የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ልዩ መግለጫዎች
በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ትናንት ይፋ ባደረገው አንድ መቶ ሀያኛና አንድ መቶ ሀያ ሁለተኛ ልዩ መግለጫዎቹ የዜጎች የእምነት ነፃነት እንዲከበር
በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ትናንት ይፋ ባደረገው አንድ መቶ ሀያኛና አንድ መቶ ሀያ ሁለተኛ ልዩ መግለጫዎቹ የዜጎች የእምነት ነፃነት እንዲከበር
በየመን መዲና ሰንዓ ትናንት አንድ አጥፍቶ ጠፊ በጣለው የቦምብ ጥቃት ቢያንስ ዘጠና ሰዎች ተገድለው ከሁለት መቶ የሚበልጡ ቆስለዋል።
በደብረ ሊባኖስ ወረዳ እና ባካባቢው የምግብ እጥረት ይታያል። ስፍራው ለእርሻ ተስማሚ ቢሆንም የምግብ ዋስትና ገና ባለመረጋገጡ ያካባቢው ሕዝብ ከርዳታ አ
ኢትዮጵያውያኑ የሃገራቸው የኤምባሲና የቆንስል መስሪያ ቤት ሃላፊዎች ጉዳያቸውን ስለማይከታተሉላቸው በእስር ቤት አለአግባብ እየተንገላቱ መሆናቸውን ተ
ከእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቀደምት ክለቦች አንዱ የሆነው ኤፍ ሲ ቼልሢይ ሚዩኒክ ላይ የአውሮፓን ሻምፒዮና ሊጋ ዋንጫ በመውሰድ ከአትላንቲክ ባሻገር በአሜሪ
የአፍሪቃውያን ስደተኞች ጉዳይ ተመልካች ድርጅት ስራ አስኪያጅ፤ አቶ ዮሀንስ ባዩ እንዳሉት እስራኤል ውስጥ በአፍሪቃውያን ስደተኞች ላይ የሚደርሰው የጥላ
ተጠቃሚዎቹ በቁጥር ወደ 900 ሚሊዮን አሻቅበዋል። ሀገር ቢሆን ኖሮ ቻይናና ህንድን ተከትሎ በዓለማችን ሶስተኛውን ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር የያዘው ባስባለ ነበ
ታቦ ምቤኪ በተቀናቃኞቹ ሁለቱ የሱዳነ መንግሥታት መካከል የተቋረጠውን ድርድር እንደገና ለማነቃቃት በወቅቱ በሱዳን ይገኛሉ። ስለዚሁ ጥረታቸውና በግብፅ
የ 2004 (2011/12 ) የአውሮፓ የእግር ኳስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ግጥሚያ፣ በጀርመኑ ባየርን ሙዑንሸንና በእንግሊዙ F C Chelsea መካከል ፤ ነገ ማታ በደቡብ ጀርመን በሙዑንሸን…
«ወጣቶች እና በፍቅር ዙሪያ የሚያጠነጥኑ አስቂኝ ፊልሞች በኢትዮጵያ መበራከት» የዛሬው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ ርዕሳችን ነው። ለመሆኑ በኢትዮጵያ የሚገኙ…
የአፍቃኒስታኑ ሥልት ገቢራዊነት እንዳጠያየቀ ነዉ።የዓለምን ምርጥ መሳሪያ የታጠቀዉ-ምርጥ ጦር አስራ-አንድ አመት ያልሆነለትን ዉጊያ ገና የሚሰለጥነዉ፥
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊን በጉባኤዉ ላይ መካፈል ዩናይትድ ስቴትስ ከሚገኙ ኢትዮጵያዉያንና ከኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን ተቃዉሞም፥…
የዕለቱ ዜና
የኬንያ ፖሊስ አንድ የጀርመን ዜጋ ሶማሊያ ዉስጥ ከሚንቀሳቀሰዉ ታጣቂ ቡድን አሸባብ ጋ ግንኙነት አለዉ ሲል ግለሰቡን ማደን ቀጥሏል። ኬንያ ከአዉሮጳዉያኑ 1…
ጀርመን፤ የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ድርጅት ወታደራዊተልእኮ ካከተመም በኋላ ቢሆን ፤ ከአፍጋኒስታን ጋር የተጓዳኝነት ውል በመፈራረም፤ ተጓዳኝ
ዩናይትድ ስቴትስ ካምፕ ዴቪድ ዉስጥ በሚካሄደው የቡድን 8 ጉባኤ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የውይይቱ ተካፋይ እንዲሆኑ መጋበዝ ልክ አይደለም በማለት…
የኢትዮጵያ መንግሥት ከኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ በኤርትራ ታፍነው ተወስደዋል ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን ለማስለቀቅ ሙከራውን መቀጠሉን አስታወ
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ስላጉዳዩ ማብራሪያ እንዲሰጥ የአዲስ አበባው የዶቼቬለ ወኪል ታደሰ እንግዳው ጠይቆ ነበር ። ሆኖም ድርጅቱ መልስ የሚሰጠ
በተለያዩ አገሮች እንደሚያጋጥመው ሁሉ፤ በዚህ በጀርመን ሀገርም የአካደሚ ማዕረግ የሸፍጥ ነጋዴዎች አሉ። ያልደከሙበትን ማዕረግ ለማግኘት የሚፈልጉም የ
በአፍሪቃ የተፈጥሮ ሃብትና በወደፊት ገበያ ላይ በማለም ከክፍለ-ዓለሚቱ ጋር የኤኮኖሚና የንግድ ትብብራቸውን እያጠናከሩ በመሄድ ላይ የሚገኙት በተፋጠነ ዕ…
የአፍሪቃ አገሮችን ፈጣን እድገት ረሃብና የምግብ እጥረት እንዳያደናቅፈዉ ሲል የተመ የልማት መርሃግብር UNDP ስጋቱን ገለጸ። የድርጅቱ አስተዳደር ኃላፊ ሄ
የድርጅቱ ምክትል ሐላፊ ኤሊዛ ሙኞዝ ድርጅታቸዉ ርዕዮትን ከሌሎች ጋዜጠኞች ጋር ለዘንድሮ ሽልማት የመረጠበትን ምክንያት አስታከዉ እንዳሉት ርዕዮት ለእም
መድረክ ባሠራጨዉ ፅሑፍ እንዳለዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚገደሉ፥ የሚታሰሩና እንዲሰደዱ የሚገደዱት ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ…
እናቶች በሚያገኟቸዉ የጤና፤ የተመጣጠነ ምግብ፤ የትምህርት፤ የኤኮኖሚ ይዞታና እንዲሁም ለልጆች ጤና የሚሰጠዉን መሠረታዊ አገልግሎት ተመርኩዞ የሚኖሩባ…
ከ 16 ቱ የጀርመን ፈደራል ክፍለ ግዛቶች አንዱ በሆነው በምዕራባዊው ኖርድ ራይን ቬስትፋለን የሚካሄድ ምርጫ ሁሌም ትኩረት እንደሳበ ነው ፤ የዚህም አንዱና ዋ…
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
በሶማሊያ የተረጋጋ ማዕከለዊ መንግስት ለማቆም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የተለያዩ ሙከራዎችን ፈትሿል። ከሁለት አስርት ዓመት በላይ እርስ በእርስ የሚቆራቆ
ሮይተርስ ዜና አገልግሎት፣ ትናንት ማታ ከአዲስ አበባ ባቀረበው ዘገባ ላይ ፤ካለፈው ጥር ወር አንስቶ ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ከሞላ ጎደል በየሳምንቱ በየመሥጊ…
አታላንታ በሚል ስያሜ ፣ ከአውሮፓው ኅብረት የተውጣጣው የባህር ኃይል፣ በሁለት ዐበይት ዓላማዎች ሳቢያ ከሶማልያ ጠረፍ ፈንጠር ብሎ በአደን ባህረ-ሰላጤ፣
የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍትኛ ፍርድ ቤት በአሸባሪነት በተከሰሱት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኛ ላይ ዛሪ ይሰጣል የተባለውን ብይን ለሌላ ጊዜ አስተላለፈ። ዛሬ…
«ትምህርት ደበረኝ። ወላጆቼ ጣጣ ያበዙብኛል፣ እኔ ህፃን አይደለሁም » እነዚህ አረፍተ ነገሮች በአብዛኞቹ በአፍላ የእድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ታዳጊ ወጣቶች አ…
የዓለም የምጣኔ ሃብት ምክክር መድረክ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያደርገውን ክርክር ዛሬም ለ 2 ተኛ ቀን ቀጥሏል። ትናንት አመሻሽ ላይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚ
ቀደም ሲል ቅቤ ፈልጎ ልቁጥ ሙዝ ፥ በርበሬ አገኘሁ ብሎ የተፈጨ ሸክላ ገዛሁ ባይ ምሬት ነበር የሚሰማዉ።አሁን ደግሞ የአገልግሎት ጊዜዉ ያለፈበት፥ ወይም ጊ
በአፍሪቃ ላይ የሚካሄደው የዘንድሮው የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ የሶሥት ቀናት ስብሰባ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተከፍቷል።
የዕለቱ ዜና
የዛሬው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ ርዕስ «ልጆቻቸውን ለብቻቸው የሚያሳድጉ ወጣት እናቶች እና የኑሮ ውድነት በኢትዮጵያ» የሚል ነው። ከአዲስ አበባ እና ከኢል
ከዚህ አንጻር ማስጠንቀቂያው በስላችም ሆነ በቀጥታ የተቃጣባቸው፤ ሙስሊሞች ላነሱአቸው ጥያቄዎች፣ መፍትኄ ያፈላልጉ ዘንድ የተመረጡ የኮሚቴ አባላት ፣ «
የዕለቱ ዜና
ለሽንኮራ አደገዳ ልማት የተከለለዉ ምድር አቶ ጋዓስ እንደሚሉት ለአዋሽ ወንዝ ቅርብ የሆነዉ ሥፍራ ነዉ ።የአፋርን አርብቶ አደርን ከአዋሽ ወንዝ ግራ ቀኝ ር…
በዴን ኻግ የተሰየመው የሲየራ ልዮን የጦር ወንጀል ተመልካች ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የቀድሞው የላይቤርያ ፕሬዚደንት ቻርልስ ቴይለርን ሲየራ ሊዮን ውስጥ የ
ተቃዋሚ ሐይላት ዛሬ እንዳስታወቁት ደግሞ ስምምነቱ ገቢር ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ የመንግሥት ጦር በከፈተዉ ተኩስ አንድ መቶ ሰዎች ተገድለዋል።መንግሥት በበኩ…
ዘሄግ ኔዘርላንድስ የተሰየመው የሴራልዮን ልዩ ፍርድ ቤት በቀድሞው የላይቤሪያ መሬ ቻርልስ ቴይለር ላይ ዛሬ የጥፋተኝነት ብይን አሳልፏል ። ፍርድ ቤቱ ቴይ
የቀድሞ የዩክሬይን ጠቅላይ ሚንስትር ዩሊያ ቲሞሼንኮ እአአ በ 2004 ዓም በዩክሬይን የተካሄደው ብርቱካናማ ዓብዮት በመባል የሚታወቀው የሕዝብ ዓመፅ ታዋቂ መ
በጀርመን መዲና በርሊን የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ዛሬ ሰልፍ ወጡ ። ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚወስዳቸውን እርም
በወባ የሚሞተዉ ሰዉ ቁጥር ባለፉት ተከታታይ ዓመታት እየቀነሰ መምጣቱትን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።ድርጅቱ ዛሬ ታስቦ የዋለዉን የዓለም የፀረ-ወባ ቀ
የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ከግጭት ወደ ጦርነት እየተሸጋገረ ስላለው የደቡብና የሰሜን ሱዳን ውዝግብ፡ ከጥቂት ጊዜ በፊት በጊኒ ቢሳው ስለ