የሰሜን ጎንደር ዞን አድማ በታኝ ም/አዛዥ ኢንስፐክተር መልካሙ የሺዋስ ረዕቡ ዕለት ከስራ ተሰናበቱ። በአንገረብ ወህኒ ቤት ኮ/ል ደመቀን ለመውሰድ የተከፈተውን ዘመቻ ያከሸፈው የሰሜን ጎንደር ልዩ ሃይል አካል የሆነው የአድማ በታኝ ጦር ም/አዛዥ ኢንስፔክተር መልካሙ ”ህዝባችን ላይ አንተኩስም” በማለት የሚመሩትን ጦር አቋም እንዲይዝ አድርገዋል። በዚህም ከስራ ተባረዋል። ጦሩ ግን ከጎናቸው ነው። Filed under: NEWS

ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተር እና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ የጎንደር አማራ ህዝብ ፣ የአማራ ልዩ ሃይል እና አድማ በታኝ ባደረገው የተቀናጀ ጥቃት የህውሃት አጋዚ ወታደሮች ወደ መጡበት በሃፍረት ተመልሰዋል የፍኖተ ሰላም የአማራ ተጋድሎ ሰራዊት አስደናቂ ጀብዱ …

ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተርና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ Read more »

“Sport is a profession that needs discipline,” Haile Gebresilasie told to one FM radio sports show in Addis. Haile Gebresilasie is the most known and successful Ethiopian athlete who has broken more than three dozens of records from 1,500 meters to marathon races. He said “Athletic federation should not be ruled by people who are politically assigned; if we’re continuing in the same manner, the worst is yet to come.” He was talking about the fact that Ethiopia’s scores at the Rio Olympic have declined as compared to previous Olympic Games. The Ethiopian Olympic Committee had planned to bring at least 4 Gold, 4 Silver and 4 Bronze medals in Rio Olympic 2016 where it has returned with only eight medals: 1 Gold, 2 Silver and 5 Bronze medals standing far behind its usual competitor team Kenya.
‘Robel The Whale’ – the Symbol for Nepotism
Ethiopia had begun its participation in Rio Olympic in an ever embarrassing 100 meters free style swimming race. Robel Kiros is the son of the President for Ethiopian Swimming Sport Federation. Robel went to Rio with his father. According to Addis Admass, a weekly Amharic newspaper, there were claims that his coach was not allowed to go to Rio with Robel because the budget allocated for the Olympic is used by his father. Robel finished the race 59th out of 59 participants and he finished it 17 seconds later to the pacesetter. His body wasn’t athletic at all and Ethiopian social media sphere was hit by criticism over his defeat and in question how he could make it to there.
The annoying fact is that Robel’s father is from Tigray, a region with 6% of Ethiopian population, from where the ruling group has emerged out. People took this as an act of nepotism not just because Kiros Habte (Robel’s Father) is from Tigray but also because all nine Ethiopia’s sports federations presidents are Tigrians. In the federal government of Ethiopia, most powerful positions are taken by Tigrians who are TPLF members and it was easy for everyone to easily take Robel’s embarrassing defeat at the Rio and his unprecedented participation as symbol to the nepotism widespread in the country.
Feyisa Lilesa – the Heroic Symbol for Public Protests
Ethiopia’s last participation in Rio was in men’s marathon race on which Feyisa Lilesa gave the world another but different experience than ‘Robel the whale’ had given. A husband and father for two, Feyisa Lilesa, has become silver medalist in Rio Marathon Men Race. Feyisa, upon crossing the finishing line of the race (and later when he sat for press conference), has displayed a political protest by crossing his arms up in a symbolic way Ethiopian political protesters use to show that they are not free.
Feyisa, unlike Robel, is from Oromia, the biggest and most populous region in Ethiopia’s federation. Oromo people have been protesting for at least the past 10 months continuously over injustices and marginalisation while losing more than 600 lives during brutal attempts of police to crackdown the protests. Feyisa, like Robel, has become a hot agenda in Ethiopian social media community but, again unlike Robel, it was with joy and admiration that everybody was referring to him. 
From Robel To Feyisa
Robel is a privileged loser where as Feyisa is the un-favored winner. Robel is coming back to his country however it is too risky for Feyisa to enter the country. Feyisa himself said to journalists at Rio, “if not kill me, they will send me to prisons”. Robel vowed that he will participate in a better condition in the next Olympic Games to be held in 2020 in Tokyo. This seems unlikely for Feyisa. By gesturing political protest, Feyisa put his career at risk. He might face sanctions from International Olympic Committee for showing prohibited political gesture during the game.
On the other hand, Robel remains a hated symbol of nepotism in Ethiopia whereas Feyisa is already portraid as the son of his people. Feyisa may become Stateless or end up refugee in another country; and/or he may be revoked from the medalists list where he finished second; but, he will always remain the symbol of defiance at the hearts of concerned Ethiopians.

የአለም አብያተ ክርስቲያናት ም/ቤት ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ህገ-መንግስታዊ መብቶች ይከበሩ ብሏል የአለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ባለፉት ሳምንታት በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ለተቀሰቀሱ ተቃውሞዎችና ውጥረቶች ምክንያት በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እንዲያደርጉ ለኢትዮጵያ መንግስት፣ ለጸጥታ ሃይሎችና ለተቃዋሚዎች …

በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ለተቀሰቀሱ ተቃውሞዎችና ውጥረቶች የአለም አብያተ ክርስቲያናት ም/ቤት ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ Read more »

ያሬድ ጥበቡ የቀርከሃ ዛፍ ፍሬ ከተተከለ በኋላ ለአራት አመታት ከትንሽ እምቡጥ ቅጠል በቀር ምንም እድገት አያሳይም ። ተካዩ እነዚያን ሁሉ አመታት በተስፋ መጠባበቅ አለበት ። አንድ ቀን ሳይታሰብ ያቺ እምቡጥ ወደሰማይ መመዘዝ ትጀምራለች ። እነዚያን ከአፈር በላይ ያላደገችባቸውን አራት አመታት …

ስለነገው የአዲስአበባ ሰልፍ ሳስብ የቻይና ባምቡ ወይም ቀርከሃ ዛፍ ታወሰኝ (ያሬድ ጥበቡ) Read more »

በሽግግሩ መንግስት ወቅት የጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ፤ ከፓርላማው ወረድ ብሎ፤ ከቤተ መንግስቱ በአጓዳኝ፤ ወይም ወደ ግቢ ገብርኤል መሄጃ ላይ ይገኝ ነበር። ያን ሰሞን ከበአላት ወይም ቅዳሜና…

ከአቻምየለህ ታምሩ እነሆ ያለውን አቅምና ጉልበት ሁሉ ሳይቆጥብ ለክፉ ተግባር ያዋለው፤ በእምነትና በቅን መንፈስ ተገፋፍቶ ያለፋቸው ክፉ ነገሮች በመብራት ተፈልገው የማይገኙበት፤ በትምህርት ተወልደው መልካም የሚሰሩና ለወገናቸው የሚያስቡ ሰዎችን በማጥፋት ክብረወሰን የተቀዳጀው፤ ድሀ ዘራፊና ገፋፊው፤ተራ ወንጀለኛና ጨካኝ አረመኔው መለስ ዜናዊ ከሞተ …

እየተተገበረ ያለው «የመለስ ራዕይ» Read more »

በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጥረት አለ። በአንዋር መስጊድ አካባቢ ከፍተኛ ፍተሻ በመካሄድ ላይ ነው። ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ በእሁዱ ሰልፍ ላይ እንዳትገኙ እያሉ…

መቀሌ ውስጥ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ የሆኑ 650 የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች በትግራይ ገዥ እየሰለጠኑ መሆኑ ስናውቅ የሌላው ዞን ተመራቂ ሣይጠራ ወልቃይቴ ብቻ መሆኑ አላማው ምን እንደሆነ ብናውቅም…

በውጪ ሀገር የሚገኙ የቀድሞ የመስሪያ ቤቱን ባልደረቦች የግንቦት ሰባት አባላት ሲሉም ፈርጀዋል፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች የህወኃት የበላይነት ይቁም በሚል የተነሳውን የጎንደርን አልፎም…

በመጭው እሁድ ነሐሴ 15 በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ለሚደረገው ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ “ነሐሴ 15 መስቀል አደባባይ እንገናኝ።” የሚሉ የሰልፍ ጥሪ ቀይ ካርዶች በየቦታው እየተሰራጩ…

ኢሳት (ነሃሴ 12 ፥ 2008) በተለያዩ የተቃውሞ ስልቶች ውስጥ የቆዩ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ከፊታችን ቅዳሜ ነሃሴ 14, 2008 ዓም ጀምሮ “ነጭ በመልበስ” እና በመንግስት የጸጥታ…

ጀግኖቹ የጎንደር አማሮች የቤት ውስጥ ተቃውሟቸውን ጨርሰው በአሁኑ ሰዓት በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቧቸው ነው። ግፈኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድንን ስናስወግድ ሰው ለማዳን ለወደቁት ሰማዕቶቻችን የክብር ሀውልት አቁመን በየእለቱ እንዘክራቸዋለን። – Achamyeleh Tamiru 

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገብረእግዚአብሄር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ብሄራዊ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን በኤጀንሲው ድረ ገፅ እና በሞባይል አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከዛሬ ጀምሮ ማወቅ …

አንዴ ሲሰረቅ አንዴ ቀን ሲቀየርለት የነበረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ Read more »

8 ነሓሴ 2008 በአጠቃላይ ለ25 ዓመታት ሙሉ ህዝባችንን አፍኖ ሲገዛ የቆየና፣ ለ40 ዓመታት ሰላማዊ ዜጎችን እየረሸኑ አገራችንን እየዘረፉ የቆዩ ባለስልጣኖች ያሉበት ህወሓት/አህአዴግ በተለይ በዚህ ዓመት…

በሰሜን ሸዋ ሸዋ ሮቢት እና አካባቢዋ እንዲሁም በኤፍራታና ግድም ወረዳ፡ በቀወት ወረዳ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እየተዘጋጁ ባሉበት ሁኔታ አጠቃላይ የፀጥታ መዋቅሩ ከዞን በመጡ ከፍተኛ አመራሮች ሰሞኑን በሸዋ ሮቢት ከተማ እና በአጣዮ ከተማ/ ኤፍራታና ግድም ወረዳ/ ዉስጥ ስብሰባ ካደረጉ በሁዋላ …

የአማራ ክልል በወያኔ ጦር ሰራዊት ተወሯል Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Welloprotests‬ ‪#‎Amhararesistance‬ ደሴ ላይ የሰው እንቅስቃሴ የባጃጅና የከተማ ታክሲ የስራ ማቆምአድማ የንግድ ስራ ቦታወች ሁሉ ዝግ ሆነዋል።የክልሉየፌዴራል ፖሊስ አድማ ብተና አጋዚ መሀል ፒያሳ ጨምር መላው ከተማዋ በሚገኙ ህንፃወች ስር ተቀምጠው በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። ትላንት ቅዳሜ ጀምሮ ዛሬ ሌሊቱን ወጣቶቺን …

ጎንደር ለ3 ቀን ደሴ ላይ የሰው እንቅስቃሴ የባጃጅና የከተማ ታክሲ የስራ ማቆም አድማ ተደርጓል :: Read more »

ከሰልፉ በኋላ በደብረ ማርቆስ ቀበሌ 03 ጽ/ቤት ወጣቶች በገፍ ታስረዋል:: የደብረማርቆስ ወጣቶች በአምባገነኑ አጋዚ ወታደሮች ቤት ለቤት እየታፈኑ በጭካኔ እየተደበደቡ ነው። ዛሬ ረፋድ ላይ የተጀመረው የደብረ ማርቆስ ዐማሮች የተጋድሎ ሰልፍ አሁን 10 00 (Time) ላይ ተበትኗል፡፡ ከሦስት የተለያዩ አቅጣጫዎች የተጀመረው …

ከሰልፉ በኋላ በደብረ ማርቆስ ቀበሌ 03 ጽ/ቤት ወጣቶች በገፍ ታስረዋል Read more »

ኀይሌ ላሬቦ ዛሬ በሥልጣን ላይ ያለው የወያኔ መንግሥት ዐማራ በተባለው ኅብረተ-ሰብ ላይ ብዙ ግፍና ዐመፅ እንደፈጸመና እንዳስፈጸመ በገፍ ይነገራል። በኅብረተሰቡ ላይ ተፈጸሙ ከተባሉት ድርጊቶች አብዛኞቹ…

የብአዴን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆነውና አማራን ህዝብ “ለሃጫም” እያለ የሚሳደበው አለምነው መኮንን በትላንትናው እለት ወሎ ውስጥ በደሴ ከተማ ላሊበላ ሆቴል አካባቢ ማንነቱን ያወቁ የከተማው ነዋሪዎች ድንጋይ ወርውረውበታል። በሁኔታው የተደናገጠው የወያኔ ቅጥረኛ መኪናው ውስጥ ሮጦ ከገባ በኋላ በታጣቂዎች ታጅቦ ሊያመልጥ …

አማራን “ለሃጫም” ብሎ የተሳደበው የብአዴን ስ/አ ኮሚቴ አባል አለምነው መኮንን ደሴ ከተማ ውስጥ ድብደባ ደረሰበት Read more »

“ዛሬ የደብረብርሃን ባጃጅ ሾፌሮችን የከተማው ከንቲባ እና ካድሬዎች ሰብስበው የእሁዱን ሰልፉ እንዳትወጡ ከወጣችሁ ታሪፍ እንጨምራለን እያሉ ሲያስፈራሩን ዋሉ።በሌላ በኩል ደግሞ የቀበሌ ካድሬዎች ቤት ለቤት እዬዞሩ…

የወያኔ ታጣቂዎች በሸዋሮቢት ከተማ ትናንት እና ዛሬ ህዝቡ ሰልፍ እንዳይወጣ ለማስፈራራት ሲሞክሩ ውለዋል። ከሸዋሮቢት የደረሰን ሪፖርት እንደሚለው፣ ህዝቡን ስለትራፊክ ደህንነት እንወያይ በሚል ሽፋን ስብሰባ ጠርተዋል። ከተማ ውስጥ መትረየስ የታጠቁ የፈደራል ፖሊስ አባላት በፒካፕ መኪና ሲዘዋወሩ ይታያሉ። ደሴ ውስጥ ከትላንት ማታ …

የፊታችን እሁድ የሚካሄደውን ሰልፍ ለማስቆም ወያኔ በደሴና ሰሜን ሸዋ ከባድ ጥረት እያደረገ ይገኛል፣ ህዝቡ ግን የቆረጠ ይመስላል Read more »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱ ተነገረ::የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘቡን ሊያጣ ይችላል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጁባ እንዳይሠራ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱን እየተነገረ ነው።የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተከለከለበት ምክንያትም በቫይስ ፕሬዝድት ሪክ ማቻርና በሳልቫኪር መካከል በቅርቡ በተነሳው ጦርንት ጊዜ ቤተ መንግስት …

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘቡን ሊያጣ ይችላል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱ ተነገረ:: Read more »

ባለፈው ሰንበት በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በአስርታት ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ወያኔን ተቃውሞ በሰላም ወደ ቤቱ ተመለሰ። በጣም ጥሩና ታሪካዊ ሰልፍ ነበር። በእለቱ…

ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. የትግራይ ተወላጆች በባሕር ዳር ብዙ ዐማሮችን ገድለዋል (ይህ ጽሑፍ የዐይን ምስክሮችን በማናገር የተዘጋጀ እንጅ በፍጹም ዐማሮች በትግሬዎች ላይ በበቀል እንዲነሳሱ ለማድረግ ታስቦ አይደለም፤ ይልቁንስ የትግራይ ተወላጆች በሕዝባችን ላይ የሚያደርሱትን ግፍ ባበዙት ቁጥር ወደየት እየሔድን እንደሆነ …

ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. የትግራይ ተወላጆች በባሕር ዳር ብዙ ዐማሮችን ገድለዋል -የዐይን ምስክሮችን በማናገር የተዘጋጀ Read more »

የትግራይ ማህበረሰብ ውስጥ ለወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ምላሽ ተደርጎ የሚታየው ብአዴን በነፍጠኞች ተይዟል፣ መሪዎች መመንጠር አንገብጋቢ ጉዳይ መሆኑን የድርጅቱ ልሳኖች ከሰሞኑ ዘግበዋል። በመሆኑም ‪እነ አቶ ገዱ…

የአማራ ሕዝብ አኩሪ ታሪክ ጽፏል፡፡ የአማራ ወጣቶች የአያቶቻቸውን አርበኝነት አስመስክረዋል፡፡ ወሮበላው የወያኔ ቡድንና ተላላኪዎቹ እነደመቀ መኮንን፣ ይህ ሁሉ ሕዝብ በየአካባቢው ገንፍሎ ወጥቶ የጠየቀውን ጥያቄ፣ ከእነሱ…

ትግራይ ሳይሆን፡ ትግሬ ጠቅላይ- ግዛት የሚባለው ግን በአጼ ምንሊክ የተካለለ ነው። “ትግራይ” እሚለው ታድያ እንዴት መጣ? የየትኛው አካባቢ መጠርያነበር? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ፡ ብዙ ሰው (ወጣት የትግሬ ክፍለሃገር ተወላጅ ጭምር)የማያቀውን ሃቅ እንደሚከተለው እጠቅሳለሁኝ። ኤርትራ እሚባል እንዳልነበረ ሁሉ፡ ትግሬ ጠቅላይ ግዛት እሚባልም አልነበረም። ከፍ ብሎ እንደተጠቀሰው፡ በአጼ ምንሊክ ግዜ ነው በጠቅላይ ግዛትነትየተዋቀረው።  ልብ በሉ፡ ትግሬ እንጂ ትግራይ አላልኩም። ትግሬ ጠቅላይ ግዛት የሚለው አጠራር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ(በአጼ ኅይለሥላሴም በደርግም ጊዜ)የነበረ አጠራር ነው። ትግራይ የሚለው አጠራር ታድያ መⶬ ነው የታወቀው? መልሱ በ1928 ወረራ አካባቢ፡በጣልያንና በእንግሊዝ የሚል ይሆናል፡ ከዛ በፊትና በሃላ ትግራይየሚለው ቃል የየትኛው አካባቢ መጠርያ ነበር? ትግራይ ማለት ብዙ ባላባቶⶭ ያልነበሩበት አካባቢ፡ ከተለያዩ አካባቢዎች(ከኤርትራ፡ ከተቀረው የትግሬ አውራጃዎⶭ) ለከብቶቻቸው ሳር ፍለጋ፡ ወይምበሽፍትነት ሄደው እዛው የቀሩ ሰዎች የሰፈሩበት፡አሁን በትግሬ ክፍለ-ሃገር ሽሬ እና አካባቢው የሚገኘው፤ በሰሜን እስከ ኤርትራ ድንበር፡ በምአራብ እስከ ተከዜወንዝ ያለው ቦታ ነው። አንዳንዴ ሰዎⶭ ዓድዋንም ይጨምራል ይላሉ።  በአሁኑ አጠራር፡ ሰሜናዊ ምአራብ እየተባለ እሚጠራው አካባቢ ብⶫ ነበር ትግራይተብሎ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሲጠራ የነበረው። ለምሳሌ ያክል ለመጥቀስ፡ አንድ የተንቤን ተወላጅ፡ያኔ፡ ከተንቤን ወደ ሰሜን አቅጣጫ ለመሄድ ሲነሳ፡ የት ነውእምትሄድው ተብሎ ቢጠየቅ፡ መልሱ (ናብ ትግራይ ኢየ) ወደ ትግራይ ነው እምሄደው የሚል ይሆናል። ተንቤኖⶭ ትግራይ ሲሉ፡ ቀደም ብዬ የጠከስኩትንአከባቢን ነበር እሚያቁት። በዓጋሜ በኩል ቢሆንም ተመሳሳይ ነው። የዓጋሜ ነዋሪዎⶭ ትግራይ ሲሉ፡ ከዓጋሜ በስተ መእራብ ሲሄዱ የሚገኙትን፡ ቀደም ብዬየጠከስኩውⶨውን ቦታዎⶭ ማለታⶨው ነበር። ይሄ እንግዲህ ጸህፊው በሚያቀው፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር እስከ 70ⶩ ድረስ የነበረ ነው። ምሳሌ ልጥቀስ፡ የደርግእድገት በህብረት ዘመⶫ በተጀመረበት ወቅት ነው። በትግሬ ጠቅላይ ግዛት ተመድበው ሲሰሩ የነበሩ የዘማⶮⶭ ሃላፊዎⶭ፡ ከዓዲ ግራት ተነስተው፡ በላንድሮቨራቸው ፡ወደ ሽሬ በሚያመሩበት ጊዜ ብዘት እምትባል ትንሽ ከተማ ይደርሳሉ። ብዘት እንደደረሱ፡ አንድ መንገደኛ ወደ እነሱ ጠጋ ይልና፡ አፈናጥጡኝሲል ይጠይቃቸዋል። እነሱም፡ ወድየት ነው እምትሄደው ብለው ቢጠይኩት ወደ ትግራይ ሲል መለሰላቸው። ትግራይ ያለው ሽሬ አካባቢ ማለቱ ነበር። እንግዲህ የህዝቡ ስሜትና ኩራት በአውራጃ የተመሰረተ  ሲሆን፡ ከፍ ሲል ደግሞ በኢትዮጽያዊነቱ የሚኮራ ነበር። አሁንም ቢሆን፡ አውራጃዊ ስሜት ትግራይከሚለው ስሜት ያይላል። በኤርትራም እንደዚያው ነው። የትግራይ እና የኤርትራ ዘመናዮⶭ ከፈረንጆⶭ የሰነቁትን የጥላⶭ ፍሬ፡ ከበረሃ ምሽጋⶨው ሆነው እየዘሩኤርትራንና ትግራይ አሚለውን ማንነት ለመፍጠር ብዙ ተጉዘዋል። በዚ አንጻር ሲታይ፡ የመሃል አገር ሰው አውራጃነትን ከተወ ዘመናት አልፈዋል። አነሰ ቢባልበጎንደር፡ጎጃም፡ወሎ እና ሽዋ ነው እሚያስበው፡ ያም ቢሆን በጣም የደበዘዘ ነው። አብዛኛው የነዚህ ጠቅላይ ግዛቶⶭ ህዝብ በኢትዮጽያዊነቱ ይቆረቆራል። ይሄከፍተኛ የእድገት ልዩነት ነው። ለዚህም ነበር፡ ወራሪዎⶭ፡ ይህንን የኢትዮጽያ ክፍልንና የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለይተው ሲዘምቱባⶨው የነበረውና፡ አሁንምበተወካዮⶫⶨው በኩል ያንን የሚያደርጉት።  ትምክህተኛ እያሉ የሚጠሩት፡ ከነሱ ልቆ ስለሄደ ነው። እነሱ በአውራጃ በሚያስቡበት ጊዜ፡ የጠቀስኩዋⶨው የመሃልአገር ሰዎⶭ ኢትዮጽያዊነትን ያራምዱ ነበር። ትምክህቱ እንግዲህ ላቅ ብለው ማሰባⶨው ነው።በህብረተሰብ እድገት ደረጃ -ቤተሰብ፡ዘመድ፡ መንደር፡ወረዳ…ወዘተ…- እያልን በምንመዝንበት ጊዜ፡ ላቅ ብሎ እምናገኘው ኢትዮጽያዊ የመሃል አገሩ ነው። ለዛም ነው፡ በኢትዮጽያዊነቱ እማያመነታው። ጣልያን፡ ኤርትራን ሲለቅ፡ ኤርትራዊነት የሚለውን ስሜት ለመፍጠር ቢሞክርም፡ ቢዙም ሳይሳካለት ነው አገሩን ለቆ የሄደው። የኤርትራን የማንነት ስሜትመፍጠር ያልቻለው ጣልያን፡ ትግራይ የሚለውንም መፍጠር አልቻለም፡ አንዳንድ የሰሜን ባላባቶⶭን ከማማለሉ በስተቀር። ጣልያንን ተከትሎ የመጣውእንግሊዝ ግን የዋዛ አልነበረምና፡ በደንብ ነው የሰራበት። ከዓድዋ በፕሮተስታንት እምነታⶨው ምክንያት በድንጋይ ተወግረው የተባረሩት አቶ ወልደማርያም፡ ወደኤርትራ ሄዱና ከአንድ የሰራየ ሴት ወልደአብ የሚባል ልጅ ወለዱ፡ ብሁዋላ አቶ ወለደአብ ወልደማርያም የተባሉት፡ፕሮቶስታንቱ፡ የኤርትራው ብሄረተኛመሆናⶨው ነው። ያኔ ነው፡ በእንግሊዝ መንግስት የትግራይ ትግርኚ የሚለውን ሃገር የመከፋፈል ደባ፡ ከኦጋዴን ፕሮጀክቱ ጋር አዳብሎ የገፋበት። ይሄ እንግዲህበ1930ዎⶩ (በአውሮጻውያኑ 1940ዎⶩ)መሆኑ ነው። በዛን ጊዜ በኤርትራ የተወለዱ ሰዎⶭ አሁን የ80 ዓመት እድሜ ባለጸጎⶭ ናⶨው። እነዚህ ናⶨውእንግዲህ፡ ያ በልጅነታⶭው የተለከፉበት መርዝ አለቅ ብሎአⶨው ለሺዎⶭ አመታት አንድ ሆኖ የኖረውን ህዝብ በዘረኝነት ሲያተራምሱት እሚታዩት። ለነገሩ፡ክአድዋ የሚወለዱት የስብሃት ነጋ ዘመዶⶭ ትውልዳⶨው ከእንግሊዝ ይመዘዛል። 5 ትውልድም አይደርስም፡ ዋአሮ የወለደⶫⶨው ፡የአገር ጎብኚው ማንስፊልድልጆⶭ ናⶨው። ለገሰ ዜናዊ የአበባው የልጅ ልጅ ነው፡ ጎጃሜ። አበባው-ነጋድራስ ተሰማ – አስረስ- ዜናዊ:፤ ይገርማል! መለስ ዘሩ ጠፋበትና፡ ወንድም ከወንድምሲያጋድል ሴኦል ገባ። ወይ ጉድ። ዘርኡ መሃሪ

ሴቶችና ህጻናት ሰሮቃ ከተማ ለቀው ወጥተዋል። ትናንት በሚሊሺያዎችና በወታደሮች መካከል የነበረው ፍጥጫ በሽማግሌዎች እንዲበርድ ቢደረገም፣ ገዢው ፓርቲ ራሱ ያስታጠቃቸው አርሶአደር ታጣቂዎች ከእንግዲህ በህወሃት አንገዛም በማለት…

ቅዳሜ ሐምሌ ፴ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.             ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፱ ዐማራው የኢትዮጵያዊነት ዋልታና ማገር፣ ወራጅና ጭምጭም፣ ስሚንቶና አሸዋ መሆኑ ይታወቃል። ይህን ማንነቱን ጠንቅቀው…

       በጎንደር በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉትን የወልቃይት ኮሚቴ አባላት የፍርድ ጉዳይ ለመከታተል ትናንት ፍ/ቤት አካባቢ ተሰብስበው በነበሩ ነዋሪዎችና የፀጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት መጥፋቱን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ የወልቃይት ኮሚቴ አባላትን የፍርድ ቤት ውሎ ለመከታተል ጎንደር ፒያሣ አካባቢ በሚገኘው ፍ/ቤት በጠዋቱ በሺዎች የሚቆጠሩ  የከተማዋ ነዋሪዎች ተሰብስበው የነበረ  ሲሆን ፍ/ቤቱ የተጠርጣሪዎቹን ጉዳይ ለነሐሴ 4 ቀን 2008 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱ እንደተሰማ ግርግር መፈጠሩን ምንጮች አስረድተዋል፡፡ ፖሊስ በአስለቃሽ ጭስ ተቃውሞ የሚያሰሙትን ነዋሪዎች ለመበተን ሙከራ ማድረጉን የጠቆሙት ምንጮች፤ ከቆይታ በኋላ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የመሳሪያ ተኩስ መሰማቱንና ተኩሱ በየአቅጣጫው እስከ አመሻሹ ድረስ መዝለቁን ተናግረዋል፡፡  
የከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች በድንጋይ መዘጋጋታቸውንና ወጣቶች በቡድን እየሆኑ ተቃውሞ ሲያሰሙ መዋላቸውንና ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ መቋረጡን ምንጮች አስረድተዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ የከተማዋን ከንቲባ ለማነጋገር ያደረግነው ጥረት የሞባይል ስልካቸው ዝግ በመሆኑ ሳይሳካልን ቀርቷል፡፡ በግጭቱ የሰዎች ህይወት ማለፉን ምንጮች ቢጠቁሙም ከፖሊስ ለማረጋገጥ አልቻልንም፡፡
ባለፈው እሁድ በከተማዋ መንግስትን የሚቃወም ሰልፍ ተካሂዶ እንደነበር ይታወሳል፡፡

በደቡብ ጎንደር ዞን በጋይንት እና በደብረ ታቦርም ከህወሓት ጋር ፍልሚያው እንደቀጠለ ነው። ጋይንት ላይ መምህር መላክ ታደሰ የተባለ ኢትዮጵያዊ ሕይወቱ አልፏል። ሰሜን_ጎንደር ዞን አለፋ ጣቁሳ…

በጎንደር ተቃዉሞ በተነሳ ጊዜ የሕወሃቱ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ሰዎች ላይ ጥቃት ደረሰ በሚል በኢቢሲ ወጥቶ ሲናገር፣ የአማራው ክልል መንግስት ቃል አቀባይ ግን ጌታቸው ረዳ የተናጋረዉን…

ሶሮቃ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው። አይምባ ላይም እንዲሁ በጣም ከባድ ውጊያ። በሶሮቃ ውጊያው ሕወሃት ታንክ ጭምር እየተጠቀመ ነው። የአገሬ ሰው ተወልዶ ያደገበትን መሬት በሚገባ እየተጠቀመበት…

ዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ ም ከጎንደር ሰቲት ሁመራ መንገድ ደበዝ ላይ በኦራል ሙሉ የወኔ አጋዚ ጦር ሰራዊት ተደመሰሰ፥ 58 አጋዚ ጦር ሲሞቱ 2ቱ…

#‎BahirDar‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ባህርዳር የከባድ መሳሪያ ድምጽ ይሰማባታል;; ከፍተኛ ግጭት ተቀስቅሷል;; ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች መገደላቸው ይነገራል;; ባህር ዳር የስልክ መስመር ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል። ከፍተኛ ተኩስ በባህር ዳር ተጀምሯል። በባህርዳር ፍልሚያው ቀጥሎአል። በአባይ ማዶ ታንኮች ወጥተዋል። አጋዚ በጭካኔ እርምጃ እየወሰደ …

ባህርዳር የከባድ መሳሪያ ድምጽ ይሰማባታል;; ከፍተኛ ግጭት ተቀስቅሷል:: Read more »

በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ በተቀሰቀ ግጭት የሰው ሕይወት ጠፋ። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እስካሁን የአራት ሰው ሕይወት ጠፍቷል ሲሉ የክልሉ መንግሥት እስካሁን ባለን መረጃ የጠፋው የአንድ ሰው ሕይወት ነው ብሏል። ዘገባውን ያዳምጡ → listen

አንዳንድ ታጣቂ ገበሬዎች እና የታጠቀው የከተማ ኗሪ ከሕወሓት ጦር ጋር እዬተፋለሙ ነው። አጠቃላይ የጎንደር ዞን ታጣቂ ገበሬዎች በአጭር ጊዜ ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ህዝቡ ፒያሳ አካባቢ…

ጉዳዩ: ሰላማዊ ሰልፍ ማወጅን ይመለከታል፡፡ በ25 አመታት የኢህአዴግ አገዛዝ ዉስጥ ከስርአቱ ተጠጊዎችና ከስርአቱ አቀንቃኞች ዉጪ አንድም የተጠቀመ ሰዉ እንደሌለ እሙን ነዉ፡፡ ”በመሆኑም ብሄራዊ ክብሬ ተነክቷል፤…

ሐምሌ 27/2008 የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ “መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ ሕዝባዊ መሠረት እንደሌለው አስታወቀ” በሚል ርእስ ሥር፣ የወያኔው ተላላኪ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብዬ፣ ባህር ዳር ከተማ…

ብዙ የትግራይ ተወላጆች የወልቃይትን ጉዳይ ~ በአንድ ክልልየመካለል ፣ ካርታ ላይ መስመር እንደ ማስመር ቀላል ነገርአድርገውት ያቀርባሉ :: ነገሩ እንደሱ አይደልም እነሱም ልያቀሉት የፈለጉበት ምክንያት ኢትዮጵያ…

፡፡ ምናልባትም ለዲሞክራሲ በሚደረገው ትግል የአዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ ገጽ ሳይሆን አይቀርም የሚል ተስፋ አጭሮብኛል፡፡ 1. ሰልፉ ከመካሄዱ በፊት “መፈቀድ የለበትም” የሚል አዝማሚያ ያላቸው አንዳንድ ሰዎች…

ተገፋሁ ያለ ፣ ያመረረ ፣ የጨከነ የኦሮሞ ህዝብ ንቅናቄ ባየን ማግስት አማራ ተገፍቶ ከፍቶት ፣ በደል አማሮት ፣ ንቀት አስቆጥቶው ቁጣውን እየገለጸ ነው ! ……

ምንም እንኳ ራዲዮ ፋናና የሕወሃት ካድሬዎች የሕዝቡን ሕገ መንግስታዊ መብት ለማፈን ቢሯሯጡ ሕዝቡ ግን መብቱን ከማስከበር ወደ ኋላ አላለን። የፍርሃት ቀንበርን ሰባብሮ ጥሎ ከአራቱም ማእዘናት…

ዛሬ እሁድ ሐመሌ 24 ቀን በጎንደር ሊደረግ የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ በአስደናቂ ሁኔታ ተጀምሯል። ሕዝቡ ግልብጥ ብሎ ወደ መስቀል አደባባይ እየተመመ ነው። በማስፈራራትና በዛቻ ሕዝቡ ፈርቶ…