እየተተገበረ ያለው «የመለስ ራዕይ»

ከአቻምየለህ ታምሩ
እነሆ ያለውን አቅምና ጉልበት ሁሉ ሳይቆጥብ ለክፉ ተግባር ያዋለው፤ በእምነትና በቅን መንፈስ ተገፋፍቶ ያለፋቸው ክፉ ነገሮች በመብራት ተፈልገው የማይገኙበት፤ በትምህርት ተወልደው መልካም የሚሰሩና ለወገናቸው የሚያስቡ ሰዎችን በማጥፋት ክብረወሰን የተቀዳጀው፤ ድሀ ዘራፊና ገፋፊው፤ተራ ወንጀለኛና ጨካኝ አረመኔው መለስ ዜናዊ ከሞተ አራት አመታት አለፈው።
እሱ የገነባው የማፍያ ስርዓት ግን ወራሾቹ «የመለስ ራዕይ» ብለው በሚጠሩት የግለሰብ ቤት፤ የህዝቦችን የመኖር ህልዉናና ሀገር ከማፍረስ የዘለለ ፋይዳ በሌለው የጥፋት መመሪያ እየተገፋ ዛሬ ላይ ግማሽ ህይወቱ ወደ ሞት ተለውጦ እውር ድንብሩን እየሄደ ከሚገኝበት የፍጻሜው አጋማሽ ላይ ደርሷል።
ምድራዊ ገነትን ፈጥሮ የሰው ልጆች ከችግር፣ ከበሽታና ከድንቁርና ነጻ ወጥተው፤ ወንጀል፣ እስራት፣ ጭቆና፣ ግፍና የኑሮ ጭንቀት ተረስተው የሰው ልጆች በፍቅርና በደስታ እንዲኖሩ ለማድረግ መጣጣር የኛ ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም ሕልም የሆነ ታላቅ ግብ ነው። ብዙ ሀገሮች ከዚህ ገነት በመጠኑ ቀረብ ብለው አሁንም እርምጃቸውን እያፋጠኑ ወደዚያው ጨርሶ ለመግባት በመገስገስ ላይ ናቸው። እየተተገበረ በሚገኝው «የመለስ ራዕይ» በምትገዘገወዋ የወያኔዋ ኢትዮጵያ የምንኖር እኛ ግን ከሁሉ በተለየ ሁናቴ ተፈርዶብን ከትግራይ በበቀሉ ጨካኝ አውሬዎች ምክንያት ከገነቱ ቀርቶ ከመካነ-ንስሐው ሳንደርስ ገና በሲኦል ውስጥ ሁነን ስንሠቃይ እንገኛለን።
በሥልጣኔ ወደፊት የገፉት አገሮች ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦችን ያየ ማንም ሰው እኛ እንደ ሰው ነው የምንኖረው ብሎ ማመን እጅግ ያስቸግረዋል። እኛ የምንኖረው የትግራይ ጨካኝ አውሬዎች ባበጁልን የቁም መቃብራችን ውስጥ ነው።
«የመለስ ራዕይ» እየተባለ የሚንቆለጳጰሰው የወያኔ ፕሮግራም ተልዕኮ አማራውን ከምድረ ገጽ በማጥፋት በመቃብሩ ላይ የትግራይን ሪፑብሊክ መመስረት ሲሆን የፕሮግራሙ ራዕይ ደግሞ ከመቶ አመታት በኋላ ዛሬ «ኢትዮጵያ» በምትባለው አገር ውስጥ የአማራ ህዝብ ሳይሆን የአማራ ህዝብ መቃብር ብቻ እንዲኖር መስራት ነው። የወያኔ ደዌ ተሸካሚዎች የሆኑ ሁሉም የተከዘ ማዶ ፖለቲከኞች ይህን የመለስ ራዕይ በቶሎ ተሳክቶ ማየት ይፈልጋሉ።
እየተተገበረ የሚገኝው «የመለስ ራዕይ» የተከዘ ማዶ ወርቆቹን «በኤፈርት የአምስት አመት የኢንዲስትሪ ልማት መርሀ ግብር» ፋብሪካ በፋብሪካ አድርጎ እኛን ከወርቅ በታች የሆነውን አፈሮች ደግሞ ርስ በርስ እያከሳከሰ በማጫረስ ከምድረ ገጽ እንድንጠፋና እነሱ በመቃብራችን ላይ ታላቋን የትግራይ ሪፑብሊክ እስኪገነቡ ድረስ ድኩማን፣ ለማኞች፣ ረኃብተኞችና ደንቆሮዎች ሆነን እንድንኖር የሚያስችል የነውረኞች ፕሮግራም ነው።
እየተተገበረ ያለው «የመለስ ራዕይ» ቀደምት አባቶቻችን ያቀኗትን አገር የአማራ የመቃብር ዋሻ በማድረግ ያ ራዕይ እውን እስኪሆን ድረስ ደግሞ ምድሪቱ የወርቆቹ ጨቋኞች፣ ዘራፊዎች፣ ቀማኞችና ወንጀለኞች አገር እንድትሆን የመሰረት ድንጋይ የጣለ ህገ አራዊት ነው።
እየተተገበረ ያለው «የመለስ ራዕይ» እኛን በጉድ አዘቅት ውስጥ ከተው እነሱ ግን «ዘራችን ከዘራቸው፤ ደማችን ከደማቸው ይበልጣል» ብለው ተከታዮቻቸውን ሲጠምቁ የኖሩት የትግራይ ጨካኝ አውሬዎች ለግል ጥቅማቸው ያቋቋሙትንና ህዝባችንን እየፈጁበትና ሀብቱንም እየበዘብዙበት እንዲኖሩ በወንጀል ያቋቋሙትን የሌብነትና የቅሚያ ማህበራቸው የሆነውን «ስመ መንግስት» የሚገዘግዙበት የዘረፋ አዋጅ ነው።
አማራ ሆይ! የነገ ሳይሆን የዛሬ የመጀመሪያው ተግባርህ የምትኖርበትን የቁም መቃብር መግነዝ ቀዳደህና በጣጥሰህ የተጫነብህን የመቃብር ድንጋይና አፈር ፈነቃቅለህ ከዳር ዳር በአንድነት የራስህን የጎበዝ አለቃ መርጠህ ካልተነሳህ ከትግራይ ሪፑብሊክ በመለስ ምንም ያልቀረበው እየተተገበረ ያለው የመለስ ራዕይ በመቃብርህ ላይ ሙሉ በሙሉ ሊፈጸም ጫፍ ደርሶልሀል!
No More The Great Republic of Tigray!
የመለስ ራእይምን እንደሆነ ትከክለኛውን ራዕይ የሚያቁት ያው ራዕዮን የፈቱት የራሳቸው ሰዎች ከልሆኑ በቀር በሌላ አመለካከት ራዕይ ሳይሆን የራሳቸው ምኞት ሊሆን ይችለል። ረዕይ የሚታየው ለነብያት መሰለኝ። የሳቾ ምኞት ከህዝቡ ፍላጎት ጋረ የገጠመ አይመስልም። የህዝቡን የኑሮ ደረጃ አንድ እርምጃ ወደፈት ልወሰድ አልቻለም። ጥቅቶች ትሰሰር ከመንግሰታቸው ጋር ያላቸው ራዕዮን ይጠብቁ ይሆናል። ራዕይ ራሱ ጊዜ ይተገበራል አንጅ አንተግብር ተብሎ ባልተጨበጠ ነገር ሰው ማዋለል አይደለም። የስራቸውን ይስጣቸው።
I absolutely agree with the author about this article. The wretched Melese’s so called “Vision” is nothing but the devil’s manifesto of pure satanic inspired dream. Melesse and his TPLF/Woyane thugs created, planned, and executed state sponsored terrorism, racism, ethnic cleansing, genocides, murders, treasons, and herrondous crimes against Ethiopia and Ethiopians. Because of these crimes Ethiopians will dismantle and destroy TPLF/Woyane/
EPRDF and Melese’s dark and fake visions and legacies for ever. Long live to Ethiopia and Ethiopians.
The face of evil
We should be aware that the world has never seen before a rulership like TPLF, which is worse than dictatorship. It is a hostile dictatorship slavish to foreign powers.
It hates and fights the people and land under its rule, and gives foreigners more right than citizens and enjoys do so.
So, we have the responsibility to preserve things linked to this rule and allow people to see them.
Weyi Gud
መለስን ሳስበው ለሰራው ክፋቱ
በጣም ሲያንስበት ነው አንድ ጊዜ መሞቱ!
ደጋግሞ በሞተ ሁለት ሶስት አራቴ
ያን ጊዜ ነበረ የሚርስ አንጀቴ!!
Tigre yttefal inji ye Amara zer ayttefam. yh hulu gf yemidersbn iske zarae qortten slaltenesan bcha new. Yh yemihonbet gizae iyemetta indehone alteratterm. Hulun awaqi Igziabher yredanal.
do this guy has RA’E endeza kehone lemin chnkilatu fendito mote?Keza yilk merzu belut!!!
3ተኛ ኮድ 2-A29787 ቶዮታ ኮብራ ካድሬው ያለበት አቅጣጫ ኦልድ ኤርፖርት
ወያኔን ለማጥፋት ክትትላችን እንዳይላላም
ሞት ለወያኔ
ይህ የሲኦል ፍርደኛ ጫካ ተቀምጦ የዘር ፌድራሊዝም ኢትዬ. እንዴት እንደሚፈረካክሳት እና ትግራይ ሪፐብሊክን በአቋራጭ መመስረት ኤርትራን ያለፍላጎቷ በሱ ጎትጓችነት መገንጠሉ በርካታ የጅምላ ግድያዎችን መፈፀማቸውን እስካሁን አላቋረጠም ሞቶም የዳቢሌሱ መሪ ራእይ ሚያሳኩ ተላላኪ ሰይጣን ካድሬዎች በርላታ የኢትዬጵያዊን አሁንም ቀይ ሽብር በግላጭ እየተፈፀመ ይገኛል በርካታ የኢትዬ. መሬት በአሁኑ ሰአት ለሱማሌ በድርቅ ሳቢያ ተብሎ የክልሉ ፕሬዝዳንት ስፍራውን ለሱማሌ መንግስት ተሰቷል ይህ እንዲ ባለበት የጎንደር የሰሊጥ መሬት የቤንሻንጉል የነዳጅ መሬት የኦጋዴን የነዳጅ መሬት የአፍር ጅቡቲ ያቤሎ ኬንያ በርካታ መሬቶች በእጅ አዙር ተሽጠዋል ይህን መሰል አስከፊ ህልውናን የሚፈታተኑ ተግባሮች እየፈፀሙ ያሉት ዘራፊ ቡድኖች ህዝብ በአሁን ሰአት እንቢተኝነቱን የኦሮሞ ልጅ የአማራ የደቡብ በአንድነት ተቃውሟቸውን እያሰሙ ይገኛሉ የትግሉ ባለቤት ህዝብ ነው።
ሞት ለወያኔ!!!
**********************************
ኮድ 2-33104 አ.አ ኮብራ
ኮድ 2-A34650 አ.አ ኮብራ
ክትትሉን ተያይዘነዋ ከነ መኖርያ አድራሻቸው በዝርዝር ይተላለፋል
ryfjhhjkj ut réf km cm gkhhkgkgxjjcjxxnvxhgxjhkfkxjihkjv
በጣም ይገርማል ከህዝብ አይን ምንም አይሰወርም ደግሞ ከግለሰብ ታርጋ ጋር መመሳሰል ምን ይባላል ለሁሉም ነገር በርታ ጠቃሚ መረጃ ነው