) በተካሄዱ የተናጠል ጉባዔዎች በሥራ ላይ ያሉት ሊቀመናብርትና ምክትሎቻቸው በድጋሚ ተመርጠዋል፡፡ በኢሕአዴግ ደረጃም ለውጥ ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም፡፡ ነገር ግን በአመራር የመተካካት አሠራር መሠረት የአባል ድርጅቶቹና የግንባሩ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የትጥቅ ትግል ተሳትፎ የነበራቸውና ከ20 ዓመታት በላይ በአመራር ላይ የቆዩ አባላት ሙሉ በሙሉ ይተካሉ በሚለው፣ በ2002 ዓ.ም. ይፋ የሆነው ፖሊሲ ተግባራዊነት ላይ ጥያቄዎች መነሳት ጀምረዋል፡፡ በምሥሉ ላይ ከግራ ወደቀኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙክታር ከድርና የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ዓባይ ወልዱ በመቐለ የጉባዔ አዳራሽ ውስጥ ሲመካከሩ ይታያሉ፡፡ በግንባሩ አባል ድርጅቶች በተመረጡ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ገጸ ታሪክና በመተካካት ፖሊሲው ማዕቀፍ ላይ የተዘጋጀው ዘገባ ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ ወይም በ ፖለቲካ ገጽ ላይ ይመልከቱ፡፡

 

“ሕወሓት በትግራይ ስም እየነገደ ነው፡፡ የትግራይ ሕዝብ በህወሓት ስም መልካም ገጽታው እየጎደፈ ነው፡፡” በፍቃዱ ኃይሉ ከቂሊንጦ እስር ቤት —————————- ማስታወሻ፡- ቀጥሎ የምታነቡት ጽሑፍ በፍቃዱ ኃይሉ ከቂሊንጦ እስር ቤት ለነገረ ኢትዮጵያ የላከው ነው፡፡ ጽሑፉ በአማርኛና ትግርኛ እንዲነበብለት በጠየቀው መሰረት አማርኛው ቀጥሎ …

“ሕወሓት በትግራይ ስም እየነገደ ነው፡፡ የትግራይ ሕዝብ በህወሓት ስም መልካም ገጽታው እየጎደፈ ነው፡፡” በፍቃዱ ኃይሉ ከቂሊንጦ እስር ቤት Read more »

እኔ ቋንቋ የለኝም። ማለትም ከቋንቋ ጋር አልተፈጠርኩም። ወይም ልክ እንደ ጆሮዬ፣ እንደ አፍንጫዬ ልክ እንደ አንዱ የሰውነት አካሌ አብሮኝ የተፈጠረ ቋንቋ የለኝም። (ምናልባት ይሄን የምለው ከሁለት የተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪ ወላጅ እናትና ወላጅ አባት ስለተወለድኩ ብቻ እንዳይመስላችሁ!) ይህንንም “ይሄ ቋንቋ የኛ …

ቋንቋ፣ ባህልና ራስን በራስ ማስተዳደር ~ ሶስቱ በሮች! (የትነበርክ ታደለ) Read more »

‹‹የደበደበኝና የዘረፈኝ ሰው ተለቆ እኔ ታስሬያለሁ›› አቶ ጌትነት በሱፍቃድ በወላይታ ዞን ቦሎቶሶሬ ወረዳ አረካ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የሆኑት አቶ ጌትነት በሱፍቃድ ተደብድበው ንብረቶቻቸውን መዘረፋቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በምርጫው ወቅት ቅስቀሳ ላይ እያሉም በገዥው ፓርቲ ካድሬዎች ተመሳሳይ ወንጀል ተፈፅሞባቸው እንደነበር …

የሰማያዊ ፓርቲ አመራር ከጠቅላላ ጉባኤው ሲመለሱ ተደበደቡ Read more »

የባህርዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ሰራተኞቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ በየዓመቱ ሰኔ 20 በጀት ከተሰራ በኋላ ከትርፉ ድጎማ እንዲያገኙ ከፋብሪካው ጋር ስምምነት እንዳላቸው የገለፁት የፋብሪካው ሰራተኞች ፋብሪካው ትርፋማ ቢሆንም ድጎማቸው ስላልተሰጣቸው በዛሬው (ነሃሴ 25/2007 ዓ.ም) ዕለት የስራ ማቆም አድማ እንዳደረጉ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ አንድ የፋብሪካው ሰራተኛ ለነገረ ኢትዮጵያ እንደገለፁት በዘንድሮው ዓመት ፋብሪካው ከፍተኛ […]

ጠ/ ምኒስቴ ሃይለማርያም ለሰቆጣ ህዝብ ዛሬ የሻዳይ በህል ለማየት ነው ለእግረመንገዳቸው መጎብኘት የነበረባቸው? የሰቆጣ የላሊበላ ኣውራጃ ህዝብ በድርቅ በተለያዩ የተፈጥሮ ችግር በመልካም ኣስተዳደር በፍትህ እጦት ምክንያት ወደስደት መበታተን ከጀመረ ኣመታት ኣሰቆጥራል በተለይ ባለፉት ሁለት ኣመታትና ዘንድሮ የኣገው ህዝብ እንስሳ ዘቤቱ ኣልቀው የቀሩት ተሽጠው ወጣት ሴቶችና ወንዶች ኣገር አቃርጠው ጠፍተዋል የወለዱ ሴቶች ህፃናት ወደ ኣጓራባች ክልልና […]

The post የሃደለማርያም ደሳለኝ ሽመትና የሰቆጣ ጉብኝት – አስገደ ገብረስላሴ appeared first on ሳተናው (Satenaw)-Latest Ethiopian News & Breaking News.

የህወሓት የቀድሞ አየር ኃይል አዛዥ የነበረው ሜ/ጀነራል ሞላ ኃ/ማሪያም ያለበት እንደማይታወቅ ተነገረ አርበኞች ግንቦት 7 በድሆች ድህነት ለመክበር በመሯሯጥ ላይ ላሉ ለዲያስፓራ ማኅበረሰብ አባላት መልህክት አስተላለፈ በደኢህአዴን አመራሮች መካከል ውጥረት ነግሳል የወያኔ ጥቅመኞችና ሳዑዲ ዓረቢያ ዳግም  የሠራተኞች ቅጥር ስምምነት ሊፈራረሙ ነው ተባለ በሰሜናዊው የኢትዮዽያ ተጠናክሮ የቀጠለው ትግል ወያኔን አስፈርቶታል ጃፓን ከኢትዮጵያ የሚላከውን ቡና አግዳ ብትቆይም፣ አሁንም በሚላክላት […]

የባህር ዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ተገለፀ ‪#‎Ethiopia‬   = በዛሬው ዕለት ስራ የለም፡፡ ስራ አቁመናል፡፡ የገቡ ሰራተኞች ቢኖሩም ቁጭ ከማለት ውጭ ስራ እየሰሩ አይደለም፡፡ አብዛኛው ሰራተኛ ዝም ብሎ ቁጭ ብሏል = የባህርዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሰራተኞች የስራ …

የባህር ዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ተገለፀ:: Read more »

የህወሃት የጉባኤ ተሳታፊዎች ነሃሴ 17 ቀን 2007 ዓ/ም አባይ ወልዱ ትግራይን የመምራት አቅም የለውም ድህነትና ሙስና እንዲስፋፋ አድርጎ ህዝባችንን እያሰቃየ ነው የሚል ሃሳብ እንዳቀረቡ ለማወቅ ተችሏል። ለ12ኛ ጊዜ የተካሄደው የይስሙላ የህወሃት ጉባኤ የተሳተፉ ሰዎች ነሃሴ 17 ቀን 2007 ዓ/ም ካቀረቡት ሃሳብ መካከል አባይ ወልዱ የትግራይ ክልልን መምራት የለበትም በሱ ፋንታ አርከበ ዕቑባይ መምራት አለበት ካሉ […]

በጀኔራል ሳሞራ የኑስ እየተመራ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የመከላከያ ከፍተኛ አዛዦች ግምገማዊ ስብሰባ ያለመፍትሄ መበተኑን ለማወቅ ተችሏል።በመረጃው መሰረት- በአዲስ አበባ ከተማ በጀኔራል ሳሞራ የኑስ የተመራው የገዥው መንግስት ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች ከነሃሴ 12 ቀን 2007 ዓ/ም ጀምሮ ሲካሄድ እንደቆየ የገለፀው መረጃው፤ የስብሰባው አጀንዳም መንግስት አዲስ የመከላከያ ሰራዊት አሰልጥኖ ይለቃል ወደ እናንተ ሲደርስ ግን በርካታው […]

ኩሌ ትል ነበር ( ሄኖክ የሺጥላ ) አንድ እብድ ነበረች ኩሌ የተባለች ሱፍ የለበሰ ስታይ የምትጮህ በአደባባይ ። ኩሌ ሱፍ የለበሰ በሷ አይን የበሰበሰ በጨርቅ ውስጥ ተሸፍኖ የሐቅ የሐቅ የረከሰ እንደሆነ ታወራለች ማን ሊሰማት ኩሌ አብዳለች ! ትላለች እናንተ ናችሁ …

ኩሌ ትል ነበር ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

እራሱን ጽናት እያለ በሚጠራው ጀሌ ላይ በቀረበው ጽሁፍና ማስተባበያ ለቀረበበት «ዘረፋ» ግልጽ የሆነ ማስረጃ !‏‏ ድምጻችን ይሰማን ለሁለት በመስንጠቅ የህዝበ ሙስሊሙን አንድነት ለመናድ ሀወሃት/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ እንቅልፍ አጥቶ ማደርየጀመረው ዛሬ እንዳልሆነ የታወቃል ።ህወሃት/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ የሃይማኖት ነጻነት ትግሉ በተጀመረ ማግስት መፍትሄ አፈላላጊኮሚቴ አባላትን ዘብጥያ በማውረድ ለይስሙላ ያፀደቀውን ህገመንግስታዊ መብት በመተላለፍ የህዝቦችን መብት በጠመንጃአፈሙዝ ጨፍልቆ ለጸሎት አደባባይ የወጣውን አዛውንት ሴት ወጣት ሳይል ያገኘውን ሁሉ በደም በጨቀዩ ልዩ ኮማንዶዎቹበጥየት ረሽኗል ፤ ከሞት የተረፈውን በቆመጥ ደብድቦ በክሚዎን በማጋዝ ወዳልታወቀ ስፍራ ወስዶ አስሮ በማሰቃየት ላይይገኛል። ታዲያ ይህን ሁሉ ግፍና ስቆቃ የተቀበለው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አንድነቱን ጠብቆ ሰላማዊ ተቃውሞውን የበለጠበማጠናከር ሳይገድል እየሞተ ለአምባ ገነኖች የአላማ ጽናቱን በተግባር አሳይቷል በማሳየትም ላይ ይገኛል። ይህ የህዘበሙስሊሙ አንድነትና ለሃይማኖቱ ነጻነት ያለው ቁርጠኝነት እንቀልፍ የነሳው ሀወሃት መራሹ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ስረአት የበግልምድ ለብሶ ውሎና አድሩን ህዝበ ሙስሊሙ ጉያ ውስጥ በማድርግ በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን ዑለማዎችየሃገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች በኃይል አሊያም በግዜያዊ ጥቅም በማግባባት ለዚህ እርኩስ ሴጣናዊ ተግባሩማስፈፀሚያ ግበአት እንዲሆኑ ለማድረግ ሃገር ውስጥና በውጩ አለም እየዞረ  ያልፈነቀለው ድንጋይ ያልቦጠጠው ተራራየለም። ለአብነት ያህል የፖለቲከኛውን ጁሃር መሃመድ አሳዛኝ ታሪክ ወደ ጎን ትተን በእስቷዝ ሃስን ታጁ ስም አዲስ አበባ ላይቀደም ሲል የተበተነውን ከፋፋይ የሆነ ባለ10 ገጽ ጽሁፍ ማስታወስ ከበቂም በላይ በቂ ማስረጃ ነው ።በእስቷዝ ሃስን ታጁጽሁፉ ላይ «ሰላማዊ ትግሉን የተቀላቀሉ ወጣቶች አላዋቂ፣ስሜተኛ፣ጃሂል አድርጎ ለማቅረብ ከተደረገው ጥረት ባሻገርየተቃውሞ አካሔድ ሌላ መንገድ ቢፈለግለት በሚል አሳፍሪ አቋም በተለይም የጁሙዓ ተቃውሞዎች መቋረጥእንዳለባቸውና ኮሚቴዎቻችን ይቅርታ ጥይቀው እንዲወጡ » ህወሃት/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ህዝበ ሙስሊሙን ተመስሎበዑለማዎቻችን አንደበት ያሻውን መልዕክት በድፈረት ይስተላለፈበት ያ ! ፈታኝ የትግል ዘመን የቅርብ ግዜ ትዝታ ነው ዛሬ ከዚህ አፍራሽ ተዕልኮ ባልተለየ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ካድሬዎች አይናቸውን በጨው ታጥበው ሳውዲ አረቢያ ጅዳ ና ሪያድከተማ ውስጥ ብዙሃኑ ተመስለው ሊያሰሙን በሞከሩት ጩኋት በአካባቢው ያሉትን ስመጥር የሃይማኖት አባቶችና እሩቅያሉትን የህዝበ ሙስሊሙን ነጻ ሚዲያዎች ቀልብ አሳስተው ለዚህ መስሪ ተግባራቸው ግበአት በማድረግ በህዝበ ሙስሊሙአንድንተ ላይ አደጋ ከመጋረጥ አልፈው በአቋራጭ የግል ኑሮቸውን ለማደርጀት ሲያደርጉ የነበረው ጥረት በሃገር ሽማግሌናበኃይማኖት አባቶች ተጋልጦል ዝርዝር መረጃውን ሊንኩን ይጫኑ   ኢንጂነር መሃመድ አባስ ከሪያድ ሳውዲ አረቢያ posted by Aseged TameneFiled under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, African Commission on Human and Peoples’ Rights, EPRDF

አለም ባስመሳይ ሴረኞች ትማስናለች የሴራ ፖለቲካ ቁንጮዋ ደግሞ አሜሪካ ነች።የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር ኤድዋርድ ስኖውደን ተናገረ:: የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር እና በየወሩም ከአሜሪካ የስለላ ድርጅት መቶ ሺህ ዶላር ደምወዝ እንደሚከፈለው የአሜሪካንን ጥብቅ ሚስጥሮች ሰብስቦ ወደ ሩስያ የኮበለለው የቀድሞው የ NSA ሰራተኛ ኤድዋርድ ስኖውደን ለMoscow Tribune […]

ጠ/ ምኒስቴ ሃይለማርያም ለሰቆጣ ህዝብ ዛሬ የሻዳይ በህል ለማየት ነው ለእግረመንገዳቸው መጎብኘት የነበረባቸው? የሰቆጣ የላሊበላ ኣውራጃ ህዝብ በድርቅ በተለያዩ የተፈጥሮ ችግር በመልካም ኣስተዳደር በፍትህ እጦት ምክንያት ወደስደት መበታተን ከጀመረ ኣመታት ኣሰቆጥራል በተለይ ባለፉት ሁለት ኣመታትና ዘንድሮ የኣገው ህዝብ እንስሳ ዘቤቱ …

የሃደለማርያም ደሳለኝ ሽመትና የሰቆጣ ጉብኝት Read more »

በ10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የተመረጡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ፣ የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ደኢህዴን 1 ጓድ ኃ/ማርያም ደሳለኝ 2 ጓድ ሽፈራው ሽጉጤ 3 ጓድ ደሴ ዳልኬ 4 ጓድ ተስፋዬ በልጅጌ 5 ጓድ ሲራጅ ፈጌሳ 6 ጓድ ሬድዋን ሁሴን 7 ጓድ መኩሪያ ኃይሌ 8 ጓድ መለሰ ዓለሙ 9 ጓድ ተ/ወልድ አጥናፉ ኦህዴድ 1 ጓድ ሙክታር ከድር 2 ጓዲት አስቴር ማሞ 3 ጓድ ወርቅነህ ገበየሁ 4 ጓድ ዳባ ደበሌ 5 ጓድ ድሪባ ኩማ 6 ጓድ አብዱልዓዚዝ መሐመድ 7 ጓድ በዙ ዋቅቤካ 8 ጓድ ኡመር ሁሴን 9 ጓድ በከር ሻሌ ህወሓት 1 ጓድ አባይ ወልዱ 2 ጓድ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል 3 ጓድ ዶ/ር ቴድሮስ ኣድሓኖም 4 ጓድ በየነ ምክሩ 5 ጓዲት አዜብ መስፍን 6 ጓድ አለም ገ/ዋህድ 7 ጓድ ጌታቸው አሰፋ 8 ጓድ ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ 9 ጓዲት ፈትለወርቅ ገ/ሄር ብአዴን 1 ጓድ ደመቀ መኮንን 2 ጓድ ገዱ አንዳርጋቸው 3 ጓድ አለምነው መኮንን 4 ጓድ ብናልፍ አንዱ አለም 5 ጓድ ተስፋዬ ጌታቸው 6 ጓድ ዶ/ር አምባቸው መኮንን 7 ጓድ አህመድ አብተው 8 ጓድ ከበደ ጫኔ 9 ጓድ ካሳ ተ/ብርሃን የኢህአዴግ ምክር ቤት አባላት ህወሓት 1. ጓድ ኪሮስ ቢተው 2. ጓዲት ኣረጋሽ በየነ 3. ጓድ ምኪኤለ ኣብርሃ 4. ጓድ ማሙ ገ/ሄር 5. ጓድ ጎይትኦም ይብራህ 6. ጓድ ኢሳያስ ታደሰ 7. […]

ኢሳት ዜና (ነሐሴ 25, 2015) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ የተቀነባበረ ጥቃት መሰንዘሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገለጹ። ባለፈው ሚያዚያ ወር መጨረሻ ተፈጸመ በተባለው በዚሁ ጥቃት፣ ከ80 በላይ ሰዎች መገደላቸውንና በአንድ ቀበሌ ውስጥ የሚገኙ አማሮች ሙሉ በሙሉ የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸውን ዕማኞች ለኢሳት ገልጸዋል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወንበራ ወረዳ መልካ ቀበሌ ከሶስት ወራት በፊት በተፈጸመው …

መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም ከሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ግሩፕ አክቲቪስት ብሩክ ሽመልስ ከጀርመን(ኑረምበርግ) ጋር ያደረግነውን ቃለ -መጠይቅ በሙዚቃ አዋዝተን ይዘን ቀርበናል።ቆይታችሁ ከኛ ጋር ይሁን [youtube http://www.youtube.com/watch?v=q46JgcImKD8]

የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር እና በየወሩም ከአሜሪካ የስለላ ድርጅት መቶ ሺህ ዶላር ደምወዝ እንደሚከፈለው የአሜሪካንን ጥብቅ ሚስጥሮች ሰብስቦ ወደ ሩስያ የኮበለለው የቀድሞው የ NSA ሰራተኛ ኤድዋርድ ስኖውደን ለMoscow Tribune በሰጠው ቃለመጠይቁ ተናገረ::ከ2013 ጀምሮ ቢንላደን ከአምስት …

የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር ኤድዋርድ ስኖውደን ተናገረ:: Read more »

ነኅሴ ፳፭ (ሀያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሱዳን ባለሀብቶች መተማ ዮሃንስ ከተማ ውስጥ “ትራክተር መንዳት የሚችል 11 ሰዎችን እንፈልጋለን” የሚል ማስታወቂያ መለጠፋቸውን ተከትሎ፣ ውድድሩን ካለፉት መካካል 8ቱ በሱዳን ታጣቂዎች ታርደው ተገድለዋል። ባለሀብቶቹ በርካታ አመልካቾችን ቢያገኙም፣ አስራ አንዱን ብቻ ይዘው ወደ ሱዳን መሄዳቸውን ፣ ይሁን እንጅ ሱዳን ውስጥ ሲገቡ፣ ወታደሮቹ መንገድ ላይ ጠብቀው ከመኪና …

ነኅሴ ፳፭ (ሀያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነሃሴ 19 ቀን በኦሮምያ ክልል በቡሌሆራ ከተማ፣ በ1949 የተገነባውን የገበያ ማእከል በማፍረስ የመኪና መናሃሪያ ለማድረግ፣ እንቅስቃሴ በተጀመረበት ወቅት ህዝቡ ያሰማውን ተቃውሞ ተከትሎ ፖሊሶች በወሰዱት እርምጃ ከ150 በላይ ሰዎች በድብደባ ሲቆስሉ፣ ወገኖ ወንዳቸው የተባለ ወጣት በጥይት ተመትቶ ሆስፒታል ገብቶ እየታከመ ነው። የከተማው ባለስልጣናት ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ሳይስማሙና …

ነኅሴ ፳፭ (ሀያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የክልሉ ወኪላችን እንዳለው ባለፈው ቅዳሜ ህወሃት ለኢህአዴግ ጉባኤተኞች ባዘጋጀው የእራት ግብዣ፣ ከ2 ሺ ያላነሰ ሰው ተገኝቷል። ለእንግዶቹ የተለያዩ ምግቦች፣ ቁርጥ ስጋ እና ውስኪ እንደ ልብ ቀርቦላቸዋል። ግብዣው የተደረገው 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ህዝብ የሚላስና የሚቀመስ እንደሌለው ሪፖርት በተደረገበት ወቅት ነው። በትግራይ የተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ ድርቅ መግባቱን …

ነኅሴ ፳፭ (ሀያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በትላንትናው እለት በርካታ የኮሎራዶ ነዋሪዎች በተሳተፉበት ስብሰባ ላይ የከተማው ኣርበኞች ግንቦት ፯ ክፍል ለጫራታ ያዘጋጀው መኪና በ47 ሺ 200 ዶላር ተሽጧል። በዚህ ሀገርን የማዳን ጥሪ ስብሰባ ላይ የድርጅቱ የምክርቤት አባል ኣቶ ቸኮል ጌታነህ በአካል ተገኝተው ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጋዜጠኛ አበበ ገላው የትግልን አስፈላጊነት በተመለከተ ንግግር …

ፋሽስቶቹ ናዘ-ወያኔዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ስነ-ልቦና መስለቢያ የተለየዩ ዘዴዎቸን ተጠቅመዋል ፣የሚከተሉት መርህ “ጠላትን ለማጥፋት ወዳጅ መስሎ መቅረብ/“/the best way to destroy your enemy is to make him a friend/ ይባላል ፣ይህም ብዙዎቻችን እንደታዘብነው ጥሩ ፣ትህሁት ሰው መስለው ቀርበው መጥፎ ተግባሮቻቸውን በቀላሉ …

የደሀውን የኢትዮጵያ ህዝብ ደም በመጠጠ ዘረፋ እየተገነቡ ያሉ የናዚ-ወያኔ ህንጻዎናች እና ኩባንያዎች!! Read more »

አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በድጋሜ የኢህዴግ ሊቀ መንበር ሆነው ተመረጡ አሉ፡፡ ይህ ማለት ቀጣዩ ጠ/ሚ ናቸው ማለት ነው፡፡ ህወሃት/ኢህአዴግ ባስቀመጠው ‹‹መስመር›› መሰረት ግለሰቦች መቀያየራቸው ትርጉም የለውም፡፡ እኔ ግን የአቶ ኃይለማሪያም መመረጥ አንድ ነገር ጫረብኝ፡፡ ከዓመት በፊት ዛሬ በግፍ እስር ላይ ከሚገኘው …

ቀጣዩ ትግል አድዋዎች እና ወላይታዎች መካከል ይጀመራል :: (Daniel Tefera) Read more »

የተገደሉበት ቦታ ገላባት የምትባል ሰሜን ሱዳን ላይ መሆኑ ከጎንደር ምንጮች ገልጸዋል። 1. ታደለ አበጀ 2. ቴዴ ሸመዴ 3. የሁንሰ አሰናቀው 4. ታከለ አህመድ 5. እሸቱ ዳወድ 6. ባህሩ ቃኝው 7. ሀሰን 8. ታዮ ሙላለም

በሕገወጥ መንገድ ተይዞ የነበረ 500 ካሬ ሜትር ቦታ ለመንግሥት ተመለሰ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በ2008 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ በሙስና ተጠርጥረው በክስ ሒደት ላይ ከሚገኙ ሰዎች፣ 28 ቤቶችን በፍርድ ቤት ማሳገዱንና ስድስቱ ቤቶች በዱባይና በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ የሚገኙ መሆናቸውን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ […]

ነሀሴ 14,12,07ዓ.ም የታክሲ ሾፌሩ ከነመኪናው ወደ ቤቱ አልተመለሰም የመኖርያ ስፍራው ከወይራ ሰፈር ወደ ቤተል ሲኬድ ፓስታቤት አካባቢ በቅ/ጊዮርጊስ ክሊኒክ መግብያ 100ሜ ገባ ብሎ ነው ፡፡ በነጋታውም የለም፡፡ ቤተሰቦቹ ተደናግጠው ለፖሊስ አመለከቱ። ፖሊስም ከአንድ ሳምንት የአሰሳና የምርመራ ቆይታ በሁዋላ በ20, 12,07 ዓ.ም ይዞት የመጣው ዜና ግን የሾፌሩን ቤተሰቦች ብቻ ሳይሆን የቤተል እና አካባቢውን ነዋሪዎች ያስደነገጠና አንገት […]

‪- ወያኔ‬ ተጨማሪ መሬት ለሱዳን ሊሰጥ ነው ተባለ::ፍኖተ‬ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም (‪‎FINOTE‬ DEMOCRACY SATELLITE RADIO) ‪‎- የጉባዔና‬ ምርጫ ጋጋታ ፋይዳ ቢስነቱ ሲነገር ለ2ሺ ሰዎችና ለበዓል ተብሎ ብዙ መቶ ሚሊዮን ብር ወደመ፤ ‪‎- ፍርድ‬ ቤት ሲለቅ …

ወያኔ‬ ተጨማሪ መሬት ለሱዳን ሊሰጥ ነው :: …. የጋሞን‬ ሕዝብ የሚያንቋሽሸው መጽሃት በስተጀርባ ወያኔ መኖሩም ታወቀ:: (ፍኖተ‬ ዴሞክራሲ) Read more »

ኄኖክ ኄኖክ  – የባሕር ኀይላችን(Our Navy) . ከገናናው አክሱምና የካሌብ ቀይ ባህራዊ ሞገድ ደማቅ ታሪክ መነሳቱን ለጊዜው ቸል እንበለውና ወደ ትናንቱ እውነት እንመለስ። . ለእኔና በእኔ ትውልድ አዙሪት ውጥስ የተፈጠርን በሙሉ አልፎ አልፎም ቢሆን በጆሮዎቻችን “አየር ሃይል” እና “ጦር ሃይል” …

የባሕር ኀይላችን(Our Navy) Read more »

አትኩሮታችን ከፖለቲካ ጥላቻ ወጥቶ ሕወሓትን በመደምሰስ ላይ መሆን አለበት(እውነትን የመዋጥ ግዴታ) — Minilik Salsawi —- በለውጥ ሃይሎች መካከል ልዩነቶች አሉ ይኖራሉ ይህ አዲስ ነገር አይደለም::ልዩነት ለዘላለም ይኑር::የለውጥ ሃይሉ በርካታው የፖለቲካ ብስለት ስላለው ይህን ያህል የትግሉ ችግር ባይሆንም አልፎ አልፎ በሚከሰቱ …

አትኩሮታችን ከፖለቲካ ጥላቻ ወጥቶ ሕወሓትን በመደምሰስ ላይ መሆን አለበት::(እውነትን የመዋጥ ግዴታ) ምንሊክ ሳልሳዊ‬ Read more »

አስተርጉሙልን ( ሄኖክ የሺጥላ ) — ብዙ ያልገቡን ነገሮች አሉ ። ስለዚህ አስተርጉሙልን ። ሰሞኑን ምርጫውን 100 ፐርሰንት እንዳሸነፋቹ ሰምተናል ። ምን ማለት እንደሆነ የገንዘቤ ዲባባን አስተርጏሚ አስጠሩና አስተርጉሙልን ። ለኦባምም በደምብ አስተርጉሙለት ! መንግስት ድርቁን በቁጥጥር ስር አውለነዋል እያለ …

አስተርጉሙልን ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ አድርጓል።ከአንድ ቀን በፊት የነገረ ኢትዮጵያ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ወጣት በላይ ማናዬ ስለ ጠቅላላ ጉባኤው አጭር አስተያየት ሰጠ። “1. አማራ የለም የሚል ይዘት ያለው ንግግር ከሊቀመንበሩ ላይሰማ ይችላል ብየ አስባለሁ 2. ኦሮሚያ ክልል ላይ በስፋት (በኦሮምኛ) ፕሮግራሙን ያስተዋውቃል …

የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ? ? Girma Getachew Read more »

  በሑመራ ከተማ የሚገኙ ባለሃብቶች የትጥቅ ትግል በሚያካሂደው አርበኞች ግንቦት 7 የተገደሉትን የኢህአዴግ ሰራዊት አዛዦች ለቤተስባቸው የሚሆን ገንዝብ እንዲያዋጡ እየተገደዱ መሆናቸው ተገለጸ።ባለፈው ግዜ በትግራይ ምእራባዊ ዞን አካባቢ የትጥቅ ትግል በሚያካሂደው አርበኞች ግንቦት 7 ለተገደሉት የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች ቤተሰቦች የሚሆን ገንዘብ እንዲያዋጡ ሑመራ ከተማ ለሚገኙ ባለሃብቶች እያስገደዷቸው መሆናቸውንና በርካታ ገንዘብ ተዋጥቶ እየተሰበሰበ መሆኑን ምንጮቻችን ከቦታው አስታወቁ። […]

በትግራይ ወረዳዎች ተመድበው የሚሰሩ አስተዳደሮች ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች እየተገደሉ እንደሚገኙ ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ያገኘነው መረጃ አመለከተ።በትግራይ ምስራቃዊ ዞን የአዲግራት ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ሃላፊ ሆኖ ሲሰራ የነበረው አፅብሃ ወልደገብርኤል የተባለው ለሆዱ ያደረ የህወሓት ኢህአዴግ ካድሬ ነሃሴ 12 /2007 ዓ/ም ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ቤቱ ውስጥ ተገድሎ እንደተገኘ ምንጮቻችን ከከተማዋ ገለፁ። ፖሊስ ጉዳዩን ለማጣራት በሚል የተወሰነ እንቅስቃሴ ቢያደርግም ነዋሪው […]

ጥቅምት 28_ 30 /2007 ዓም የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ )ጠቅላላ ጉባኤ ሲደረግ አበባወ መሃሪ በተራ አባልነት እቀጥላለሁ በማለት ለጉባኤው በደብዳቤ አሳውቆ ከወጣ በኋላ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ላይ ምርጫ ቦርዱ ፕሬዝደንት አድርጎ ሾመው አበባው መሃሪ በጠቅላላ ጎባኤ ፕሬዝደንት ሆኖ የተመረጠው እውነተኛው የመኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረን ፍርድ ቤት ነፃ እንዳለ ሲሰሙ ከፍተኛ ድንጋጤ […]

    ጎንደር መተማ መስመር 11 የሰሊጥ ከባድ መኪና ሹፌሮች በወያኔ ደህንነት ደላሎች አማካኝነት ሱዳን ዉስጥ የተሻለ ክፍያ ያለዉ ስራ እናገናኛችሁ በማለት ከወሰዱ በሁዋላ 11ዱም በሱዳን ወታደሮች አራጅነት በወያኔ ደህንነት ደላሎች አሳራጅነት ካረዷቸዉ በሁዋላ በእሳት አቃጥለዋቸዋል:: የተገደሉበት ምክንያት ለጊዜዉ ባይታወቅም ወያኔ የነፃነት ታጋዮችን በየቀኑ በየትም የሚቀላቀሉ ወጣቶችን ለመቆጣጠርና በማስፈራራት ”መንገዱ ሰላም አደለም:: ወደሱዳን መስመር አትሂዱ…” […]

          በኢትዮጵያ ከ እለት ወደ እለት እየደረሰ ያለው የመኪና አደጋ አስፈሪና በተለይም በመኪና ረዥም መንገድ መሄድን የማያስመኝ እየሆነ መጥቷል:: ዛሬ ጠዋት ላይ በዝዋይ ከተማ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ ወደ እሳትነት ተቀይሯል:: ከአካባቢው ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ነዳጅ የያዘው የጭነት መኪና ከሕዝብ ንብረት ማመላለሻ አይሱዙ መኪና ጋር የተጋጩ ሲሆን ነዳጅ የያዘው መኪና […]