ኮ/ል ደመቀ ዘውዴን ለመውሰድ ህወሀት ያደረገው ዘመቻ ከሸፈ
የሰሜን ጎንደር ዞን አድማ በታኝ ም/አዛዥ ኢንስፐክተር መልካሙ የሺዋስ ረዕቡ ዕለት ከስራ ተሰናበቱ። በአንገረብ ወህኒ ቤት ኮ/ል ደመቀን ለመውሰድ የተከፈተውን ዘመቻ ያከሸፈው የሰሜን ጎንደር ልዩ ሃይል አካል የሆነው የአድማ በታኝ ጦር ም/አዛዥ ኢንስፔክተር መልካሙ ”ህዝባችን ላይ አንተኩስም” በማለት የሚመሩትን ጦር አቋም እንዲይዝ አድርገዋል። በዚህም ከስራ ተባረዋል። ጦሩ ግን ከጎናቸው ነው። Filed under: NEWS
I believe it is time that Ethiopians from Gondar to Borena and from Gambela to Ogden focus on the fake EPRDF, its leaders, and members. These criminal slaves have been and still being used by Woyane/TPLF to murder, kidnapping, torture, and commit genocide against innocent Ethiopians throughout the country. Not only that they are being used by the TPLF mafias to spy on heroic individuals that fight and struggle to liberate Ethiopia and Ethiopians. The Amharic saying “Telat endehone hull gize telat new askedmo medfat agobdajiwen new” is very timely and relevant. If we want to cut TPLF/Woyanes killer hand we have to start cutting the hands of those enable and support Woyane. This was what Ethiopians did during the occupation of Ethiopia by fascist Italy. Ethiopian patriots cut the hands of and eliminated of Ethiopian bandas. Once the patriots did this it was easy to destroy the occupation force of Italy.
ወታደሩ ከትግራይ አብራክ ሳይሆን ከኢትዬጵያ አብራክ መገኘትህን ለወያኔ አሳይው የሚሞተው ወንድምህ እህትህ ናቸውና የወያኔን የአሸባሪ ጡሩምባ ሲለፍፍብህ አሁን ነው ሰአቱ ኢትዬ. ላይ ገና ገብተው ቅማላቸውን እንዳራገፋ በትግራይ ሆቴል እና በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ህዝብን ማሸበር የጀመሩት ወያኔዎች ይህ ህዝብን የማሸበርና የማታለል ስልታቸው ስር ሰዶ ዛሬ መልካም አስተዳደር እጦት እያሉ በምላጭ ምላሳቸው እየላጩት ያለውን ህዝብ ተቃውሞ ማሸነፍ እንደማይችሉ የአለምን ትኩረት ስበናል ወያኔ አሸባሪ ድርጅት መሆኑን አሜሪካም ደርሳበታለች በሱማልያ አሜሪካን ያልፕፍላጎቷ ልዝመት ብሎ የፋይናንስና የመሳሪያ ድጋፍ ያገኘው አሸባሪው ወያኔ ተቃውሞው የአሜሪካ ኮንግረስ በጥልቅ እየተከታተለው ይገኛል እስኪ እንደ ደንቆሮ ወያኔ ሳይሆን በነፃ ሽምግልና በአማራና በኦሮምያ በጋንቤላ በደቡብ ያለው ተቃውሞ አሸባሪ ያስብላል? ህዝብ ያልመረጠው መንግስት ሊያስተዳድረው እንደማይችል ድንበር ሀገር እየሸጠና ትግራይን እየመሰረተ ያለው የዘራፊ ቡድን ወያኔ ግዜው ደርሶ እንደበሰበሰ ዝግባ ሊገነደስ የህዝብ ተቃውሞ እየወዘወዘው ይገኛል።
የድሉ ባለቤት ህዝብ ነው።
ሞት ለዘረኛው ወያኔ
I remember the Raza project