በመቶዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች ሰሮቃን ለቀው በመውጣት በየጫካው መሽገዋል
ሴቶችና ህጻናት ሰሮቃ ከተማ ለቀው ወጥተዋል። ትናንት በሚሊሺያዎችና በወታደሮች መካከል የነበረው ፍጥጫ በሽማግሌዎች እንዲበርድ ቢደረገም፣ ገዢው ፓርቲ ራሱ ያስታጠቃቸው አርሶአደር ታጣቂዎች ከእንግዲህ በህወሃት አንገዛም በማለት ጫካ በመግባታቸው በማንኛውም ጊዜ ጦርነት ሊነሳ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል። 3 ታንኮች እና በ6 ኦራል መኪኖች የተጫኑ ወታደሮችም ሰሮቃን ለቀው ወደ ማክሰኚት አቅጣጫ በማምራት ላይ ይገኛሉ። ከዳንሻ የመጣ ጦር ሰሮቃ የነበረውን ጦር ተክቶ ከተማዋን ተቆጣጥሯል። ከጎንደርና ሁመራ የተነሳ ጦር ወደ አርማጭሆ እየሄደ ነው። በትክል ድንጋይ አካባቢ 7 ወታደሮች ዛሬ ጠዋት ተገድለዋል። በሰሜን ጎንደር ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል።
<iframe width=”960″ height=”720″ src=”https://www.youtube.com/embed/gwkQL9SQyJs” frameborder=”0″ allowfullscreen></iframe>


” 3 ታንኮች እና በ6 ኦራል መኪኖች ”
Sounds to be 6 * 50 = 300 soldiers or 3 companies.
ዳር ዳር አትበሉ ፣ ሃቁን ተናገሩ
እውነት በመናገር ፣ አትሞቱም አትፍሩ
አጋዚ ትግሬ ነው ፣ መንግስትም ትግሬ ነው
የሚጨፈጨፈው ፣ ኢትዮጵያን ያለ ነው
መንግስት ገደለ ፣ አጋዚ ገደለ
ገዳይህ ትግሬ ነው ፣ ትግራይ የበቀለ
Wushet wushet…….. Bewushet lay wushet eyadere yiqelal . Asadagi yenedelachuh
http://www.presstv.com/Detail/2016/08/07/478855/Ethiopia-antigovernment-protests-Addis-Ababa-Oromo
One ethnic government should be destroyed
One do the iranians from press tv insist to talk about Oromo protests, and not about Ethiopian protests (i only watched the link here) ?
By the way the al jazeera guys prefer also to talk about oromo protests.
This reflects the hostile agenda of arabs (al jazeera is a qatar gov. mouthpiece) and iran and should be rejected !
iran and qatar, better drop your hostile attitudes towards Ethiopia !
Correction:
WHY do the iranians from press tv …
Many University and high school students in Ethiopia are saying we will not go back to school this coming school year due to the high number of Tigrayan government’s genocidal killing squad’s cadres that are waiting for the students at the schools to interrogate the students trying to make the students accuse each other of being ‘tmkhtejna’ (ትምክህተኛ) participating in these protests right at the moment when the students get back to the TPLF regime’s den’s schools. The students are requesting the support of diaspora Ethiopians in financing their needs by saying the motto ካልደፈረሰ አይጠራም !!
አንድ ትግሬ ለ፻ አማራ ይበቃል፥ ፈሳም ሁላ።
ኦሮሞ አማራ ደቡብ አፋር ሱማሌ ወዘተ የኢትዮዽያ ህዝቦች በአንድነት እንነሳ። ወየኔ የመጨረሻው እስትንፋስ ላይ ነው ።ህዝቡ እንደተፋው ስላወቀ ጥይት እየተኮሰ በመሞት ላይ ነው። ትግላችን ይቀጥል። እንዴት እየተመነጠሩ እንደሚወረወሩ ኤርትራውያኑን ሲያባርሩ ከነሱ ተምረናል የማ ቤት ፈርሶ የማን መሬት ተነጥቆ እነማን ተዘርፈው እነማን ሊከብሩ እነማን ሞተው እነማን ሊኖሩ የእጃቸውን እንዲያገኙ ጠንክረን እንታገል። ወያኔ ይቅር ኢትዮዽያ ውስጥ የጎረቤት ዘመድ የለውም። ጎበዝ በመላ ኢትዮዽያ ከትግራይ በስተቀር የወየኔና የጭፍሮቻቸውን ንብረት መመዝገባችንን እንቀጥል።ከበድ ያለ ንብረትና ሀብት ለመሸጥና ለማሸሽ የሚሞክሩትን ከአርበኞች ጋር በመሆን እናክሽፍ። እናቸንፋለን።
“Wegene” let this freedom candle burn and gather millions around for juictice and equality cause it seems that’s the only way we take ownership of our nation’s business.