በመጭው እሁድ ነሐሴ 15 በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ለሚደረገው ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ “ነሐሴ 15 መስቀል አደባባይ እንገናኝ።” የሚሉ የሰልፍ ጥሪ ቀይ ካርዶች በየቦታው እየተሰራጩ ይገኛሉ። እርሶም መረጃውን ሼር በማድረግ ላልሰሙ ሁሉ ያሰሙ። ቀይ ካርድ ለራሶና ለወዳጅ ዘመዶት በማሰራጨት የዚህ ታሪካዊ ሰልፍ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።
ነሓሴ 15 መስቀል አደባባይ አንገናኝ !ድል የህዝብ ነው።