የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በመጪው ቅዳሜ ነጭ ልብስ በመልበስ በህወሃት/ኢህአዴግ የተገደሉትን ሰዎች እንደሚያስቡ አስታወቁ

ኢሳት (ነሃሴ 12 ፥ 2008) white wearበተለያዩ የተቃውሞ ስልቶች ውስጥ የቆዩ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ከፊታችን ቅዳሜ ነሃሴ 14, 2008 ዓም ጀምሮ “ነጭ በመልበስ” እና በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች የተገደሉ ሰዎችን ለማሰብ አዲስ መርሃግብር መንደፋቸውን ሃሙስ አስታወቁ። ጥቁር በመልበስና ከቤት ባለመውጣት አድማ ውስጥ የቆዩት ነዋሪዎቹ ሙሉ በሙሉ ነጭ የመልበሱ ስነ-ስርዓት የቀድሞ ጠቃላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የመታሰቢያ ዝጅግት በሚያካሄዱበት ቀን በተቀራኒ አለባበስ ተቃውሞን ለማንጸባረቅ እንደሆነ አስረድተዋል። የጀመሩት ተቃውሞ በተለያዩ መልኮች ቀጣይ እንደሚሆን የተናገሩት ነዋሪዎች የከተማ ህዝብ ከቅዳሜ ጀምሮ ሁለት መልዕክቶችን ማስተላለፍ እንደሚጀምር ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ አስረድተዋል። በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች የተገደሉ ሰዎች ብሩህ ተስፋችን ነው ሲሉ የገለጹት የጎንደር ከተማን ነዋሪዎች፣ ቅዳሜ የሚጀምረው ነጭ የመልበስ ስነስርዓቱ ታስቦበት የተዘጋጀ መሆኑን አክለው ገልጸዋል። ከሳምንት በፊት የከተማዋ ነዋሪ የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ እልባት እንዲያገኝ ጥያቄን ማቅረብ በጀመሩ ጊዜ የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት የሃይል ዕርምጃ ባህር ዳር ከተማን ጨምሮ ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸው ይታወሳል። በጸጥታ ሃሎች የተወሰደው ይህንኑ ድርጊት በመቃወም የአካባቢው ነዋሪ ተቃውሞን በተለያዩ መንገድ በመግለጽ ላይ ሲሆን፣ የጎንደር ከተማ ህዝብ ከሶስት ቀናቶች ከቤት ያለመውጣት አድማ ሲያካሄድ ቆይቷል። የፊታችን ቅዳሜ የሚካሄደው ነጭ የመልበስ ስነስርዓት የዚሁ ተቃውሞ አካል መሆኑንና ነዋሪዎች ራሳቸውን በማስተባበር የተለያዩ ስልቶችን ለመጠቀም መግባባትን እያደረጉ እንደሆነ ከሃገር ቤት የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች በተመሳሳይ መልኩ ለሁለት ቀን የስራ ማቆም አድማ ሲያደርጉ መቆየታቸውም የሚታወስ ነው። በርካታ የፌዴራልና የክልሉ ልዩ ሃይሎች አሁንም ድረስ በዋና ዋና ከተሞች ሰፍረው እንደሚገኙና የማህበራዊ የኑሮ እንቅስቃሴዎች እንደወትሮው በመከናወን ላይ አለመሆኑን እማኞች ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ አስረድተዋል። ከሳምንት በፊት በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የተነሱ ህዝባዊ ተቃውሞዎችን ለመቆጣጠር ሲሉ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ ከ100 በላይ ሰዎች የተገደሉ መሆናቸውን የተለያዩ አካላት ይገልጻሉ።  

14 Comments on “የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በመጪው ቅዳሜ ነጭ ልብስ በመልበስ በህወሃት/ኢህአዴግ የተገደሉትን ሰዎች እንደሚያስቡ አስታወቁ”

  1. TPLF, does not qualify to be known as Ethiopian government all.TPLF as the acronym states it- Tigrean Liberation Front claims to represents one tiny state of Tigre, look up on African Map of pre-1970’s. Even within their region of Tigre the don’t represent the whole state.They only stands for a few thousands who hails from that state, with a driving ambitions of getting rich quick, by every means necessary.To do so, TPLF used
    all means from out rights armed robberries, to emptying
    Ethiopian National Banks,Gold mines,Coffee exports,vehicles
    that were states owned.
    The farm lands were taken from farmers at gun point,farmers homes bulldozed down in many non Tigre regions,sold to foreigners to burgeoning their pockets.
    Their claims of”Development” or poverty reductions are Hoag washes to convince their Sugar Daddies,the truth is they have contributed to poverty increases all over the country including the Tigre homeland.
    Amhara Oromos the two largest of all who enjoyed rich natural regions are being forced to give up their fertile land in order to accommodate, in fluxes Tigres who the regime uses in concerned regions, case in point is Amhara region of Woqait in Northern Gondar.
    IN SHORT, TPLF IS AN ISIS TYPES OF TERRORISTS TO 98% Ethiopians.These are what drives 98% to face deadly weapons of TPLF.
    I call UN to protect 98% from
    from 1% Terrorists.This is if
    UN has any authorities to end
    blood.

  2. ቀና ብለን ሂያጅ ኩሩወች ነን እኛ፣
    በኢትዮጵያዊነት የምንመካ ትምክተኛ፣
    የመለሶቹ፣ ስብሀት ጀሌ ደመኛ፣
    የህወሀት ባሮች የሁሌ ቅዠት መጋኛ፣
    ላገር ለወገን ዘብ ቋሚ ጀግና አርበኛ፣

    የነዮሀንስ፣ሚኒሊክ፣አሉላ፣የነባልቻ፣
    መች የነአብዲሳ፣ የነዘረአይ አውአሎም ብቻ፣
    በእነበላይ፣ አሊ በርኪና ጀጋማ •••
    ኮሪያ ኮንጎ•••ድል አብሳሪነት ተሸልማ፣
    ወያኔ መስቀል እንዳየ ሰይጣን የሚሸሻት፣
    ባንዲራችን ዛሬም ማጌጫችን ናት፣
    የኢትዮጵያዊነት፣የተጋድሏችን ኩራት፣
    የአብሮነታችን፣የአንድነታችን ምልክት፣
    ማንም ጎሰኛ በላይዋ ላይ ላይስልባት፣
    ዘረአይ ሮም ባንዳ ቀየ እንዳኮራት፣
    ቆመን የማናይ የባንዳ ውላጅ ሲያዋርዳት፣
    መለስ ተብየ፣ አባይ ፀሀይ ወይም ስብሀት።
    __________
    ትምክተኛ እያልከ አታላዝን ስማው ከኔ፣
    ከቆረቆረህ ኢተዮጵያዊ መሆኔ፣
    ካልተመቸህ ለሀገር፣ባንዲራ መታመኔ፣
    ትምህርተ መሶሎኒ የአንተን የጎሳ ቅኔ፣
    አልቀኘውም ቁርጥህን እወቅ ወያኔ!!

  3. ሰላማዊው ጉዞአችን እንዳለ ሆኖ ማድረግ ያሉብን፦ ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብና አንባብያን ሆይ፥ በአሁኑ ሰዓት ወያኔ የሕዝብ ጠባቂ ሳይሆን የሕዝብ ጠላት ስለመሆኑ በይፋ ያረጋገጠበት ሁኔታ ላይ እንገኛለን። በመሆኑም በይፋ በሕዝብ ላይ ጦርነት ከፍቶ ይገኛል፤ በመሆኑም በአንድ አመት ብቻ ከአንድ ሺህ የማያንሱ የብርቂዬ ኢትዮጲያውያንን ህይወት ቀጥፋል፣ የብዙዎችንም አካላት አጉድሏል፣ ብዙዎችንም ለእስር ዳርጏል፣ ብዙዎችም የደረሱበት አይታወቅም። ወያኔ በሀያ አምስት አመት ቆይታው በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል፤ ከአስራ ሰባት አመቱ የኢትዮጵያና የአስመራ ጦርነት ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ የከፋ ነው። ብዙዎች ተሰደዋል፣ የባህር አውሬና ለአይሲስ እርድ ተሰጥተዋል። ይህ ሁሉ ሲሆን ወያኔን ከአይሲስ ያልተለየ ጨካኝ አራዊት መሆኑን በሚገባ ተረድተናል፤ ይህንንም የአለም ህዝብ እንዲያውቅ አድርገናል። መስሪ የኢትዮጵያ ጠላትና የአጥፍቶ ጠፊዎች ስብስብ ስለመሆናቸው በሚገባ ታውቇል። ወያኔን በሰላም ማስለቀቅ የማይታሰብ ነው። ወያኔን ለማስወገድ የህዝብ የትጥቅ ትግል ይጠይቃል፤ ከትጥቅ ጉድለት በስተቀር በአስርተ ሚልዬን የኢትዮጵያ ጀግኖች አሉን። የኢትዮጵያ ህዝብ ታጥቆ ከጠላት (ወያኔ) እራሱን እንዲከላከል ህግ ይፈቅዳል፤ ለዚሁም በውጭ ያሉት የፖለትካ ተቀናቃኞች ከባድ የውጪ ዲፕሎማሲ ይጠበቅባቸዋል። ሊረዱን የሚችሉትን አገራት በዝርዝር ማስቀመጥና ተግባራዊ ማድረግና ህዝብን ማስታጠቅ፤ ሌላው አማራጭ ከስርዓቱ ጋራ ያሉት የኦሮሞና የአማራ ታጣቂዎች አገርን የማዳን ታሪካዊ ኃላፊነት አለባቸው። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ መሪዎች የቆፈሩት ጉድጛድና መሸሸጊያ ላንተ አይጠፋህም፤ በደንብ እወቃቸው።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ።

  4. የህወሀት ባለስልጣናት የሚገኙባቸውን የተሽከርካሪ መለያ ታርጋዎችን ይፋ እየተደረገ ነው ተከታተሉ ህዝብን ከዘረኛ ወያኔ እንዴት ለይተን እንደምናጠፋ ይህ አንዱ አማራጭ ዘዴ ነው በየእለቱ ተከታተሉኝ

    ኮድ 2-A20051 V8 cobra

    ኮድ 3-23256 V8 cobra

    ይህን ለተባበራችሁን የደህንነት አባሎች ከወዲሁ እናመሰግናለን

    ሞት ለወያኔ

  5. Wow meteman betam best gtm new ewunet eniem yemtenfsew meche endehone balkm yehagerie fkr aneFeregn! Ene henok kesemay beraf hunew siyakachilu ende bialu girma tsifo memot amaregn egizet yisth getamiw chemrbet!!!

  6. Awo:-yesgra mar sikortu bedem alawusew sigemtu ene gietachew reda eske kidmayatm banda yezer chifchefa baleda … Beka tiralgn Demeken enie alFelgm agami enie alFelgm bekeken!…………..

  7. ወርሃ ነሀሴ ታላቅ የኢትዬጵያ የድል ቀን ናት የዘረኛና ወረበላ ቡድን መሪ የሆነውን ዲያብሎስ መለስ ከምድረ ገፃችን በእግዚያብሄር ተአምር ተወገደልን እልልልልልልልልልልልልል ግን አሁንም ሬሳውን እንደ ሂትለር ከምድረ ገፃችን ካላጠፋን ካላቃጠልን ነፃ ትውልድ አይኖረንም ከታሪካችን መፋቅ ያለባቸው ይፕትግራይ ህዝቦች ሳይሆኑ ወረበላ ቡድን መሪ የባንዳ ዘሮችን ለይተን ነው ያለው እንቅስቃሴ ተግባራዊ ለማድረግ ሁላችንም እንዘጋጅ።

    ይህ ምሳሌ አሜሪካ በኦሳማ ላይ ትውልድ እንዳይዘክር ያረገችበት ትልቅ መላ ነው

  8. If we say TPLF is the enemy of Ethiopians then we can say Yes the Gojames (Amhara people) are retards and Gonderes (another Amhara people) are enemies because All northern part of Ethiopians Amharas Especially the Gondar people made sure TPLF take over Ethiopia by hiding the Shabiya/TPLF rebels in their houses , feeding the Shabiya/TPLF rebels their food, food what the Gondares were supposed to feed their own children but the “gidrdr” Gondares ego inflated elders chose to feed the rebels while their own children died of starvation since TPLF sold them empty promises. Those Gondares children that somehow survived are currently fighting against TPLF with an empty stomach some sick with Acute Watery Diarrhea (cholera) , with under developed mind and with under developed body. Nutrition is the key for any child to grow up to be retard or not . Nutrition is also key to survive cholera or not. Eventhough 1/4th of Ethiopia’s livestock is found in Amhara region the Amhara rebels fighting the civil war currently are dieing for lack of proper nutrition not by being killed by TPLF.

    Most Gondares are proven to be more and more selfish , more ego driven , big time liars and control freaks through time than anyother cultures in Ethiopia because the Gondar elders supported TPLF and Shabiya giving them a free pass to do whatever they choose for the last 40+ years as long as the few elders were shown respect by TPLF,these elders didn’t care if the younger generation got any respect at all. TPLF kept smoothing out the elders and destroying their younger new generation for the last 25 years. Now the younger generation is at the verge of death one way or the other so they are rebelling with so much memory of the empty promises and grudges of the TPLF treatment they accumulated in their stomach against TIGRES (both Eritreans and Tigrayans) for the last 40+ years.Eritreans were hit good in 1998-2000 now it is time for Tigrayans.

    https://www.youtube.com/watch?v=JpVuSHMNFj8

  9. Can you please post voa’s Amharic phone number? I do have some information to give them. Please help. Thank you

  10. ዛሬ ወረበላ ወያኔ ግዜ ሰቶህ በአሜሪካ ሰራሹ እስናይፐር ቅጥ ያጣ የዘር ጭፍጨፋን በኦሮምያ በጋንቤላ በአማራ ህዝቦች ላይ ምላጩን ስበሀል እስኪ ቆም ብላችሁ አስቡ ይህ የዘር ጭፍጨፋ ይት ያደርሳችሃል ይፕትግራይ ህዝብ መሀል ለመደበቅ ከሆነ ተሳስታችሃል የትግራይ ህዝብን ከረሀብ ለማውጣት በሚል የሀሰት አጀንዳ ትግል የጀመራችሁት ዘራፊ ወያኔዎች ይመራችሁ የነበረው ሰይጣኑ መለስ ዛሬ የሲኦል ፍርደኛ ሆኗል ምን ትሆኑ? ህዝብ ቢያቅተው እንኳ እግዜር ተፈረዳችሁ አሁንም ግዜው ደርሶ የጭራቁ መለስ ተላላኪ ሰይጣኖች አሁንም የህዝብን ደም እየጠጣችሁ ከቤታችሁ ግድግዳ በሰቀላችሁት በኪሳችሁ ከብብታችሁ በአምልኮነት ከያዛችሁት መለስ ዜናዊ ፎቶ አምልኮታችሁና ግብራችሁን ህዝብ እያየ ዝም አይልም ለናንተ አንገበርም እንደ ሰይጣን ጥቁር ልፕብሰን ሳይሆን እንደመላእክት ነጭ ለብሰን እንፈረዳቹሀለን የኢትዬጵያን አንድነት ነፃነት በወያኔ አናጣውም እናስመልሳለን የትግሉ ባለቤት ህዝብ ነው ሞት ለወያኔ ትግሉ ይቀጥላል ወያኔ ይወገዳል ህዝባዊ መንግስትም ይመሰረታል።
    ሞት ለወያኔ!!!

  11. Yechi nechi qemis yene akrariwochu
    qesqesa sathon atqrm . Aye Gonder
    albgeriew indih bemchrsha nechi qemis
    astelquh .

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*