በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ ሃሳባቸው ጆሮ አግኝቷል ወይ ለሚለው እርግጠኛ መልስ መስጠት አይቻልም፡፡ ውጤቱን በሂደት የምናየው ይሆናል፡፡ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነትመናገር ይቻላል፡፡ የመፍትሄ ሃሳቦቹ አሁንም መቀጠል አለባቸው፡፡ መንግስት በአዲሱ ዓመት …

በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ Read more »

ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል። #MinilikSalsawi በጎንደር ዩንቨርስቲ የተጀመረው ስብሰባን ቦይኮት የማድረግ እንቅስቃሴ ቀጥሎ ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል።በወታደሮች አስከብባች ሁን ደብረ ብርሃን ሰላም ናት ትላላቹህ …

ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል። Read more »

በኮንሶ ስለተፈጠረው ተቃውሞና ግጭት የኮንሶ ጥያቄ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ገመቹ ገንፌ በተፈጠረው ግጭት መነሻ ምክንያት ዙሪያ እንዲሁም አሁን ስላለበት ሁኔታ “ጥያቄያችን በኦሮሚያ ክልል እስከመጠቃለል ይዘልቃል” አቶ ገመቹ ገንፌ፤ – የኮንሶ ኮሚቴ አባል ከኮንሶ የዞንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ግጭት …

የኮንሶው ቀውስ እያወዛገበ ነው :: ጥያቄያችን በኦሮሚያ ክልል እስከመጠቃለል ይዘልቃል:: Read more »

በአሜሪካን ካሊፎርኒያ ስቴት ሎስ አንጀለስ ከተማ ባለው የወያኔ  አገዛዝ ቆንስላ ጽ/ቤት ኢትዮጵያውያን ለ45 ደቂቃዎች ያህል በቁጥጥር ሰር  አዋሉት ።   በቆንስላ ጽ/ቤቱ የወያኔ አርማ ያለበት ሰንደቅ ዓላማ ወርዶ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሰንደቅ ዓላማ እንዲውለበለበ ተደርጓል ። በሕወሓት ትእዛዝ ግፍ …

ሎስ አንጀለስ ከተማ የወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤትን ኢትዮጵያውያን ለ45 ደቂቃዎች ያህል በቁጥጥር ሰር አዋሉት ። Read more »

ከዋሽንግተን ዲሲና ከአካባቢው እንዲሁም ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የመጡ ኢትዮጵያውንና ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን በዛሬው እለት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት፣ በዋይት ሃውስ እና በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ደጃፎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።

ሕጻናት የያዙ እናቶችና አዛውንቶች ጭምር የነበሩበት እጅግ የበዛ ቁጥር ያለው ሰላማዊ ሰልፈኛ ከማለዳው አንስቶ ነው “በዚያች አገር እየተካሄደ ነው” ያለውን ግድያ “በአፋጣኝ አስቁሙ!” እና “ለመንግስቱ የምትሰጡትንም እርዳታ አቋረጡ” የሚሉ ጥያቄዎችን ላቀረበላቸው የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ባለሥልጣናትና የምክር ቤት አባላት ሲያሰማ የዋለው።

ሳያቋርጥ ቀኑን በዘለቀው ካፊያ ውስጥ ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር መሥሪያ ቤት ወደ በዋይት ሃውስ አልፎ ከምክር ቤት የሚያደርሱትን የከተማይቱን ጎዳናዎች ሞልቶ…

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በኒው ዮርክ ተጀምሯል #UNGA #UN #Migration #NewYork #VOAAmharic የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬ እለት በኒው ዮርክ ተጀምሯል።በሳምንቱ መጨረሻ በከተማው የደረሰውን ፍንዳታ ተከትሎ የፀጥታው ጥበቃው በከተማዋ ተጠናክሯል።የዓለም መሪዎች በጉባዔ ለመሳተፍ ወደ ከተማው እየገቡ …

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በኒው ዮርክ ተጀምሯል Read more »

” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም ( የመንግስቱ ሃይለማሪያም ትዝታዎች _ ቁጥር ሁለት ፣ ገፅ 55 ።) .. ታሪክ የአለፈውን ክስተት የምንማርበት …

” የውስጥ አርበኞቹ እንደሆነ እኔ ቢሮ ድረስ ገብተዋል ። የኔ ራሴ ጽ/ቤት ድረስ ገብተዋል ።አስካለ የምትባለዋ ፀሐፊዬ ለወያኔዎች ሰላይ ነበረች ” ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም Read more »

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን የመጀመሪያ ቀን የውይይት ውሎ በከፊል(መስከረም 9፣ 2009 ዓ.ም)፡- በዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ካሳ ተ/ብርሀን አጠቃላይ የውይይት መድረኩ መነሻ አሳብ ትረካ እና የእለቱ የውይይት አጀንዳ በሆነው ያለፉት 25 ዓመታት የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ጉዞ ዙሪያ የሚያጠነጥን ገለፃ በኃላ …

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን – ሰው እየሞተ እና ህዝብ ለተቃውሞ እየወጣ ስለትምህርት ጥራት እና ተደራሽነት መወያየት ያሳፍራል:: Read more »

በጎንደር ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔ ስብሰባን ላለመሳተፍ ኣድማ መቱ። #Ethiopia #Gonder #GonderUniversty #AmharaProtests #EthiopiaTeachers Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጎንደር ዩንቨርስቲ መምህራን ሰብስቦ ለማስፈራራት ለማዘናጋት ለማታለል እንዲሁም በተለመደው የሃሰት ፕሮፓጋንዳና ኣብዮታዊ ዲሞክራሲ ለመጥመቅ ኣስቦት ሕወሓት የጠራው ስብሰባ በመምህራን ኣድማ ምክንያት መደናቀፉ ታውቋል።ወያኔ …

በጎንደር ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔ ስብሰባን ላለመሳተፍ ኣድማ መቱ። Read more »

ወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ በወያኔ መታፈኗ ተሰማ፥ የአማራ ተጋድሎ ወጣቶችን በማሰርና በማሸማቀቅ ዓይቆምም፥ ================================== ወጣት ንግስት ይርጋ፥ አርብ መስከረም 6 ቀን 2009 ዓ.ም ከጎንደር ከተማ ተነስታ፥ በታች አርማጭሆ ሳንጃ ከተማ ወደ ሚገኘው ቤቷ ስታመራ መንገድ ላይ ታፍና ወደ አዲስ …

ወጣቷ የነጻነት ታጋይ ንግስት ይርጋ በወያኔ መታፈኗ ተሰማ፥ Read more »

የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል አከባበር ሥነ ስርዓት *******************************   ዘንድሮ የኦሮሞ ህዝብ የ2016/2009 የኢሬቻ በዓል አከባበር ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት በአባ ገዳዎች መሪነት በነፃነት በሆራ አርሰዲ ያከብራል። ከአባ ገዳዎች መዋቅር ውጭ የየትኛው የኦህዴድ/ኢህአዴግ ካድሬዎች ጋጋታ በአካባቢው እንዲሰማ አይፈቀድም።   የአባ ገዳዎች …

የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ህዝብ በ2008 የተገደሉትን፣ ለእስር፣ ለወከባ፣ ለድብደባ፣ ለቃጠሎ የተዳረጉ ልጆቹን ያስባል። Read more »

ፌስቡክ ላይ ያሉ ቫይረሶች እና መፍትሄያቸው ፡- 1- በጣም አደገኛው ቫይረስ በአፕ መልክ የቀረበ ሲሆን ሙሉ መረጃችሁን ለመስረቅ በመጀመሪያ እናንተን ሸውደው ፈቃድ ያገኛሉ። ይሄን ይመስላሉ ፣ — Who among your FB friend is secretly in love with you? — who …

ፌስቡክ ላይ ያሉ ቫይረሶች እና መፍትሄያቸው Read more »

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከእሳትና ጥይት የተረፉት ታሳሪዎች በቂሊንጦ በእንግልትና ስቃይ ውስጥ መሆናቸውን ለቢቢኤን ገለጹ ቂሊንጦ በደረሰው የእሳትና የጥይት ተኩስ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ መንግስት ባመነው 23 ሰዎች እና ከዚያ በላይ መሞታቸው ይታወቃል፡፡ የተረፉት እስረኞች ወደ ተለያዩ እስር ቤቶች መላካቸው እና የተወሰኑት …

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከእሳትና ጥይት የተረፉት ታሳሪዎች በቂሊንጦ በእንግልትና ስቃይ ውስጥ ናቸው Read more »

ወያኔ ነፍሶበታል። የሕዝቡን ትግል እያለሰለሱ እንዲያጣጥሉና የወያኔን ሃያልነት እንዲሰብኩ ለሚዲያዎች በጀት ሊመደብ ነው። #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – ከዚህ ቀደም ተሞክሮ ባይሳካም ለስልጣኑ ርዝማኔ ተስፋ የማይቆርጠው የሕወሓት የደህንነት ቢሮ በሃገር ውስጥ ላሉ ሚዲያዎች በተለይ በነጻ ፕሬስ ስም ለሚንቀሳቀሱ ጋዜጦች …

ወያኔ ነፍሶበታል። የሕዝቡን ትግል እያለሰለሱ እንዲያጣጥሉና የወያኔን ሃያልነት እንዲሰብኩ ለሚዲያዎች በጀት ሊመደብ ነው። Read more »

ተዋናይ ዝናህ ብዙ ፀጋዬ አገሩን ጥሎ ተሰደደ። VOA Amharic ==================== ዝናህ ብዙ ´´በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመው ሰቆቃ እና ግድያ ህሊናዬ ሊቀበል አልቻለም።ባለው ስርዓት ላይ ተቃውሞ አለኝ።ይህ ስርዓት እስካልተቀየረ ድረስ ወደ አገሬ አልመለስም´´ በማለት ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ በሰጠው ቃል ገልጧል። [youtube …

ተዋናይ ዝናህ ብዙ ፀጋዬ አገሩን ጥሎ ተሰደደ። (Interview ) ይህ ስርዓት እስካልተቀየረ ድረስ ወደ አገሬ አልመለስም Read more »

(ቁም ነገር መጽሔት፤ 15ኛ ዓመት ቅጽ 15 ቄጥር 264፤ መስከረም 2008 ዓ.ም.) /ተክለ ኪዳን አምባዬ/   መነሻ አንድ በቅርቡ ለአራተኛ ጊዜ የበጎ ሰው ሽልማት መካሔዱ ይታወሳል፡፡ ከሽልማት ሥነ ሥርዓቱ ቀደም ብሎ ስለዝግጅቱ በተጠራ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፣ ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ከጋዜጠኞች የቀረበ አንድ ጥያቄ ነበር፡፡ የበጎ ሰው ሽልማት ከሚሸልምባቸው ዘርፎች መካከል፣ ‹‹የዓመቱ የሰላም ሰው›› የሚል ነበር፤ ነገር …

ባለፈው ሣምንት የጎንደር የገበያ ማዕከል በእሣት ተለኩሶ የወደመ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ የእሣት አደጋ ንብረታቸው የወደመባቸው ነጋዴዎች ብዛት ከ440 በላይ ሲሆኑ የወደመው ንብረት ግምት ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚሆን ይገመታል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ተጎጅ ነጋዴዎችን ለማገዝ የገቢ ማሠባሠቢያ ፕሮግራም ለማካሄድ አሥተባባሪ …

ንብረታቸው በእሳት ለወደመ የጎንደር ነጋዴዎች የገቢ ማሰባሰቢያ በጎንደር ሕዝብ ወደ እንቅሥቃሴ ተገብቷል። Read more »

ኢህአዴግ በ2007 ምርጫ መቶ ፐርሰንት ተመረጥኩ ባለ ማግስት መሬት አንቀጠጥቅጥ ሕዝባዊ ቁጣ እየናጠው ይገኛል፡፡ ህዝባዊ አመጹ በይዘቱም ሆነ በስፋቱ ታሪካዊ ሊባል የሚችል ገጽታን የተላበሰና በክልልና በጊዜ ያልተገደበ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ ነው፡፡ ከዝቅተኛው የደህንነትና መለዮ ለባሽ ጀምሮ እስከ ከፍተኛው የመንግስት አካላት …

ለኢህአዴግ የቀረቡት ምርጫዎች የእባብ ወይስ የንስር ተሃድሶ?(ሙሼ ሰሙ ) Read more »

የሰረቁት ሥጋ ያስይዛል መረቁ ( አሰገደች ቶሎሳ ከኖርዌ ) ከተሳፈርኩበት መኪና ላይ ሆኜ የሜዳውን ጅረት የተዋቡ ተራሮችንና ኮረብቶችን እያየሁ በሐሳቤ ርቄ በምናቤ ወደ አገሬ ነጐድኩ ማን ይሆን ለምለሚቱ አገሬ ብሎ የዘፈነው። ወዲያው የሀገራችንን ውበት የተዘፈነለንትና የተቀኝንለትን ያህል እንደሚገባ ያላጣጥምነው ለምን …

የሰረቁት ሥጋ ያስይዛል መረቁ ( አሰገደች ቶሎሳ ከኖርዌ ) Read more »

ሴፕቴምበር 15 2016 ምሸት ሪያድ ከተማ ውስጥ የዱአ እና ሰደቃ ፕሮግራም በማድረግ ለሃገራቸው ሰላም ጸሎታቸውን ያደረሱት ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድነት ድረጀት አስተባባሪነት ኢትዮጵያ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ እና በድርጀቱ ቀጣይ የትገል መረሃግበር ዙሪያ ባደረጉት ሰፊት ውይይት የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ስረአት ኢትዮጵያ እና …

በሳውዲ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠየቁ። Read more »

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ቤታቸው በክረምት የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ኮሚቴ 14 ኣባላት ማእከላዊ አየተሰቃዩ ነው። በክረምቱ ወራት መኖሪያ ቤታቸው በሕወሓት ኣገዛዝ የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ከነቤተሰቦቻቸው እየተንገላቱ መኖሪያ ማጣታቸውን ኣምርረው በመናገር ላይ ሲሆኑ ጉዳያቸውን እንዲያስፈጽሙላቸው የወከሏቸው ኮሚቴዎች 14 ኣባላት በማእከላዊ የማሰቃያ እስር ቤት ውስጥ …

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ቤታቸው በክረምት የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ኮሚቴ 14 ኣባላት ማእከላዊ አየተሰቃዩ ነው። Read more »

እስከ ማጫ በለሳ ድረስ የሄደው የወያኔ ጦር አልተመለስም፤ የበለሳና የወገራ ገበሬዎች ቤታቸውን ለቀው ወጥተዋል – ከ40 በላይ የጠፉ ወታደሮችን ፍለጋ ወደ ደንቢያ በሁለት ኦራል ጦር ተልኳል – የጎንደር ቅዳሜ ገበያው ቃጠሎ የዐማራ የንግድ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ነው ትናንት መስከረም 5 …

እስከ ማጫ በለሳ ድረስ የሄደው የወያኔ ጦር አልተመለስም፤ የበለሳና የወገራ ገበሬዎች ቤታቸውን ለቀው ወጥተዋል Read more »

መምህራን ከዝምታ ባለፈ በአንዳንድ አደራሾች ቁጣቸውን መግለጽ ጀምረዋል። #Ethiopia #EthiopianTeachers #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi #EPRDF Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ክልሎችን ሳይጀምር በኣዲስ አበባ ብቻ እየተደረገ ያለው የመምህራን ስልጠና ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ በዝምታ ተቃውሞ የታጀበ ቢሆንም በዛሬ እለት በኣንዳንድ ኣከባቢዎች በስልጠናው መድረክ …

መምህራን ከዝምታ ባለፈ በአንዳንድ አደራሾች ቁጣቸውን መግለጽ ጀምረዋል። Read more »

በትላንትናው እለት ምሽት አራት ተኩል ጀምሮ የተቃጠለው በርካታ ሙስሊም ነጋዴዎችና ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ከጥንት ጀምሮ የሚነግዱበት “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ነው የወደመው። ከጥቂት ሱቆች ውጭ ሁሉም ከነሙሉ ካፒታሉ ወድሟል፡፡ መንስኤውን እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን ብዙ ሱቆች እንደወደሙ ሱቃቸው የተቃጠለባቸው ለቢቢኤን ገለጹ፡፡ በወቅቱ …

በጎንደር ከተማ “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ወደመ:: (Video) Read more »

በትናንትናው ዕለት በነቀምት ከተማ ደርጊ ወይም ቀበሌ ሁለት በተባለ ቦታ ባልታወቁ ሰዎች በኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች ካምፕ ላይ የፈነዳ ቦምብ ጉዳት ማድረሱ ተገለጿል። ከጉዳቱ በኋላ በአካባቢው የተገኘው ሰው ሁሉ ድብደባ ደርሶበታል ሲሉ ነዋሪዎች ያማርራሉ።

ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ! ለኮንሶ ሕዝብ ጥያቄም በሰላማዊና ሕጋዊ አግባብ ብቻ ምላሽ ሊትሰጡት ይገባል፡፡ ከጥላሁን እንደሻው የኮንሶና የቡርጂ ብሔረሰቦች ለብዙ ዘመናት በወዳጅነትና በፍቅር አብረው የኖሩ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው፡፡ ሁለቱም ብሔረሰቦች የጥንታዊው የሊበን ሕዝቦች አካል ከመሆናቸውም በላይ ከሊበን ተነስተው …

ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ! Read more »

ሰሞኑን ደግሞ ፀጥታ አስከባሪዎች ጥያቄ ያቀረበዉን ሕዝብ አስተባብረዋል ባሏቸዉ ሰዎች ላይ እርምጃ በመዉሰዳቸዉ ግጭት ተከስቷል።በግጭቱ በርካታ ሰዎች መገደላቸዉን፤ ቤትና ንብረት መጥፋቱን የአይን ምስክሮችና ፖለቲከኞች አስታዉቀዋል

የመምህራን የተማሪዎችን የወላጆችን ስልጠና በኣዲስ መስመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ የወያኔን ውድቀት በጋራ እናፋጥን። Minilik Salsawi – በወያኔ የሚሰጡ ስልጣናዎችን እንደከዚህ ቀደሞ በማክሸፍ በኣዲስ መስመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ የወያኔን ውድቀት በጋራ እናፋጥን ለስርነቀል …

የመምህራን የተማሪዎችን የወላጆችን ስልጠና በኣዲስ መስመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ የወያኔን ውድቀት በጋራ እናፋጥን። Read more »

በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ #Ethiopia #KonsoProtests #EthiopiaProtests #SouthEthiopia Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኮንሶ የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ከተሻገረ ካለፉት ኣመታቶች ጀምሮ የሕወሓት መራሹ ኣገዛዝ …

በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ Read more »

ለስር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት። #Ethiopia #EPRDF #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi #Change #Freedom Minilik Salsawi – mereja.com = ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው:: አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም::አስገራሚው ነገራችን፤ ትላንት የተበላውን ዛሬ በቦታው የተቀመጠው ጠንቅቆ ለማስተዋል አለመቻሉ! …

ለስር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት። Read more »

መስከረም ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ/ም የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን -ፍርድቤት ሂደት አንድ ዓመት ያስቆጠረው  የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍርድቤት ጉዳይ አሁንም አልተቋጨም። ከአሁን ቀደም መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ ወደ አባ ማትያስ ሲኖዶስ እንግባ ብሎ …

ርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን- ፍርድቤት ሂደት Read more »

ጋዜጠኛ ና ጦማሪ እስክንድር ነጋ እና የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ በሽብር እና በሃገር ክህደት ወንጀል ፅኑ እስራትተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ መስከረም 3 ቀን 2009 ዓ.ም ድፍን አምስት ዓመት ሆናቸው፡ እስክንድር “ንፁህ ስለሆንኩኝ፣ የቀረበብኝ ማስረጃ የሌለ በመሆኑ እንዲሁም ፍርድቤቶችን …

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ እስራት ተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ አምስት ዓመት ሆናቸው፡ Read more »

ሕዝባዊ ትግላችንን ከዘላቂ ግብ ለማድረስና ሀገር አቀፋዊ ቅኝት እንዲኖረው ለማድረግ ሁሉም የዴሞኪራሲ ኃይሎች በአንድነት መቆምና ትግላቸውን ማቀናጀት ይኖርባቸዋል፡፡ ኢህአዴግም የሕዝቡን ውሳኔ ሊቀበል ይገባል፡፡ (ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለዘመናት ተጭኖባቸው የኖሩትን አምባገነናዊ አገዛዞች ለማስወገድና ፍትሕና እኩልነት …

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ Read more »

ዐማራን ትጥቅ ለማስፈታት አንድ ግብረ ኃይል ተቋቋመ:: #Ethiopia #AmharaProtests #AmharaResistance #MulukenTesfaw #MinilikSalsawi የዐማራን ሕዝብ ትጥቅ ለማስፈታት በወያኔ የሚመራ አንድ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሰማን፡፡ ግብረ ኃይሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት፣ የፌደራል ፖሊስና መከላከያን ያከተተ ነው፡፡ ይህ ግበረ ኃይል በዐማራ …

ዐማራን ትጥቅ ለማስፈታት አንድ ግብረ ኃይል ተቋቋመ:: Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=TUBfVK6xJwE]

ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ፤ የ1950 ዓ.ም የትግራይ ረሃብ፤ የመቀሌ ቆይታውና ትዝታው – በዶ/ር አሰፋነጋሽ የቀረበ ጽሁፍ

የአገር ፈተናዎች፥ የመውጫ መንገዶችና ተሥፋ፤ አንጋፋው የኢትዮጵያ ጉዳይ አዋቂ፥ ደራሲና የመብት ተሟጋች ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም ትላንትናችንን፥ ዛሬንና ነገን፤ መንታ መንገድ ላይ ያለች በምትመስለው ሃገር ሰሞንኛ ይዞታ ውስጥ ይቃኛሉ።

Oromo Protests

 የኦሮሚያ የግብይት ማቆም አድማና መንገድ መዘጋት አዲስ አበቤውን ለከባድ የዋጋ ንረት በመዳረግ አራቁቶታል። በዓሉን አደብዝዞታል:: Minilik Salsawi – mereja.com – ከኦሮሞ ተቃውሞ ኣስተባባሪዎች በተደረገ ጥሪ መሰረት የግብይት ማቆም አድማ ከቤት ያለመውጣት አድማ እና መንገድ መዝጋት በመላው ኦሮሚያ ከጷግሜ 1/2008 መጀመሩና …

የኦሮሚያ የግብይት ማቆም አድማና መንገድ መዘጋት አዲስ አበቤውን ለከባድ የዋጋ ንረት በመዳረግ አራቁቶታል። በዓሉን አደብዝዞታል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ሰበር መረጃ — በኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ቀጥሏል፤ # Konso Protest// ከኮንሶ ከዘጠኝ ወራት በፊት የጀመረው የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ ተቃውሞ በአሁኑ ጊዜ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ተሸጋግሮ ፣ ህዝቡ በህወኃት/ህአዴግ ደጋፊዎችና ህዝባዊ ትግሉ በተቃራኒ ቆመው ህዝቡን የሚያስጠቁት ላይ የደረሰበትን …

በኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ቀጥሏል Read more »

በላይነህ አባተ ([email protected]) በአዲስ ዓመት ልጃገረዶች በአደይ አበባ፣ በጠልስም፣ በመስቀል፣ በድሪ፣ በአንባርና በአልቦ ተውበው አበባየሁ ሆይን ይዘምሩ ነበር፡፡ እነዚህ ልጃገረዶች ዛሬ ክር አስረው፣ ፊታቸውን ልጠውና ራሳቸውን ተላጭተው ለታረዱት ወንድሞቻቸውና አባቶቻቸው ሚሾ ያወርዳሉ፡፡ ጎረምሶች በአዲስ ዓመት […]

  ኢትዮጽያውያን ከጅቡቲ እንዲወጡ የጅቡቲ መንግስት በኮሚኬሽን ሚንስተሩ በኩል ገለፀች። የአፀፋ እርምጃ! እኛም ከአፋር ክልል ተቆፍሮ ወደ ጅቡቲ የሚሄደውን 70 ፐርሰንት የሆነውን የጅቡቲ የመጠጥ ውሃችን፣ ከድሬደዋና ጅጅጋ በገፍ የሚሄደውን ጫታችን፤ የሚላኩ ስጋ፣ፍራፍሬወችን፣ የአትክልትና ምግቦች ኣንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ጅቡቲወች ላይ …

ኢትዮጽያውያን ከጅቡቲ እንዲወጡ የጅቡቲ መንግስት በኮሚኬሽን ሚንስተሩ በኩል ገለፀች Read more »

#EthioMuslims #EidAlAdha2016 #EthioMuslimPeacefulStruggle ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ ሰኞ መስከረም 2/2009   የመግለጫው የአማርኛ ቅጂ የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/fxGgce   የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡-   ************************** **************************   ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ ‹‹እንኳን ለ1437ኛው …

ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ Read more »

  በወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል   ዛሬ መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት በወልቃይት አዲ ረመጥ ከተማ አዲስ ዓመቱን የተወሰዉ ወገኖቻቸውን በማሰብ በቤታቸው ሲያከብሩ ውለዋል፡፡ ምሽት 3፡00 ሲሆን የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ የዐማራ ተወላጅ በሆኑ …

በወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል Read more »

#EthioMuslims #EthioMuslimCommitteeMembers #EthioMuslimPeacefulStruggle ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ እሁድ መስከረም 1/2009   የመግለጫው የአማርኛ ቅጂ የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/zVxoF1   Liinkii PDF Ibsichaa፡- http://goo.gl/jcAQ8y   Copy of the press release in English፡- http://goo.gl/taJ9aN   የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡-   …

ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ Read more »

ዳን_አድማሱ በ #EBC በቀጥታ በተላለፈው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጂት ላይ በመገኘት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል ምልክትን በማሳየት እና ወኔ ቀስቃሽ ዘፈኖቹን ብቻ በመዝፈን በራሱ በወያሌ ሚዲያ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ተቃውሞ አስተጋባ!!! ብዛት ያላቸው አርቲስቶች ሰው እየተገደለ […]