ዘረኝነት መድሃኒቱ ያልተገኘለት ትልቁ በሽታ እና የበታችነት አባዜ ( ምንሊክ ሳልሳዊ )
ይህን ሰሞን እያየን ያለነው ጉዳይ አጅግ የሚገርም እና የለውጥ ሃይል ነን የሚሉ ኣማሳኞች ሳይቀሩ አየተራወጡ ያሉበት የዘረኝነት መነባነብ በኣገሪቱ ስር አንዳይሰድ ትውልዱ እንዳይበከል የሚያስፈራ ጉዳይ መሆኑ ውሎ ኣድርዋል፥፥የሚደርሱኝ መረጃዎች አንደሚጠቁሙት ዘረኝነትን ለማስፋፋት የተለያዩ ኣካላት ገንዘብ መድበው በሃገር ቤት ያለውን ወጣት ለፍጅት እና ለኣጀንዳቸው ማስፈጸሚያ አያጩት ነው።ይህ ደግሞ የሕወሓት አጅ የለበትም ማለት ዘበት ነው። ሕወሓት ወንጀለኘ አና ኣሸባሪ ዘረኛ እና ኣስመሳይ ማፊያ እና ዘራፊ ሕገወጥ ድርጅት ነው።
በዲያስፖራው ዘንድ በስፋት አየተራገበ ያለው ይህ ወያኔ ወለድ በሽታ ዋናው ክስተቱ የገዢው ፓርቲ ሕወሓት የፈጠረበት የበታችነት ስሜት ሲሆን በሕወሓቶች ዘንድ ከበታችነት ለመላቀቅ በሚደረግ መራወጥ የሚፈጠር ጥላቻ ዘረኝነት የሰረጸባቸው ያዩት የሰሙት ሁሉ የሚያስደነብራቸው የበታች መደቦች ኣንድ ጉዳይ በተነሳ ሰኣት ሁሉ ዘር ላይ የሚንጠለጠሉ እና የስልጣን ጥማትን ለማርካት ሲባል የሃገር አና ሕዝብን ሃብት ለመበዝበዝ የነገ ትውልድ ኣደጋ የማይታያቸው ሕዝብን በዘር በመከፋፈል ለመግዛት የሚያደርጉት ደባ ነው። ቆቤ ኦሮሞ ፤ ቤተ ኣማራ ፤ ትግራዋይ ምናምን እየተባለ በወያኔ የደህንነት ተቍማት ስራ የሚደራጁ ክንፎች በነማን እንደሚመሩ በነማን በጀት እንደሚጦዙ የኣጀንዳዎቹ መነሻዎች እነማን እንደሆኑ ምስክር ኣያስፈልግም።
ይህ ወያኔ ወለድ የሆነ የዘረኝነት በሽታ በኢትዮጵያ ውስጥ ይህን ያህል ባይስፋፋም በዲያስፖራው ዘንድ ግን ስር የሰደደ በሽታ ከሆነ ሰነባብዋል።ጥቂት ዲያስፖራዎች በሃገር ቤት ያሉትን ወጣቶች በገንዘብ በመግዛት ዘረኝነትን ለማስፋፍት ሲጣጣሩ ይስተዋላል።ኣለም በኣንድ የእድገት መሰረት ላይ ለመመስረት በቴክኖሎጂ እና ትልልቅ ግኝቶች ላይ ባተኮረበት በዚህ ዘመን ጥቂቶች የሚፈጥሩት የድህረገጽ የዘረኝነት ወከባ አጅግ ኣሳዛኝ እና ኣስደንጋኝ ነው።ሕወሓት አነዚህን በቆሸሸ ታሪክ ውስጥ የሚርመሰመሱ ሰዎችን በመጠቀም ኢትዮጵያውያንን በዘር ከፋፍሎ ኣጀንዳውን ለማስፈጸም አየሮጠ ነው።በዲያስፖራው ጉያ ስር ተወኅቀው የወያኔን የዘረኝነት ኣጀንዳ ለመፈጸው አያወቁም ሳያውቁ ደፋ ቀና የሚሉ ሁሉ ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ሊያስቡ ይገባቸዋል።የማያዘልቅ ጸሎት ለቅጽፈት መሆኑን ተረድተው ከዘረኝነት በሽታ ሊላቀቁ ይገባቸዋል። በጥቅም ላይ የተመሰረተ ወጣቱ ያላመነበት የዘረኝነት መስፋፋት ውጤቱ በውኩይ ተግባር ላይ ለተሰማሩ ዘረኞች ኣደጋ ነው። #ምንሊክሳልሳዊ
The woyane inferriority feeling will never have a cure.የሚያሳዝነው ዛሬ ወያኔዎች ፎቴያቸው ላይ ቁጭ ብለው አማራውን against the other አማራ or against ኦሮሞ እያጋጩ ኦሮሞውን ደግሞ against other ኦሮሞ እያጋጩ እነሱ ቁጭ ብለው ቡና ሲጠጡ ማዬት እንዴት ያማል ጎበዝ ! ! ! ቡናው ደግሞ ኦሮሞ ምድር ዬሚመረት ! ! ! ጤፉም ቡናውም ከወያኔ ታላቁዋ ትግራይ ውጭ የሚመሬት ! ! ! የሞት ሞት።
awo zeregnenet cancer new !!
Gin yebetach medeb yemitlew manin new ???
yebetachinet simet yalew manew ?? Amaeaw ?????? kkk
yebetachnew simet yalew ke weyane beqer manim yelem
esti sefa argeh zegbew
ty Minilik
#Menilik salsawI
ጥላቻና ቂም የጥቂት ትምክህተኛ ነፍጠኞች መገለጫ ነው::
የዚክ የከሰረ ቡድን ኣለቆች ደግሞ ድሮ ያሸነፈናቸው ደርጎች የወለዱዋቸው ዲቃሎች ናቸው::
ሻዓብያ ለሚሰጣቸው ርፍራፊ ህዝባቸውንና ብሎ ወገናቸውን በመበደል የተሰማሩ ዲቅሎች::
ዋናዎቹ ቅጥረኞችም፥ሄኖክ፡ሚኒሊክ ሳልሳዊ፤ሳጥናኤል መኮንን፤መኮንን፤ታመነ፤ሲሳይ ናቸው::
መጨረሻው ግን ይታቃል፤ ውሸት እውነት እንክትመጣ ትነግሳለች::
Go hell
bale amsa santim tihon, post?50 yihon ande ateyewa.?ay wudb mindb deabeli amber mililik salsawis haku ayu. Thanks mililik salsawi askahun wushet alagegnehubm ,! Ketilbet
የብሄር ፌደራሊዝም የዛሬ 100 አመት ወደሃላ እየሄድን እንደሆነ ያሣየ ሥርአት ነው የትግሬ ራሥ
የአማራ ራሥ …..ገዥ እየተባለ እንደነበረው ምንም አልተለየም ዴሞክራሢ ይህ አይደለም
መገለጫው።እሥኪ ሥልጣን በትምህርት ወይሥ በተወለዱበት የሚል የአንድ ትልቅ ምሁር
ፕሮፌሠር ንግግር አለና ሁላችንም የቱ ጋር ሀገራችን እንዳለች እንታዘብ ይህን አቅጣጫው
ያልታወቀ ድርጅት ተማርኩ ብሎ የወያኔ ጉያ የተለጠፈ ሁሉ ወደ ሃላ ራሡን መለሥ አርጎ
ይመልከት ወያኔ ሀገሪቷን ከፈፍሏል ራሡንም ለመገንጠል እያመራና የአዋሣኝ ድንበሮቹን
እየተጋፋ ይገኛል አበክረን ተቃውሟችንን አናቋርጥ።
# ምንሊክ ሣልሣዊ እና አጋሮቹ የዜግነታቸውን እየተወጡ ነው ባንዳም አይደሉም እኛሥ?