ሳውዲ ዐረቢያ 45,000 ኢትዮጵያውያንን በኮንትራት ሠራተኝነት ወደ ሀገርዋ ለመቀበል ከኢትዮጵያ ጋ ባለፈው ወር አንድ ስምምነት መፈራረምዋ ይታወሳል።

በትዉልድ ኤርትራዊ በዜግነት አሜሪካዊ የሆነዉ ቶማስ ፍቅሬ አቡዳቢ ዉስጥ ታስሮ መገረፍ፥ መሰቃየት፥ እና ከተለቀቀ በሕዋላ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ መከልከ…

አሥራ ሦስተኛው ዓለም ቀፍ የጤና ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ በሚሌንየም አዳራሽ ተከፈተ። ጉባዔው የጤና ተደራሽነት በዓለም ዙርያና ዕድሎቹ በሚል መርህ ከዛሬ …

ከለጋሽ ሀገሮች የሚገኘውን የርዳታ እህል ለተረጂዎች በአግባቡ እንዲደርስ መንግሥት ጠንካራ ቁጥጥር እንዲያደርግ ተጠየቀ። ይህ ጥያቄ ሊቀርብ የቻለው ሰሞ

አሥራ ሶስት የሶማልያና የየመን ተወላጅ የሆኑ አሜሪካውያን ጫትን በህገወጥ መንገድ ወደ ዩኤስ አሜሪካ አስገብተዋል በሚል በሀገሪቱ ፌዴራዊ ፍርድ ቤት ክስ

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የደቡብ ሱዳን ጦር ሂጂሊጅ የተባለውን የሰሜን ሱዳን ግዛት እና በአካባቢው የሚገኘውን የነዳጅ ዘይት ንጣፍ የተቆጣጠረበትን ርምጃ

የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብት ጉባኤ የዘመናዊ ባርነት ክፍል በሊባኖስ የኢትዮጵያዊትዋን የአለም ደቻሳን አሟሟት በተመለከተ የሊባኖስ መንግስት መ

እዉቁ ኢትዮጵያዊ የስነ-ጥበብ ምሁር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሪት ሜትራ አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ትንናት ከቀትር በኅላ በሰማን

ወደ 3 ወር ለሚጠጋ ጊዜ ጅዳ ሳውዲ ውስጥ በእስር ላይ የሚገኙት 36 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በታሠሩበት ሀገር የሚገኙ የኢትዮጵያ መንግሥት ተወካዮች ለደረ

በአሰቦትና በዝቋላ ገዳማት አካባቢ በቅርቡ ቃጠሎ ተነስቶ የነበረበት ሁኔታ፣ በአሰቦት ገዳም ይማር የነበረ አንድ ልጅ፣ መገደሉ ፣ እንዲሁም፤ የበርሊኑ ዘ

በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ በሚገኙ ከተሞች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ከትናንት በስተያ በዋልድባ ገዳም ላይ ጉዳት የሚያደ

ከተከሰሱት ሃያ አራት ተጠርጣሪዎች መካካል ጋዜጠኛ እስክድር ነጋ ይገኝበታል።ዛሬ አዲስ አበባ ላስቻለዉ ፍርድ ቤት ተቃዉሟቸዉን ካሰሙት ተከሳሾች አንዱ ደ…

ወደ ሊባኖስ በቤት ሰራተኝነት ሄዳ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቷ የጠፋው የአለም የሞት ምክንያት? የፍትህ ጥያቄ? የሌሎች እህቶቻችን እጣ? ሌላም ሌላም ጥያቄዎች በ

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዉ የታሠሩትና ጥፋተኛ ተብለዉም የተፈረደባቸዉ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ይቅርታ ለመጠየቅ መዘጋጀታቸዉ ሲነገር ቆይቷል። ስለጉዳዩ …