እለታዊ መረጃ.. ከአዲስ አበባ ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
- በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጥረት አለ። በአንዋር መስጊድ አካባቢ ከፍተኛ ፍተሻ በመካሄድ ላይ ነው።
- ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ በእሁዱ ሰልፍ ላይ እንዳትገኙ እያሉ በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው
- ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ ለሞቱ ፖሊሶች የመታሰቢያ ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ አዘጋጀ። ከአቶ ሃይለማርያም ጀምሮ ያሉ ባለስልጣናት ይገኛሉ። በፖሊስ ለተገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ግን የተዘጋጀ የመታሰቢያ ዝግጅት የለም።
- በተለያ የአውሮፓ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ይደረጋሉ።
- ነገ በአምስተርዳም ከተማ የህወሃት አባላት ድል ያለ የጭፈራ ዝግጅት አዘጋጅተዋል። በመላው አውሮፓ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አምስተርዳም ተገኝተው ተቃውሞአቸውን እንዲያሰሙ በኮሚኒቴ መሪዎች ተጋብዘዋል።

2009 ዓ/ም ወይ እነርሱ ወይ እኛ! ሁለታችን የሚል ነገር የለም።
ወርሃ ነሀሴ ታላቅ የኢትዬጵያ የድል ቀን ናት የዘረኛና ወረበላ ቡድን መሪ የሆነውን ዲያብሎስ መለስ ከምድረ ገፃችን በእግዚያብሄር ተአምር ተወገደልን እልልልልልልልልልልልልል ግን አሁንም ሬሳውን እንደ ሂትለር ከምድረ ገፃችን ካላጠፋን ካላቃጠልን ነፃ ትውልድ አይኖረንም ከታሪካችን መፋቅ ያለባቸው ይፕትግራይ ህዝቦች ሳይሆኑ ወረበላ ቡድን መሪ የባንዳ ዘሮችን ለይተን ነው ያለው እንቅስቃሴ ተግባራዊ ለማድረግ ሁላችንም እንዘጋጅ።
ይህ ምሳሌ አሜሪካ በኦሳማ ላይ ትውልድ እንዳይዘክር ያረገችበት ትልቅ መላ ነው
This is the right time to vanish the toothless hayenas of TPLF from our motherland Ethiopia . Stand together and throw the faciest woyanes to the grave. History shows that dictators never won the unity of people. go bravely to the protest on the coming Sunday and give the red cards to woyanes. Death for the faciest TPLF.