የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ በቂርቆስ ፖሊስ መምርያ ታስረው ቃላቸውን ሰጥተው በዋስ ተለቀቁ፡፡
ኖርዌጂያዊው የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ ነሐሴ 28 ቀን 2007 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በቂርቆስ ፖሊስ መምርያ ታስረው ከቆዩ ከሰዓታት በኋላ ቃላቸውን ሰጥተው በዋስ ተለቀቁ፡፡ ሚስተር ሀኮን ጋርደር ላርሰን በሆቴሉ በሥራ ላይ እያሉ የፍርድ ቤት የእስር ትዕዛዝ በያዙ ፖሊሶች የተወሰዱት፣ ላለፉት …
የሒልተን ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ በቂርቆስ ፖሊስ መምርያ ታስረው ቃላቸውን ሰጥተው በዋስ ተለቀቁ፡፡ Read more »